TG Telegram Group Link
Channel: Selahadin Zeynu
Back to Bottom
የጥበብ ቤት 24 ዙር ልዩ መሰናዶ
"የውድቀት እንባ…!"
እሁድ ሰኔ 5/2014| ከጠዋቱ 3 ሰዓት|በአምባሳደር ቴአትር አዳራሽ

የዕለቱ ተጠባቂ ዝግጅቶች

የአንድ ሰው ተውኔት (ኮሜዲ)
አነቃቂ ንግግር
ልዩ ዳዕዋ
አዳዲስ የህብረት ነሺዳዎች
ግጥሞች
ወጎች
ካሊዮግራፊና
ሌሎችም አዳዲስ የመድረክ ድምቀት መሰናዶዎች…
የመግቢያ ዋጋ 150 ብር ብቻ
ትኬቱን ለማግኘት

ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢቁ 1017
0937060707
ቡራዩ አከባቢ ለምትገኙ
በ 0921125054
ቤተል
0919870615
ዘነበ ወርቅ አከባቢ ለምትገኙ
በ 0912456163
አየርጤና አለም ባንክ አከባቢ
በ 0911 13 72 07 /0963 352736
አጠና ጠራ እና ጠሮ አከባቢ ለምትገኙ
0910182476
ገርጂ እና አከባቢዋ
0914298759
አተውቢስ ተራ እና ስድስት ኪሎ ለምትገኙ
0928281261
ቦሌ እና ደምበል አካባቢ
0922880282
ካራ ወለቴ እና ጦርሀይሎች
0939871138 ወይም 0988155879
አሸዋ ሜዳ እና ሜክሲኮ
0912402886
መርካቶ እና አከባቢዋ 0911727326/0911872237
ቀራንዮ እና ጋርመንት
0916799802
አዳማ
0938936677

እነሰርክ አልቃሾች በብሶት ሲነጉዱ፣
ጣሪያው አፈሰሰ ተጋለጠ ጉዱ።
እዬዬን እናፍርስ አብሽርን እንገንባ፣
ጎርፍ ሆኖ ሳይወስደን የውድቀቶች እንባ።
.
@SelahadinZain
ቀደምቷ የጥበብ ጎጆ ዳግም ልትሞሸር መሆኗን በአዋጅ አስነግራለች። እነሆ እሁድ ሰኔ 5 "የውድቀት እንባ" በሚል ድምፅ የአምባሳደር ቴአትር እልፍኝን በድንቅ የልብ ዜማ አጅባ ታጋፍራለች። የጥበብ ስራዎች ስጋ ለብሰው፣ ነፍስ ዘርተው ሲገማሸሩ ያጅቡ ዘንድ ተጋብዘዋል።

ሰኔ 5 ጠዋት አምባሳደር አይረፈድም!

ትኬቱን ለማግኘት
ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢቁ 1017
0937060707
ቡራዩ አከባቢ ለምትገኙ
በ 0921125054
ቤተል
0919870615
ዘነበ ወርቅ አከባቢ ለምትገኙ
በ 0912456163
አየርጤና አለም ባንክ አከባቢ
በ 0911 13 72 07 /0963 352736
አጠና ጠራ እና ጠሮ አከባቢ ለምትገኙ
0910182476
ገርጂ እና አከባቢዋ
0914298759
አተውቢስ ተራ እና ስድስት ኪሎ ለምትገኙ
0928281261
ቦሌ እና ደምበል አካባቢ
0922880282
ካራ ወለቴ እና ጦርሀይሎች
0939871138 ወይም 0988155879
አሸዋ ሜዳ እና ሜክሲኮ
0912402886
መርካቶ እና አከባቢዋ 0911727326/0911872237
ቀራንዮ እና ጋርመንት
0916799802
አዳማ
0938936677
.
@selahadinzain
Forwarded from Mubarek adem
አስቸኳይ መግለጫ

ለጋራ ዓላማና ከፍታ የሚደረጉ ጉዞዎች መተባበርና መተሳሰብን ይሻሉ!

የጥበብ ቤት 24ኛ ዙር ዝግጅት በዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር በኢትዮጵያ መሰናዶ ምክንያት ለሰኔ 12 ተራዝሟል

ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን ተጠባቂና ተወዳጅ የጥበብ ቤት የኪነ ጥበብ ድግስ በሰፊ ዝግጅትና ልዩ አቀራረብ ዳግም ወደ መድረክ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት ስናደርግ ሰንብተናል። አላህ ፈቅዶ መድረካችን እሁድ ግንቦት 21 ልትሞሸር እንደሆነ በማመን አዳራሽ ክፍያ መፈፀምና እንግዳ መጋበዝን ጨምሮ በርካታ የቅደመ ዝግጅት ስራዎችን የጨረስን ቢሆንም በያዝነው ተመሳሳይ ቀን ግንቦት 21 በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር እንዳለ መረጃ ደርሶን አዘጋጆቹን ለማነጋገር ተገደድን። አዘጋጆቹን ስናማክርም በእርግጠኝነት በዕለቱ ፕሮግራሙ እንደሚካሄድና የጥበብ ቤት መሰናዶ እንዲራዘም መግባባት ላይ ደረስን። በዚህ መተሳሰብ ውስጥ በቀጣዩ ሳምንት ግንቦት 28 እኛ ልናካሄድ ብንወስንም የአዳራሽ መያዝ እክል ስለፈጠረብን በድጋሜ ሳምንት አራዝመን ሰኔ 5 ለማዘጋጀት ወሰንን። እንግዶቻችንን በማስፈቀድና ነገሮችን ለማስተካከል በመሞከር የትኬት ህትመትና ማስታወቂያዎችን በማንቀሳቀስ ላይ እያለን የዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድሩ በተመሳሳይ ሰኔ 5 እንደሚካሄድና ለዚህም ስራዎች መጀመራቸውን ሰማን። የጥበብ ቤት ትኬት ሽያጭ መጧጧፉ፣ ከታዳሚያን ጋር ቀጠሮ መያዙና ሁሉም ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ወዲህ ደግሞ የሀገራችንን ገፅታ ፀዓዳ የሚያላብስና አንድነትን የሚያጠናክረው የታላቁ አምላካችን ቃል ቁርዓን ውድድር መሰናዶ መጀመር የጥበብ ቤት አዘጋጆችን ብቻ ሳይሆን መላው የቤታችንን ወዳጆችና ታዳሚያንን አጣብቂኝ ውስጥ ያስገባ ጉዳይ ሆኖ አግኝተነዋል። የሙስሊሞች ሁሉ መመሪያ የሆነው ቁርዓን ዓለም አቀፍ ውድድር በኢትዮጵያ መሰናዶ ከጥበብ ቤት 24ኛ ዙር ዝግጅት ጋር ተመሳሳይ ቀን መሆኑ ቀድሞውኑ ሲያስጨንቃቸው የነበረው የጥበብ ቤት አዘጋጆች ላለፉት ጥቂት ቀናት ተደጋጋሚ ሹራዎችን በማካሄድ ለጋራ ዓላማና ከፍታ የሚደረጉ ጉዞዎች መተባበርና መተሳሰብን እንደሚሹ የሚያረጋግጥ ውሳኔ ላይ አድርሷቸዋል። በመሆኑም ሰኔ 5 ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የጥበብ ቤት ዝግጅት ወደ ሰኔ 12 በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ መተላለፉን ለመግለፅ እንወዳለን። ትኬት የገዙ ታዳሚያንም ያለምንም መወዛገብና መጠራጠር እጃችሁ ላይ ባለው ትኬት እሁድ ሰኔ 12 በቀጠሯችን እንድንገናኝ እናስታውሳችኋለን። የእኛ ጥፋት ባልሆነና ከአቅም በላይ በተከሰተ ችግር ለተፈጠረው መጉላላት በተለይም ተጋባዥ እንግዶችንና ውድ ታዳሚያንን ይቅርታ እየጠየቅን በበጎው የሙስሊም ስነ ምግባር ታጅባችሁ ዝግጅታችንን አራዝመን ሁሉም ሙስሊም በዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድሩ ላይ ትኩረቱን አድርጎ በመተሳሰብ መንፈስ ወደ ጋራ ከፍታ እንድንሻገር ያማከራችሁን ኡስታዞች፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ የማህበረሰብ አንቂዎችና አጠቃላይ ቅን ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አላህ በከፍታው ላይ እንዲያደላድላችሁ ዱዓችን ነው። አላህ የወደደውን ሁሉ ሲያደርግ ሙስሊሞች በመመካከርና ቅድሚያ የሚሰጡ ጉዳዮችን በማስቀደም ወደ ጋራ ከፍታ እንደሚያቀኑ እናምናለን። አላሁ አክበር!

ሀሙስ ሰኔ 2/2014 ዓ.ል
ጥበብ 24
"በቀለም ጠብታ ማንነት ሲረታ!"
Share! Share! Share!
ጥበብ 24
"የውድቀት_እንባ…!" (ጥልቅ መልዕክት)

ለዓመታት የናፈቁን ልብ ቆርቋሪ ግጥሞች
ከጆሮ ዘልቀው አፍ በሚያስከፍቱ ወጎች
በጥልቅ መልዕክታቸው ስጋ ለባሹን ማንነት በሚያናግሩ ነሺዳዎች
መልዕክተ ጥበብ በተውኔት (እኛ አዘጋጆቹም ያጓጓ ሰውና ስራ)
ስለ እውነተኛ ፍቅር ይተረካል፤ ታዳሚ ይደመማል
ትርክተ ትናንት፣ ለዛሬ ግብዓት…
ብዙ ብዙ የጥበብ ስራዎች በጥበብ መድረክ ይዋዛሉ።

ብቻ የሰኔ 12 የጥበብ ቤት መድረክ ለወዳጅ አለመጋበዝ ከባድ ነው።
.......ሰኔ 12
ጠዋት 2:30
በአምባሰደር ሲነማ ቤት

የጥበብ ቤት የእኛም የእናንተም ቤት እንደ መሆኑ የሁሉ ቤት ( @yehulubet ) ተቀላቀሉን እውነታው ትነገራላችሁ።

"በቀለም ጠብታ…ማንነት ሲረታ!"
.
@selahadinzain
የጥበብ ቤት መድረክ ላይ "የውድቀት እንባ" ተሰኝቶ የቀረበውን ነሺዳ በቅርቡ ወደናንተ ይደርሳል!
.
@selahadinzain
እስከዚያ ድረስ የጥበብ ቤትን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCCCWT7rEvbkTjFe8IceV2-w
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ24ኛው ዙር የጥበብ ቤት መድረክ ላይ የቀረበው "የውድቀት እንባ" የተሰኘው ነሺዳ በቅርቡ ወደናንተ ይደርሳል ኢንሻአላህ!
የጥበብ ቤት ዩትዩብ ቻናል:-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/dBjgKfYkmaA

የጥበብ ቤት የቴሌግራም ቻናል:-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://hottg.com/yehulubet
ያለምነው አልቀረም፤ ‹ጥበብ› ተሞሸረች

‹የጥበብ ቤት› ዳግም ወደ መድረክ ተመልሳ በአፊቃሪዎቿ ታጅባ ትሞሸር ዘንድ መሰናክሎች ጥቂት አልነበሩም፡፡ ዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድሩን ጨምሮ በርካታ የቀጠሮ ማራዘሚያ ሰበቦች፤ ሰኔ 12 የመንገድ መዘጋጋት ያጀበው እክል በአላህ መልካም ፈቃድ ፉርሽ ሆነው ድግሱ እውን ሆኗል፡፡ መሳቅ፤ ማልቀስ፤ መዝናናት፤ መማር፤ መደንገጥ፤ ማኩረፍ፤ መባነን፤ መጫዎት፤ ማሰላሰል፤ መገረም፤ መጨነቅና ሌሎች አያሌ ስሜቶች በግጥሞች፤ ወጎች፤ እንጉርጉሮ፤ ዳዕዋ፤ ተውኔት፤መነባነብ፤ ነሺዳ፤ አነቃቂ ንግግር፤ ካሊዮግራፊና በድንቅ ታዳሚውን ያሳተፉ ፈጠራዎች ተኮርኩረዋል፡፡ ለአዘጋጆች ጭምር እንግዳ የሆኑ አስደናቂ የመድረክ ትሩፋቶች በአዕምሯችን የሳልነው ሁሉ ስጋ ለብሶ እንዲታይ መሆኑ ይህንን የፈቀደው የነገሮች ሁሉ አስተናባሪ የተመሰገ ነው፡፡ አልሃምዱሊላህ፡፡ እሁድ ዕለት የተሞሸረችው ‹ጥበብ› የቀጣይ ወር ጫጉላዋን ታስናፍቀናለች፡፡ አክብራችሁን የተገኛችሁ ሁሉ አላህ ያክብራችሁ፡፡ የዕለቱ ድግስ ያለፋችሁ በቀጣይ እንገናኛለን፡፡ ኢንሻአላህ!

የጥበብ ቤትን ድግስ በአካል ተገኝታችሁ መቋደስ ላልቻላችሁ፣

የጥበብ ቤት ዩ ቲዩብ ቻናል:–https://youtube.com/channel/UCCCWT7rEvbkTjFe8IceV2-w

የጥበብ ቤት ቴሌግራም ቻናል:– https://hottg.com/yehulubet

የጥበብ ቤት የፌስቡክ ገፅ : https://www.facebook.com/የጥበብ-ቤት-Yetebeb-Bet-106187998793025/

ለወዳጆቻችሁ ብታጋሩ ሁላችሁም ታተርፋላችሁ!
.
@selahadinzain
HTML Embed Code:
2024/05/19 19:57:57
Back to Top