TG Telegram Group Link
Channel: ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
Back to Bottom
🔸የሆቴል የሚከፍለው አጥቶ ተጨዋቾቹን በትራንስፖርት አያንከራተተ ያለው

🔸 ያለ ቅያሪ ማልያ በአንድ ማልያ ብቻ ዓመቱን እየዘለቀ ያለው

🔸የክለቡን ካዝና ዘርፎ ባዶ ያስቀረው በሌሎች ላይ ለማሳበብ የሚጥረው

🔸ወሳኝ ተጫዋቾችን በክለቡ ማቆየት የተሳነው

🔸የገቡትን ቃሎች መፈፀም ያልቻሉ አሁንም ተጨማሪ ቃሎችን ለደጋፊው እየተናገሩ ሊያሞኙ የሚፈልጉ

🔸ደጋፊን ለየብቻ በስልክ እየጠሩ ለሁለት የሚከፋፍሉ የሚቃወማቸውን ደጋፊ በጠላትነት የሚፈርጁ አልፎም አስተያየት እንዳይሰጥ ከገፁ ላይ Block የሚያደርጉ

🔸የተጫዋቾች ደሞዝ መከፈል ያቃተው አመራር እኮ ነው ዛሬም እኛ ብቻ ነህ የምናውቅልህ እያሉን ያሉት

ማፈሪያ አመራር ከዚህ በላይ ውድቀት ውስጥ ክለቡን እንድትከቱት አንፈቅድም

ጀግኖች ተጫዋቾቻችን እንወዳቹኋለን እኛ በእናንተ ላይ ምንም ተቃውሞ የለንም የምችሉትን እያደረጋችሁ ነው 🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
በአስተዳደራዊ እና በፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍ ለማድረግ ተጋድሎ ለምትፈፅሙ ተጫዋቾቻችን ክብር አለን!

ክለባችን ተቋማዊ አሰራር ሲኖረው ፣ ግልፅነት እና ተጠያቂነት ሲሰፍን ከኢትዮጵያ ፕ/ሊግ አልፎ በአህጉራዊ ውድድር የሚያሸንፍ ጊዮርጊስ ይኖርናል!

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆይ አንድነትህን ጠብቅ እርስበራስ አትወነጃጀል ይነበብ👇

በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳር ሳሩን እያየህ ገደሉን ሳታይ

እኛ የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ነን እኛ ደጋፊዎች መካከል የሚደረገውን አላስፈላጊ ንትርክና መበሻሸቅ ለውጥ ከማምጣት በላይ መናናቅና ክለቡን ለበለጠ ጉዳት የሚዳርግ እንደሆነ ይሰማናል‼️

🔸ክለቡን እንደሚወድ ታማኝ ደጋፊ የሚታየን የመፍትሄ ሃሳብ መጀመርያ ደጋፊው አንድ መሆን አለበት በውስጡ ያለ መከፋፈል ስርአትና መስመር ሊይዝ ይገባል። ደጋፊዎች የሚያስማሙንንና የሚያለያዩንን ነገሮች መለየት መቻል አለብን።

🔸 የእከሌ የእከሌ ከመባባልና ከመፈራረጅ ወጥተን እንደሰለጠነ ሰው ለደጋፊው ሃሳብን በመሸጥ የሚመጣ ለውጥ እንዲኖር መጣርና መሞከር በተለይ Social media ላይ ጎራ ለይተው ከሚነቃቀፉ ደጋፊዎች ይጠበቃል።

🔸 የተለያየ ሃሳብ ያላቸውን ደጋፊዎች ሰላማዊ የሆነ የውይይትና የክርክር መድረኮችን በማዘጋጀት ደጋፊውን ካላስፈላጊ ንትርክና ብሽሽቅ እንዲርቁና የተሻለ የጋራ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲመጡ መጣር ያስፈልጋል።

🔸 Social media አጠቃቀማችን ለክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላት በር መክፈቻ እንዳናደርገው መጠንቀቅ እንዳለብን ይሰማናል‼️

🔸በመጨረሻም ነገአችንን ሳናይ ሳናመዛዝን ታላቁ ክለባችንን አሁን ካለበት ችግር በላይ ይዘንበት መጥተን መፀፀት እንዳይመጣ ልንጠነቀቅ ይገባል ባይ ነን‼️

ምንጊዜም ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ደጋፊው ይመለሰ የምንለው ባለቤትነቱ የደጋፊው ብቻ ስለሆነ ነው።

በህግም ሆነ በሞራል የክለቡ ባለቤት እኛ ደጋፊዎቹ ነን።

🔸 ይህም በቅርቡ በደጋፊው ጥረት እውን ይሆናል!!

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
#ደጋፊን_ማሰር_ማሳሰር_ይቁም !!

ደጋፊን በማሳሰር ክለባችንን እየመራው እቀጥላለው ማለት አይቻልም ዋ!!

ምንጊዜም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅደም✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
እኛ ይህንን ቦርድ ስንቃወም እልፍ አዕላፍ ምክንያቶችን ይዘን ነዉ ከነዛ ውስጥ ጥቂቶቹ:-

#የዛሬ 25 አመት ስታዲየም እንገነባለን
#የዛሬ 22 አመት የዳሸን ባንክ ሼር አለን
#የዛሬ 20 አመት ከአፍሪካ ትልቁን ቡድን
እንገነባለን
#የዛሬ 2ዐ አመት አራሳችንን እንችላለን
#የዛሬ 15 አመት ለስታዲየሙ 10000 ካሬ እናስጨምራለን ×
#የዛሬ 13 አመት የትሬይኒንግ ቦታ እንገነባለን
#የዛሬ 1ዐ አመት አክስዮን እንሸጣለን ×
#የዛሬ 15 አመት ፅ/ቤቱን በባለሙያ እናደራጃለን
#የዛሬ 15 አመት 7 ፎቅ ፅ/ቤት እንገነባለን(የሎሚ ፕሮጀክት ሳይረሳ)
#የዛሬ 7 አመት የትሬይኒንግ ቦታ አናዘጋጃለን
#የዛሬ 13 አመት ስታዲየም ልንገነባ ነው ስለሆነ ደጋፊውም ያዋጣ
#Jul 28, 2021
ቅዱስ ጊዮርጊስና ኮረንቲያስ ልምድ ለመለዋወጥ ተስማሙ
ቅዱስ ጊዮርጊስና የብራዚሉ አንጋፋ ክለብ ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ተስማሙ፡፡(የወዳጅነት ጨዋታ በሁለቱም ሀገር ለማረግ ተስማሙ) የት ደረሰ?
#Dec 15, 2022
በለገሀር የሚገኘው የፈረሰኞቹ መዝናኛ ማዕከል ስራ መጀመሩን እንገልፃለን።
ፈረሰኞቹ SPORTS BAR የት ደረሰ?
#Jun 16, 2020
የቁሳቁስ ሽያጭ ማዕከል ተከፈተ የት ደረሰ?
CASTEL WINERY PLC

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የቀድሞ የክለባችን የቡድን መሪ አቶ ዳንኤል ካሳ ታስሯል

በተከታታይ የክለባችንን የቦርድ አመራር በይፋ የሚቃወሙ የክለባችን ሁለት ደጋፊዎች ታስረዋል እስካሁን ሰዓት ድረስ የታሰሩበት ምክንያት ግልጽ አልተደረገም

#ደጋፊን_ማሰር_ማሳሰር_ይቁም !!

ደጋፊን በማሳሰር ክለባችንን እየመራው እቀጥላለው ማለት አይቻልም ዋ!!

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ያያ ፍርድ ቤት ሳይቀርብ 15 ቀናት ተቆጥረዋል

ፍትህ ለያሬድ መላኩ

ፍቱት ከልጆቹ ጋር በሰላም ይገናኝ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
🔸የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በ1928 ዓ.ም የተመሰረተ የሀገራችን የመጀመሪያው የእግርኳስ ክለብ ነው። ይህ አንጋፋ ክለብ ዘጠና አመት ሊሞላው ጥቂት አመታት ብቻ የቀረው ህዝባዊ ክለብ ቢሆንም እንደ እድሜ እኩዮቹ ሌሎች የአፍሪካ ክለቦች በአደረጃጀቱና በውጤታማነቱ ወደኋላ የቀረ ክለብ ሆኗል።

እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክለቡን በኃላፊነት የሚያስተዳድሩት አመራሮች ክለባችንን ለከፍተኛ አስተዳደራዊና የፋይናንስ ችግር በማጋለጥ በክለባችን ላይ የህልውና ስጋት ደቅነዋል። ስለሆነም እኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ክለቡ የገጠመውን ችግር እንዲሻገርና መፍትሄ ለማግኘት የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንሳት መልስ ለማግኘት እየጣርን እንገኛለን።

1) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላት በየአመቱ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ የማህበሩን እንቅስቃሴ ሪፖርት እንዲቀርብ በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ላይ የሰፈረ ቢሆንም ከ2010 ዓም ጀምሮ ይህ ባለመፈፀሙ።

እንዲሁም የማህበሩ አመራር የስልጣን ጊዜ በ2012 ዓም ያበቃ ቢሆንም ከስፖርት ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ውጪ ያለ አግባብ በኃላፊነት ላይ ያሉ በመሆኑ።

2) ክለቡ በተለያየ ጊዜ ለስታዲየም፣ ለልምምድ መስሪያ እና ለተጨዋቾች መቆያ (ሆስቴል) መስሪያ ከመንግስት መሬት የተሰጠው ቢሆንም የክለቡ ኃላፊዎች ደጋፊውን አስተባብረው ወደ ስራ መግባት ባለመቻላቸው ክለቡ ገቢ ሊያገኝ የሚችልባቸው ንብረቶች እንዳያፈራ አድርገዋል።

እንዲሁም ክለቡ ሌሎች የገቢ ማግኛ መንገዶችን ተጠቅሞ የራሱን ወጪዎች በራሱ ሊሸፍን የሚችልባቸው አሰራሮች ባለመኖሩ ለከፍተኛ የገንዘብ እጥረት እንዲጋለጥ ተዳርጓል።

3) ክለቡ የዘመናዊ እግርኳስ ክለብ አስተዳደር የሌለው በመሆኑ ተጠያቂነትና ግልፅነት ያለው አሰራር ማስፈን እንዳይቻል አድርጓል። ይህም በክለቡ ሁለንተናዊ እድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሯል።

በመሆኑም ከላይ የተገለጹትና ሌሎችም የክለቡ አንኳር ችግሮች እንዲቀረፉና ክለባችን በአስተማማኝ መሰረት ላይ እንዲቀመጥ ባለን ፅኑ ፍላጎት እኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በክለቡ ውስጥ የአመራር ለውጥ እንዲኖር አጥብቀን እንጠይቃለን።

ስለሆነም ሁሉም የመንግስት ተቋማትና የስፖርት ፌደሬሽኖች ጥያቄያችን ክለባችንን ለማስተካከል ያለመ ብቻ እንደሆነ እንድትገነዘቡልን በማሳወቅ ከመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጎን እንድትቆሙ እንጠይቃለን።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ምንቴ እና አሉላ

ምርጥ ጊዜ በዳማው ማልያ 🏆❤️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
🔸ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _23ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_  League

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ  

📆  እሁድ ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም
🕗 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት
🏟  በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
🏆❤️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
እንኳን ለፋሲካ  በዓል በሠላም አደረሳቹ !
       
መልካም በዓል!!

💛❤️ ፀሀይ ባንክ ለሁሉ 💛❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለክለባችን ተጫዋቾች እንዲሁም ውድ ደጋፊዎች በሙሉ እንኳን አደረስን አደረሳችሁ ።

#መልካም _ የትንሳኤ _ በዓል ።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
አምባገነኑ አመራር የራሱን ስህተት ከማመን ይልቅ አሰልጣኞቹ ላይ እርምጃ ወስዷል ክለቡም በገፁ እንደዚህ ብሏል 👇

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን እንቅስቃሴ ከገመገመ በኋላ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ውብሸት ደሳለኝ የበረኞች አሠልጣኝ ተለዋጭ መመሪያ እስኪሰጥ ድረስ ከማሰልጠን ተግባራቸው ታግደው እንዲቆዩ ወስኗል ።

በምትካቸውም አሠልጣኝ ደረጀ ተስፋዬ የዋናው ቡድን ም/ አሠልጣኝ ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ የወጣት ቡድናችን ዋና አሠልጣኝ ም/ አሠልጣኝ ሆነው ከሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም ዋናውን ቡድን በጊዜያዊነት እንዲያሠለጥኑ ተወስኗል ።

👆

እናንተንስ ማን ያግዳችሁ ማንስ ይገምግማችሁ ? 🤔

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ዘሪሁን ሸንገታ
የወያላ ጌታ💪✌️❤️

አመራሩ ያመጣው ችግር እንጂ አንተ የሰራህው ስህተት የለም እውነተኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ የሆነ ሁሉ ይሄን ሀቅ አይክድም

ዛሬም ይሄን እንላለን በቃችሁ ለዚህ ታላቅ ክለብ አትመጥኑም ።

ዘርዬ ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችህን አሳጥተውህ በቻልከው አቅም ክለብህን እያገለገልክ ቆይተሃል የእነርሱን ስህተቶች ለመሸፈን አንተን ተጠያቂ ሊያደርጉ የሞከሩት ሁሉ ከተጠያቂነት በየትኛውም መንገድ አያመልጡም ጊዜው ደርሷል ህዝባዊው ክለብ ወደ ባለቤቱ ለሆነው ለ ደጋፊው ይመለሳል

ዘርዬ እናከብርሃለን 🏆🙏❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ጉዞ ወደ ሀዋሳ

የክለባችን አጋር የሆነው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመድን ጋር አርብ ግንቦት 2/2016 ለሚያደርጉት ጨዋታ ስድስት አውቶቡሶች በነፃ አዘጋጅቷል ።

ስለዚህም የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ ደጋፊዎቻችን ሀሙስ ግንቦት 01/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00- ጀምሮ በስፖርት ማህበራችን መዝናኛ ክበብ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

- የጉዞ ቀንና መገኛ ሰዓት - አርብ ጠዋት 12:30 ከመዝናኛ ማእከላችን
- መመለሻ - ቅዳሜ ግንቦት 03/2016
"ቼ በለው"
አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!

እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል።

እርስዎስ?

የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
አሁንም ማሸነፍ አልቻልንም

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ  0 - 1 ኢትዮጵያ መድን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
HTML Embed Code:
2024/05/13 20:37:50
Back to Top