Create: Update:
የ Fundamentals of capital market ሰልጠኞች በ Block E በሚገኘው አዳራሽ ሁላቺሁም ለ Orientation ቅዳሜ ጠዋት ሁለት ሰዓት ተኩል እንድትገኙ እናሳስባለን። ከ Orietation በሁዋላ ወደተመደባችሁበት የስለጠና ክፍል እንደትሄዱ በአክበሮት እንጠይቃለን። መልካም የስልጠና ግዜ። እናመሰግናለን።
>>Click here to continue<<
School of Commerce, AAU