Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-20/post/SelfEngineering/-1194-1195-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ? @ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
TG Telegram Group & Channel
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering | United States America (US)
Create: Update:

በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?

የሁለንተናዊነት ቀን
የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉

በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉

>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)

አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ

ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ  🎁 💝 🎉

እሁድ/ ህዳር 30/2016
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ስለሁለንተናዊነት ቀን የበለጠ ለማወቅ እዚህ ይጫኑ

ቦታ ለማስያዝ፡ በቴሌግራም ስምዎን እና #KWD ብለው ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና

#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@SelfEngineering
@KhulWorld

>>Click here to continue<<

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Can't create/write to file '/tmp/#sql-temptable-a06e-58d94d-27f2.MAI' (Errcode: 28 "No space left on device") in /var/www/hottg/function.php:216 Stack trace: #0 /var/www/hottg/function.php(216): mysqli_query() #1 /var/www/hottg/function.php(115): select() #2 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #3 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #4 {main} thrown in /var/www/hottg/function.php on line 216