Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59
Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/SchoolofCommerceocs/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72 በዚህ ማስታወቂያ በ capital markets ከሰኞ እስከ አርብ ባለው የስልጠና ክፍለ ጊዜ ለመስልጠን የተመዘገባችሁ ስልጠናው በአንድ ሳምንት መራዘሙን እናስታውቃለን።ተጨማሪ ሰልጣኞችን ለማካተት ምዝገባው መቀጠሉን እንገልጻለን።እናመሰግናለን። @School of Commerce, AAU