🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የወጪ ጣሪያ ለማበጀት በመርህ ደረጃ ተስማምተዋል።
ይህ ወጪያቸውን ከታችኛው ክለብ የቲቪ ገቢ አምስት እጥፍ ገደማ ያደርገዋል።
ማን ሲቲ፣ ማን ዩናይትድ እና አስቶንቪላ የተቃወሙ ብቸኛ ቡድኖች ነበሩ። ቼልሲዎች ድምፀ ተአቅቦ አድርገዋል።
በዚህ ክረምት የሚጸድቅ ለውጥ ነው።
[ MartynZiegler ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
>>Click here to continue<<