Channel: Purity Tube
መዝሙረ ዳዊት 27
4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።
መልካም አዲስ ዓመት ።

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1 ( 13-14 )
እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
መልካም ሣምንት ።

💍 ፍፁም የሆነ ትዳር እንዲኖርህ መጣርህን አቁም!!⛔️✋
💢በእውነቱ ከሆነ 'የተሻለ ትዳር' እንዲኖርህ ባትጥርም መልካም ነው!!
🔑 ይልቁንም ለራስህ የተሻለ ማንነት ለመፍጠር ትጋ!!
ትኩረትህ እግዚአብሄር አንተ እንድትሆን
የሚፈለግውን አይነት ሰው መሆን ከሆነ የዚህ ነገር ውጤቱ ይህ ነው
👉 ሚስትህ የተሻለ ባል ይኖራታል የተሻለ ትዳርም ይኖራችኋል
እርግጥ ነው ከሚስትህ ጋር የተሻለ ተግባቦት መፍጠር መቻል አለብህ፡፡
🔵 ግጭቶች በሚኖሯችሁ ጊዜ ለራስህ ተሟጋች ልትሆንና ጭራሽ እሷን ላታዳምጣት ትችል ይሆናል፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ ግን እንዲህ ያስተምርሃል፡፡
📜" ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤" ያዕ 1: 19
⚖ መልስ ለመስጠት ሳይሆን ሚስትህን ለመረዳት የምታዳምጣት ከሆነ የተሻልክ ሚዛናዊ ሰው ሆነሃል ማለት ነው፡፡ የዚህ ነገርም ውጤት ከሚስትህ ጋር የሚኖርህ መልካም ተግባቦት ነው ማለት ነው፡፡
#Married
💢💢 @Appeal4purity 💢💢

💍💍' #ፍርሃት '💍💍
👉ስሜታቸውን አሸንፈው እግዚአብሄርን ለማስደሰት የቆረጡ ብዙ ወጣቶች ወደ ትዳር ከመግባታቸው በፊት የግብረስጋ ግንኙነት ፈፅመው ስለማያውቁ የሚጋሩት አንድ የጋራ ስሜት አላቸው
እሱም 'ፍርሃት' ነው😱
👱♂በወንዶቹ በኩል "ምናልባት ባላረካት እንደወንድ አትቆጥረኝ ይሆን?" የሚለው የብዙዎች ፍርሃት ነው፡፡
👱♀️ሴቶች ደግሞ "ምናልባት ብዙ ቢያመኝ ደስታችንን ወደ ሰቀቀን እቀይረው ይሆን?" የሚለውን ፍርሃት ይጋሩታል፡፡
💯እውነቱ ግን እነዚህ ፍርሃት የሚመስሉ ስሜቶች አንድ ህፃን ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ ከሚሰማው ፍርሃት የተለዩ አለመሆናቸው ነው፡፡
💢እግዚአብሄርም ቤተሰብም 'ይሁን' ባለው ነገር መጨናነቅ ተገቢ አይደለም፡፡
👉አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር በሁለት ተጋቢዎች መሃል የግብረስጋ ግንኙነት መጣጣም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የሚሄድ ነገር መሆኑን ነው፡፡
🔑ይልቁንም እግዚአብሄርን በማያከብርና ጊዜያዊ ስሜትን ለማርካት ሲሉ ብቻ ከጋብቻ ውጪ የግብረስጋ ግንኙነትን የተለማመዱ ሰዎች ከእርካታ ይልቅ የፍርሃት ሰለባ እንደሚሆኑ ይታመናል፡፡
🔑ምክንያቱም ገና ከመጀመሪያው ነገሩን የሚጀምሩት"ወይኔ ሃጢያት ነው እኮ!" ፣ "አረግዝ ይሆን?" ፣ "ታረግዝብኝ ይሆን?" ፣ "ቤተሰብ ቢያውቅብንስ?" ፣ "HIV ብያዝስ?" ፣ "ለጓደኞቹ/ቿ ስለእኔ መጥፎ ነገር ቢያወራስ/ብታወራስ?" እና ከመሳሰሉ አስፈሪ ሁኔታዎች ጋር ፊትለፊት በመጋጠም ነው፡፡
💯ስለዚህ እስከ ጋብቻችሁ ቀን ድረስ በድንግልናና ስሜታችሁን በመግዛት የቆያችሁ ተጋቢዎች ሁሉ ፍርሃታችሁ ተፈጥሮአዊና የሚጠበቅ ነው፡፡ ሆኖም ግን "You will be fine😉"
📌በቅርቡ ለሚያጋቡ ወዳጆቻችዎ #ሼር ያድርጉ
#couples
#General
💢💢@PurityTube 💢💢

Forwarded from Purity Tube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ፖርን ( Porn ) ያለው እውነታ
📌 " ምናልባት የኢንተርኔት ሂስትሪ ( browser history ) ስላጠፋህ ማንም አላየኝም ትል ይሆናል ግን እግዚአብሄር ያይሀል "
© https://instagram.com/reformedbychrist
#General
💢💢 @PurityTube 💢💢

❓❓😟ለምን ተበሳጨች??
እውነት ነው ፤ ብዙ ጊዜ ወንዶች ሴቶቻቸው ለምን እንደሚበሳጩ ማወቅ ይሳናቸዋል፡፡
❓❓ለምን ❓❓
👉ሴቶች በፍጥረታቸው ውብ ፣ ማራኪ ፣ መስህብ ያላቸው እና ሌሎች መልካም ነገሮች ብቻ አይደሉም፡፡
ይልቁንም በአብዛኛው ውስብስብ ፍጥረቶች ናቸው ፡፡
👉አንዳንድ ጊዜ በተለይም ምንም ባልተጨበጠ ነገር ሲበሳጩ እነሱን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡
✨ወንድ ሚስቱ ወይም ፍቅረኛው ስትበሳጭ ማድረግ የሚችለው በጣም የተሻለ ነገር ከራሷ ጋር ጊዜና ቦታ አንዲኖራት መተው ነው፡፡
ይህም ሲባል ለረዥም ጊዜ ወይም ቀኑን ሙሉ መዝጋት ማለት አይደለም፡፡ በፍፁም❕
ለተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ለብቻዋ ተዋት ከዛም ተመለስና እሷ በምትወደው መልኩ ፍቅርህን አሳያት ፡፡
ከዛም ራሷ"ምን እነደነካኝ አላውቅም ፡፡ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት ተበሳጭቼ ነበር፡፡ አሁን አንተ ስላለህልኝ ተረጋጋሁ፡፡" ልትልህ ትችላለች፡፡
👉ይሄን መንገድ መጠቀም ካልፈለግክ ፤ በቃ መፍትሔ ፍለጋ ቢያንስ 12 መፅሃፍትን📚📚 ማገላበጥህ ነው፡፡
እዚጋ አንድ ምክር ፦ አልበርት አንስታይንም ቢሆን ሁሉም ወንዶች ሴቶቻቸውን መረዳት የሚችሉበት አንድ ጥሩ ቀመር ሊያዘጋጅ አይችልም፡፡
👉አሁን አሁን ሁሉም ፈላስፎች እና ሳይንቲስቶች በዚህ በእግዚአብሔር ቃል እየተሰማው መጥተዋል፦
💥"ሚስትህን እስከ ሞት ድረስ ውደዳት እናም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር፡፡" አራት ነጥብ፡፡💯
💮" ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25-26)
#couples #married

✨በ አገልግሎታችን ከተጠቀመ ወንድማችን አንደበት:-🙌
👂"ጌታን ከመቀበሌ በፊት pornography video አከፋፍል ነበር።ያኔ ነው ራስ በራስ ማርካት ጋር የተዋወኩት። ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኜ ከተቀበልኩ በኃላም ለአመታት አብሮኝ ሰንብቷል።አንድ ቀን በጣም ተስፋ ቆርጬ ቤቴ አስጠልቶኝ(እቤት ከገባሁ ማስተርቤት ስለማረግ) ካፌ ቁጭ ብዬ ነበር😌። ሰዓቱ 12:45 ገደማ ነበር።አንድ ስልክ ተደወለልኝ አነሳሁት: ከዚ በፊት እርዳታ ከጠየኩበት ከ councilling ነበር😄:: telegram bot ላይ እርዳታ መጠየቄን ረስቼው ነበር። ለምክር አገልግሎት የደወለችልኝ ልጅ አወራቺኝ ለሰዓት ከምናምን ቅናቷ ግለቷ ከዚህ ነገር እንድወጣ ያላት ተነሳሽነት አስደሰተኝ። ዝም ብዬ ሰማኋት ለነገ የቤት ስራ ሰታኝ ተለያየን።ለተከታታይ 5ቀን ሰላም ሆኜ ቀጠልኩበት🕊️።በሳምንተ ተመለስኩበት።ብዙ አድካሚ እና እልህ አስጨራሽ ጊዘያት አሳልፌ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ🙌።በብዙ ጌታ ረድቶኛል።አሁን አይምሮዬ እና ስጋዬ ሰላም አግኝቷል።መንፈሴ እለት እለት ከጌታ ጋር ሳይቋርጥ በማረገው ፀሎት ፣ፆም ፣ የቃል ንባብ ረስርሷል🥰።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏። ይሄንን የ ምክር አገልግሎት ቡድን አመሰግናለሁ። በዚህ የሀጢአት እስራት ላላችሁ እግዚአብሔር ይችላል አልችልም እርዳኝ በሉት ይረዳችኃል።
☀️ሰላም ይብዛላችሁ።☀️"

[12/16, 1:11 AM] Seyoum: [12/16, 1:05 AM] Seyoum: ጌታ ይባረክ!!!
የፊርማው ሊንክ ከለሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ተለቀቀ!!!👏🏻👏🏻👏🏻
Petition page is ready!!
ፈርሙ! ፈርሙ!!አስፈርሙ!!!
በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን በአፋጣኝ!!!
[12/16, 1:11 AM] Seyoum: https://keap.page/gq193/.html

የቤተሰብ የስሜት ትስስር ( Emotional Attachment)
*******
ቤተሰባችን እሌኒ ክፍሉ በሙያዋ Mental Health Practitioner , Social Worker, Certified Trainer (@NGO) ስትሆን በቤተሰብ የስሜት ትስስር ( Emotional Attachment ዙርያ ሙያዊ ማብራሪያ ሰጥታለች ።
"ቤተሰብ ከልጆቹ ጋር ባለው ግንኙነት ለስሜት ትስስር ትኩረት ሊሰጥ ይገባል።"
እሌኒ ክፍሉ
ሙሉ መልእክቱን አርብ በኔትወርካችን( https://hottg.com/childdevtnetwork )ይጠብቁን🙏

Telegram
Child Dev't Network
ግሩፑ በዋናነት በልጆች ሁለንተናዊ እድገት ላይ ይሰራል ፡፡ በልጆች ስነልቦና፣ ጤና፣ አካላዊ ብቃት፣ የስሜት ብስለት እና ማህበራዊ መስተጋብር እንዲያዳብሩ ይተጋል ፡፡
🎯 የደራሲ ብርሃኑ በላቸው "ክቡር ልጆች" መጽሐፍ ሊመረቅ ነው
🎯 ከ"ክቡር ልጆች" መጽሐፍ የተወሰደ ...
"በልጅነት የሚፈጠር የስሜት ጠባሳ ( Adverse Childhood Experiences) እንደጥላ ይከተላል፡፡ ይህ የስሜት ጠባሳ አስፈላጊውን ህክምና ካላገኝ ልጅነትን አልፎ ትዳር ከተመሰረተ በኃላ የስሜት ጠባሳው የመገለጥ ዕድል አለው፡፡ የልጅነት የስሜት ጠባሳ በልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ አእምሮአዊ፣ ስሜታዊ፣ ማኅበራዊና ጤና ነክ ተፅዕኖዎች ያሳድራል፡፡
አንዲት እናት ልጆቿን ብቻዋን ታሳድጋለች፡፡ የአስተዳደግ ዘይቤዋ ከሌሎች ወላጆች ለየት ይላል፡፡ ልጆቿ ከሰፈር ልጆች ጋር ተቀላቅለው ሲጫወቱ አይቼ አላውቅምና ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር፡፡ ልጆችሽ ከእድሜ እኩዮቻቸው ጋር ሲጫወቱ አይቼ አላውቅም አልኳት፡፡
“በልጅነቴ ብቸኛ ወንድሜን ያጣሁት ሰፈር ውስጥ በተወረወረ ድንጋይ ነው” ወዲያውም ስቅስቅ ብላ አለቀሰች
“በጣም አዝናለሁ፤ መጠየቅ አልነበረብኝም” አልኳት
“እነዚህን ብርቅዬ ልጆች እንደ ወንድሜ ማጣት አልፈልግም፡፡ ውጭ እንደ ሌሎች ልጆች ቢጫወቱ ይሞቱብኛል ብዬ እፈራለሁ፡፡” አለችኝ
ህክምና ያላገኘ የልጅነት ጠባሳ ጊዜ ጠብቆ በትዳር ህይወትም ይገለጣል::"
“ክቡር ልጆች” መጽሐፍ በተለያየ ተግዳሮት ውስጥ ለሚገኙ ልጆች የመፍትሄ ሃሳብ ይዞ ቀርቧል፡፡በተለይም ልጆች የሚስተዋልባቸውን የስነ ልቦና ጫና እና የስሜት ስብራት ይተነትናል። መጽሐፉ በጥናት በማስደገፍ የመፍትሄ ሃሳብን በተጨባጭ ያመላክታል፡፡

💢BLESSING MART 💢
💯Original products with fair prices 💸 📱phones
🕶👛 beauty supplies & perfumes
👟shoes and clothes 👖
Join us 👇👇👇
https://hottg.com/blessingmart27

Blessing Mart
Original products with fair prices 💸 phones 📱 beauty supplies 🕶👛 perfumes, shoe 👟 and clothes 👖 we sell everything
📖 ክቡር ልጆች
✍️ ብርሃኑ በላቸው አሰፋ
@childdevtnetwork
⚠️ ጤና ቢስ አካላዊ ንክኪ
:::::::::::::::::::::::::::
አካላዊ ንክኪ እንደ ልጆች እድሜ እና እድገት ይለያያል፡፡ ልጆች እያደጉ ሲመጡ አካላዊ ንክኪው እንዲቀንስ ይመከራል፡፡ ልጆች እድሜያቸው በአስራዎቹ ሲሆኑ ፍቅርን የምንገልፅበት መንገድ ይለያል፡፡ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኙ ታዳጊዎች ፍላጎታቸው፣ ስሜታቸው ሊከበሩላቸው ይገባል፡፡ እንኳን አካላቸው አከባቢያዊ ነፃነታቸው (Physical boundary) ሊከበርላቸው ይገባል፡፡
በልጆች ላይ ፆታዊ ጥቃት እንዳይደርስ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ዘጠና ሦስት በመቶ ልጆች ፆታዊ ጥቃት የሚደረስባቸው በቅርብ ሰዎቻቸው ሲሆን ቀሪው ሰባት በመቶ ደግሞ ቀደም ብለው በማያውቁት እንግዳ ሰዎች ነው፡፡
ወላጆች ይህንን እውነት በመረዳት ለልጆቻቸው አስፈላጊውን ጥበቃ በማድረግ ለፆታዊ ፍላጎት ማርኪያ (Paedophilia) ከመሆን ለመታደግ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
መታቀፍ አልያም ጀርባ መዳበስ ምቾች የሚነሳቸው ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ያለፈቃዳቸው ፈፅሞ ሊነኩ አይገባም፡፡ ጤና ቢስ አካላዊ ንክኪ ትኩረት ተሰጥቶት መፍትሄ ያስፈልገዋል፡፡ ጤና ቢስ አካላዊ ንክኪ የምንለው አንድ ሰው በማንኛውም ወቅት የልጆችን ያልተፈቀዱ የግል አካላቸውን በመነካካት የሚያስጨንቅ፣ የሚያስፈራራ፣ የሚያበሳጭ፣ ግራ የሚያጋባ እና ምቾትን የሚነሳ ስሜት የሚፈጠርባቸው በተለይም ፆታዊ ትንኮሳን ሲያካትት ነው፡፡
ይህ አጀንዳ በተለይ ለእኛ አገር ከባድ ጉዳይ ነው፡፡ ጉዳዩን ከባድ የሚያደርገው ደግሞ በወላጅ እና ልጆች መካከል በግልፅ የመወያየት ልማድ አለመኖሩ ነው፡፡

📌የስሜት ቸልተኝነት
::::::::::::::
የስሜት ቸልተኝነት ወላጆች ወይንም አሳዳጊዎች የልጆችን ስሜት ያገናዘበ እንክብካቤ መንፈግን ይመለከታል::
ልጆች ምርር ብለዉ ሲያለቅሱ ፣በወቅቱ በአካል አለመገኘት ቢገኙ እንኳን ተገቢ እንክብካቤ አለማድረግ ይገኝበታል:: ቀለል አድርጎ ማየትና አመሉ ነው፣ አመሏ ነው ብሎ ቸል ማለት የልጆችን የስሜት ስብራት ያባብሳል::
በወላጆች ቸልተኝነት ያደጉ ልጆች ለረዥም ጊዜ ውስብስብ ችግር ውስጥ የመግባት እድላቸው ሰፊ ነው:: ከመገለጫዎቹ መካከልም የባዶነት ስሜት ይሰማቸዋል፤ ስሜታቸውን የመግለፅ ችሎታቸው ዝቅተኛ ነው፤ ስሜታቸውን አፍነው ይይዙታል፤ ሌሎችን ለማመን ይቸገራሉ፤እንዲሁም ራሳቸው ይወቅሳሉ፡፡
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ለረጅም ጊዜ በወላጆቻቸው ቸል የተባሉ ልጆች የአካል ጉዳት ከደረሰባቸው ልጆች ጋር ሲለፃፀሩ የጉዳት መጠናቸው ከፍተኛ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የቋንቋ ችሎታቸው ይቀንሳል፤ በትምህርት ውጤታማነታቸው በአንፃራዊ አነስተኛ ነው፡፡ እንዲሁም ከሰዎች ጋር የመግባባት እክል ይገጥማቸዋል፡፡
እንደወላጅ ለልጆች ስሜት እውቅና በመስጠት ፣ ለስሜቶቻቸው ቅርብ በመሆን ልንረዳቸው (Understand ) ይገባል።

ስኬታማነትና ደስተኛነት
በአንድ ወቅት በአንድ የትምህርት ተቋም ውስጥ አንድ ጥናት ተደረገ፡፡ ከትምህርት ቤቱ ሶስት አስተማሪዎች ካለምንም የጉብዝና ቅድመ-ሁኔታ ተመረጡና እንዲህ ተባሉ፣ “እናንተ ሶስታችሁ በትምህርት ቤቱ አሉ ከተባሉ ጎበዝ አስተማሪዎች መካከል ዋናዎቹ እንደሆናችሁ አጥንተን ደርሰንበታል፡፡
ስለሆነም፣ ከዚሁ ትምህርት ቤት ውስጥ እጅግ ጎበዝ እንደሆኑ የደረስንባቸው 90 ተማሪዎች ተመርጠውላችኋል፡፡ እነዚህን ጎበዝ ተማሪዎች በዚህ አመት በእናንተ ጉብዝና ልክና ለእነሱ ጉብዝና በሚመጥናቸው መልኩ እንድታስተምሯቸው እንፈልጋለን ተባሉ፡፡
ለተመረጡት 90 ተማሪዎችም እንዲሁ ጎበዝ መሆናቸው በጥናት እንደተረጋገጠ ከተነገራቸው በኋላ የትምህርት ቤቱ አሉ የተባሉ ጎበዝ አስተማሪዎች እንደተመደበላቸው ተነገራቸው፡፡
በአዲሱ ምደባ መሰረት ትምህርቱ አመቱን ሙሉ ቀጠለና በአመቱ መጨረሻ ሁለት ነገር እውን ሆነ፡፡
1. ዘጠናዎቹም ተማሪዎች ቀድሞ ያመጡት ከነበረ ውጤት በብዙ እጥፍ የተሻለ ውጤትን አስመዘገቡ፡፡
2. ሶስቱ አስተማሪዎች ከዚህ በፊት ከነበራቸው በስራቸው ደስተኛ የመሆ ሁኔታ በብዙ እጥፍ ጨምረው ተገቡ፡፡
የዚህ ጥናት ጥቆማ፡-
1. በራሳችን ላይ ያለን አመለካከትና ለራሳችን የምንናገረው ነገር መልካም ሲሆን ይህ አመለካከት በምናደርገው ነገር፣ በስኬታማነታችን ላይና በደስተኛነታችን ላይ ትልቅ አዎንታዊ ተጽእኖ አለው፡፡
2. በሰዎች ላይ ያለን አመለካከትና ለእነሱ የምንናገረው ነገር መልካም ሲሆን ይህ አመለካከት ሰዎቹ በሚያደርጉት ነገርና በስኬታማነታቸው፣ እንዲሁም በደስተኛነታቸው ላይ ትልቅ አዎንታዊ ተጽእኖ አለው፡፡
እስቲ ዛሬ ለራሳችሁ የወረደውንና የደከመውን ነገር ከምትናገሩና ያንን ሃሳብ ከምታሰላስሉ መልካም መልካሙን አስቡ፣ ተናገሩ!
እስቲ ዛሬ አጠገባችሁ ላሉት ሰዎች የወረደውንና የደከመውን ነገር ከምትናገሩና ያንን ሃሳብ ከምትዘሩባቸው መልካም መልካሙን እየተናገራቸው ያንን ሃሳብ ዝሩባቸው!
ይህንን ብናደርግ ቤተሰባችን፣ ጓደኝነታችን፣ ስራ ቦታችን፣ ሰፈራችንን ሃገራችን ወደ ስኬታማነትና ወደ ደስተኛነት አለም ቀስ በቀስ ይሸጋገራሉ!
ከራሳችንና አጠገባችን ካሉት እንጀምር፡፡
https://hottg.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
የጥበብ ምክር ለ ባለ ትዳሮች 👩❤️👨
1. ስኬታማ ጋብቻ ሊኖር የሚችለው ሁለቱም አጋሮች በአንድነት ሲሠሩበት ብቻ ነው👫
2. 🤷 ልክ በትዳር ላይ ተስፋ መቁረጥ ስሜት ሲመጣ ተረጋጋ, ቆም በል, አስብ, ግዜ ውሰድ, በችኮላ አትወስን, መፍትሔ ላይ ሥራ! 🧏♂️
3. በምንም አይነት ሁኔታ ከትዳር አጋርህ ውጪ ሌላ ሰው አትመልከት⛔️
4. ‼️በነገር ሁሉ ለትዳር አጋርህ ቅድሚያ ስጥ:: ጓደኞች መጥተው ሊሄዱ ይችላሉ
5. ስለ ቤተሰብህ ብትሠር እንኳ ቤተሰብህን እስክታጣ አትስራ! ለቤተሰብህ ግዜ ስጥ 👩❤️👨
6. በማንኛውም ክርክር ላይ፣ ማሸነፍ ሳይሆን መረዳት ላይ ትኩረት ስጥ 🤔
7. ቀናችሁን መልካም ቃልን በመለዋወጥ ጀሙሩ 📣🗣️

Forwarded from Birhanu Belachew Asefa
"እኩል ምላሽ አትስጪኝ/ጠኝ! ፣ ታደገልኝ!
፣ አሁንማ ተደረሰ! ኡፍ….ኡፍ.. "
ታዳጊ ልጆች ያላቸው ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ያለውን አለመግባባት ከሚገልጹበት ንግግር መካከል ይገኝበታል፡፡
እድገትን መገንዘብ
የልጆች አእምሮ እንደ ደህንነት ካሜራ
( Surveillance Camera ) የተሰጠውን መረጃ ይመዘግባል፤ ይሰበስባል፡፡ የተመዘገበው መረጃ በሚፈለገው ጊዜ ጥቅም ላይ እንደሚውል ሁሉ እድሜያቸው 13 ሲሆን በውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ( Subconscious mind) የነበረውን መረጃ በመገጣጠም
የራሳቸውን ትንታኔ መስጠት ይጀምራሉ፡፡
በዚህ ወቅት ታዳጊዎች መወያየት፣ መከራከርና ሃሳባቸውን መሰንዘርና ማሰላሰል ይጀምራሉ፡፡ለወላጅ ደግሞ ይህ የታዳጊዎች ባህሪ የወላጅነት ክብርን የሚፈታተን ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
የተቃርኖ ህይወት
አብዛኛውን ጊዜ ታዳጊዎች የቅርብ ሰዎቻቸውንና
የሚወዷቸውን ሲያበሳጩ ይስተዋላል፡፡ ታዳጊዎቹ ይህንን የሚያደርጉት ከጥላቻ የመነጨ ሳይሆን ከእድሜ እድገታቸው ተከትሎ በሚከሰትየስሜት መዋዠቅ (Mood swings) ነው፡፡ በዚህ ወቅት ታዳጊዎች የተዘበራረቀና ግራ የሚያጋባ ስሜት ያስተናግዳሉ፡፡ ለምሳሌ ቁጣ፣ ብስጭት፣
መናደድ…ይህንን ስሜት እንዴት መግለፅ እንዳለባቸው አለማወቃቸው ከቤተሰብ ጋር የአለመግባባት ምክንያት ይሆናል፡፡
የአፍላ እድሜ ተግዳሮቶች
ታዳጊዎች ካሉባቸው ተግዳሮቶች መካከል አቻ ግፊትናስሜታዊነት በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ታዳጊዎች ከአዋቂዎች በተለየ መልኩ ያስባሉ፡፡ አዋቂዎች አመክንዩን
( Reasoning) ሲጠቀሙ ታዳጊዎች ደግሞ ስሜታዊነት የነገሰበት ይሆናል፡፡
ታዳጊዎችን መረዳት (Understanding Teens)
ታዳጊነት የሽግግር የህይወት ምዕራፍ ሲሆን ህጻንምአይደሉም አዋቂም አይደሉም፡፡ ማንነታቸውን ፍለጋ ላይ የተጠመዱ በመሆናቸው በርህራሄና በፍቅር ልንረዳቸው ይጠበቅብናል፡፡
መውጫ ፦ ታዳጊዎችን የምናይበት አመለካከት (Attitude) ከእነርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት ይወስናል።
✍️ ብርሃኑ በላቸው አሰፋ
[https://hottg.com/childdevtnetwork]
Admin
፣ አሁንማ ተደረሰ! ኡፍ….ኡፍ.. "
ታዳጊ ልጆች ያላቸው ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ያለውን አለመግባባት ከሚገልጹበት ንግግር መካከል ይገኝበታል፡፡
እድገትን መገንዘብ
የልጆች አእምሮ እንደ ደህንነት ካሜራ
( Surveillance Camera ) የተሰጠውን መረጃ ይመዘግባል፤ ይሰበስባል፡፡ የተመዘገበው መረጃ በሚፈለገው ጊዜ ጥቅም ላይ እንደሚውል ሁሉ እድሜያቸው 13 ሲሆን በውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ( Subconscious mind) የነበረውን መረጃ በመገጣጠም
የራሳቸውን ትንታኔ መስጠት ይጀምራሉ፡፡
በዚህ ወቅት ታዳጊዎች መወያየት፣ መከራከርና ሃሳባቸውን መሰንዘርና ማሰላሰል ይጀምራሉ፡፡ለወላጅ ደግሞ ይህ የታዳጊዎች ባህሪ የወላጅነት ክብርን የሚፈታተን ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
የተቃርኖ ህይወት
አብዛኛውን ጊዜ ታዳጊዎች የቅርብ ሰዎቻቸውንና
የሚወዷቸውን ሲያበሳጩ ይስተዋላል፡፡ ታዳጊዎቹ ይህንን የሚያደርጉት ከጥላቻ የመነጨ ሳይሆን ከእድሜ እድገታቸው ተከትሎ በሚከሰትየስሜት መዋዠቅ (Mood swings) ነው፡፡ በዚህ ወቅት ታዳጊዎች የተዘበራረቀና ግራ የሚያጋባ ስሜት ያስተናግዳሉ፡፡ ለምሳሌ ቁጣ፣ ብስጭት፣
መናደድ…ይህንን ስሜት እንዴት መግለፅ እንዳለባቸው አለማወቃቸው ከቤተሰብ ጋር የአለመግባባት ምክንያት ይሆናል፡፡
የአፍላ እድሜ ተግዳሮቶች
ታዳጊዎች ካሉባቸው ተግዳሮቶች መካከል አቻ ግፊትናስሜታዊነት በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ታዳጊዎች ከአዋቂዎች በተለየ መልኩ ያስባሉ፡፡ አዋቂዎች አመክንዩን
( Reasoning) ሲጠቀሙ ታዳጊዎች ደግሞ ስሜታዊነት የነገሰበት ይሆናል፡፡
ታዳጊዎችን መረዳት (Understanding Teens)
ታዳጊነት የሽግግር የህይወት ምዕራፍ ሲሆን ህጻንምአይደሉም አዋቂም አይደሉም፡፡ ማንነታቸውን ፍለጋ ላይ የተጠመዱ በመሆናቸው በርህራሄና በፍቅር ልንረዳቸው ይጠበቅብናል፡፡
መውጫ ፦ ታዳጊዎችን የምናይበት አመለካከት (Attitude) ከእነርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት ይወስናል።
✍️ ብርሃኑ በላቸው አሰፋ
[https://hottg.com/childdevtnetwork]
Admin
Telegram
Child Dev't Network
ግሩፑ በዋናነት በልጆች ሁለንተናዊ እድገት ላይ ይሰራል ፡፡ በልጆች ስነልቦና፣ ጤና፣ አካላዊ ብቃት፣ የስሜት ብስለት እና ማህበራዊ መስተጋብር እንዲያዳብሩ ይተጋል ፡፡
HTML Embed Code: