TG Telegram Group Link
Channel: Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ
Back to Bottom
ከ24-65" የሚለው ትንሹ መስቀያ ገብቷል።

ዋጋው ዘጭ ነው!
ለ2 TV የሚሆን ባለ 2 HDMI SPLITTER በዘጭ ዋጋ! ገብቷል
SPORT1 ለጊዜው ቆሟል። ከተመለሰ በዚሁ ቻናል እናሳውቃችኃለን!

በዚህ ሰዓት ኳስ ለማየት ወሳኞቹ ቻናሎች 24H sport 1 እና 24H Sport2 ናቸው!
🧿 ለሆቴሎች ፣ ለGuestHouse ፣ ለግል መኖሪያ ፣ ለCondominium እና የተለያዩ ቦታዎች መሆን የሚችሉ Multiswitch ፣ የMultiswitch Quaddro LNB ፣ የግድግዳ Socket Diplexer ፣ የMULTISWITCH AMPLIFIER እና ለእነዚህ ስራዎች የሚሆኑ Connectorኦች እና Sockeቶችን አስመጥተናል። ከዋጋ አሪፍ ዋጋ ከጥራት አሪፍ የዋጋ ጥራት ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻችን

መርካቶ ፣ ይርጋ ሃይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል የመጀመሪያው ሽንሽን ውስጥ 5ተኛው ሱቅ ወይም ሰብሪ - 0922567041 ፣ ፈይሰል - 0910207883 እና በ ሱራፌል 0912752448 ይደውሉን።

ስለ አሰራሩ የቪድዮ እገዛ ከፈለጉ ይህንን Link ተጭነው ይመልከቱ!

https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik
FLEXIBLE wall mount
- 26-55 Inch tv በደንብ የሚችል Flexible Mount
- ባለ 2 እጅ የሆነ
-26-65 የሚል ስለሆነ ለመሸጥ ይመቻል!

ስለዚህ ዕቃ በTIKTOK የሰራነውን VIDEO ይመልከቱ!

https://vm.tiktok.com/ZMr1dBDsj/
https://vm.tiktok.com/ZMr1dBDsj/
👉ለቀናት ተቋርጦ የቆየው Sport 1 እሁድ ጠዋት 12 ሰዓት ላይ ወደ ቀደመ ፕሮግራሙ እንደሚመለስ Epg ላይ ፅፈዋል።

በተስፋ በመጠብቅ ላይ ላላችሁ ጥሩ ዜና ነው!
🔥 ግንቦት -23-2016 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች 🔥

⚽️ SAUDI ARABIA: King Cup
🏆 3:00 Al Hilal 🆚 Al Nassr
📺 Saudi Sports 1
📺 Dubai Sports
📺 Sharjah Sports
📺 Abu Dhabi Sports 1
📺 SSC NEWS HD
📺 SSC 1
📺 SSC EXTRA 1
📺 Gulf Rotana
📺 MBC 1
📺 Kuwait Sports
📺 Bahrain Sports
📺 Oman Sports
📺 Saudi Arabia now
📺 Iraq Sports
📺24H Sport1
📺24H Sport2

⚽️ WORLD: Club Friendly
🛑 8:00 AS Roma 🆚 AC Milan
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000
📺 Sport 4 HD
📡 Amos 4°W 10972V30000
Wow ድባብ
የሳውዲው ንጉስ የተገኙበት የንጉስ ዋንጫ ጨዋታ ተጀመረ!

መመልከቻ ቻናል
ናይል ሳት ላይ mbc 1
ኢትዮሳት ላይ kana
Yahasat 51.5 ላይ 24 H Sport 1 እና 2

በጣም በብዙ አማራጭ መመልከት ይችላሉ የቀን
HTML Embed Code:
2024/06/01 16:29:20
Back to Top