TG Telegram Group Link
Channel: የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች
Back to Bottom
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ከኛ #ጋር #ለመስራት

የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቋሚ አባል ሆኖ በቋሚነት መስራት ለሚፈልጉ ሁሉ 2 አማራጮችን ይዘን የመጣን ሲሆን እነሱም 500 ብር በመክፈል እና ከ20 እሰከ 25 ሰውን የዩቱዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ ማስደረግ ናቸው። ከዛን ቋሚ አባል ይሆናሉ።

#የአባልነት #ጥቅሞች

ለረጅም ዓመታት ባካበትነው ልምድ እና እውቀት ተጠቅመን እርስዎን በብቃቶዎ እና በታላንቶዎ ልክ ከህልምዎት እናገናኛለን!።

👇የኛ ቋሚ አባል ስለሆኑ ብቻ👇

👍ፊልሞችን
👍ተከታታይ የቲቪ እና የDSTV ድራማዎችን
👍ትላልቅ የቢልቦርድና የብራንድ ፎቶ ማስታወቂያዎችን
👍የተለያዩ የሞዴሊንግ ፋሽን ሾዎችና ውድድሮች
👍ትላልቅ የቲቪ እና የሬዲዮ ማስታወቂያዎችን
👍የተመረጡ የክሊፕ ስራዎችን እና . . .

የመሳሰሉትን የኪነ ጥበብ ስራዎችን ከኛ ጋር በቋሚነት ጥራት ባለው ክፍያ ይሰራሉ።

ስለዚህ ከ2ቱ አማራጮች አንዱን በመምረጥ እና አያይዘውም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የስራ ልምድ በመላክ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን።

#1
👍500 #ብር #በመክፈል #ቋሚ #አባል #ለመሆን

          #ክፍያ #ለመክፈል

👉 1000228400762
Mohammed Oshe Negeso

ምርጫዎት #1 ከሆነ በንግድ ባንክ 500 ብር ከላኩ ብኋላ ደረሰኙን ስክሪን ሻት አድረገው ወይም ፎቶ አንስቶ በውስጥ ይላኩልን።

#2
MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=tjDQasGsW4IjvBYR

ምርጫዎት #2 ከሆነ
ከላይ ያለውን የዩቲዩብ Link በመጠቀም ቢያንስ ለ25 ሰው ልኮው ሳብስክራይብ ማስደረግ እና ማረጋገጫ ስክሪን ሻት አስደርገው ለኛ በውስጥ ይላኩልን።

ለበለጠ መረጃ እና ፋይሎችን ለመላክ
@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129

መልካም ዕድል!
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
25 ሰው የነበረው የዩቲዩብ ቻናላችን ሳብስክራይበሮች ቁጥር ወደ 10 ዝቅ ያደረገን ሲሆን 10 ሰውን ቻናላችንን ሳብስክራይብ በማስደረግ በቀጥታ ቋሚ አባላችን ይሁኑና ጥራት ያላቸውን ስራዎች በአሪፍ ክፍያ ከኛ ጋር ይስሩ።
@Musiye @Yehawinelij

MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=LWibsQMhHWCDsakR
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እሁድ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 8 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ሁሉም ነጫጭ ልብስ ማምጣት የሚችሉ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን እሮብ እና ሃሙስ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ22_30
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቋሚ አባላት የሆኑ ብቻ

@Musiye @Yehawinelij

0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#በዜሮ #ለምድ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰሞኑን ለሚሰራ ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እና አንዲት ረዳት ተዋናይ ሴት እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለወንዱ

👍ዕድሜ፦ ከ22 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.75 በላይ
👍ጥሩ ተክለሰውነት እና የሞዴል አቋም ያለው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ

#ለሴቷ

👍ዕድሜ፦ ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆነችው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ ቀረፃ 4 ሴቶች ብቻ ይቀሩናል ፍላጎቱ ያላችሁ ሴቶች ቶሎ በውስጥ አውሩኝ።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ20_25
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
ለታዋቂ ሰው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ21 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.75 በላይ
👍አሪፍ ተክለሰውነት ያለው

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እሮብ ለሚሰራው የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ 3 ሴቶችን እንፈልጋለን።

👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

@Hawineartpromotion
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄንን ልጅ ለነገ ስራ ስለምንፈልግው በውስጥ ያውራን።
@Musiye    @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለምንሰራው የታዋቂ ሰው የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ ላይ አንድ ዋና ሴት ሞዴል እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.50 በላይ
👍በጣም ቆንጆ የሆነች እና ለMain Cast የምትመጥን

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
🌿ማስታወቂያ #Casting call

# ለማስታወቂያ ስራ 8 ሰዎችን እንፈልጋለን።

👉  3 ወንድ እድሜ ከ ሽበት 31- 34

👉 5 ሴት እድሜ 18 -24

🌿 መስፈርቱን ምታሟሉ  እዚ ላይ @Xo_NaBi ላኩልን

🕸የናተው ቻናል የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ

ነገ ለሚሰራ የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ ለት/ቤት ሲን ተማሪዎች ሆኖ መስራት የሚችሉ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶች ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.50 በላይ
👍ትወና የሚሞክሩ
👍የሃይስኩል ተማሪ የሚመስሉ

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0913649094
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#አስቸኳይ #ማስታወቂያ ነገ ለሚሰራ የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ ለት/ቤት ሲን ተማሪዎች ሆኖ መስራት የሚችሉ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶች ተዋናዮችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👍ዕድሜ፦ከ18_22 👍ቁመት፦ከ1.50 በላይ 👍ትወና የሚሞክሩ 👍የሃይስኩል ተማሪ የሚመስሉ @Musiye @Yehawinelij 0973123088/0913649094»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting_Call
#Main_Casts_only

ሰሞኑን ለምንሰራው ደረጃውን ለጠበቀ ማስታወቂያ ቀረፃ 10 ዋና Top ሞዴል ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መሰፈርት
Main Cast Standard
ቶፕ ሞዴሎች ብቻ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0913649094_0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለሌግዤሪ መኪናዎች ማስታወቂያ አሪፍ የሰውነት አቋም እና ቅርፅ ያላቸውን በዛ ያሉ ሴቶችን እንፈልጋለን።

መስፈርቱን የምታሟሉ ሴቶች በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0921625129_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ዝግጅቶችን በሙሉ ጨርሰን ሰሞኑን ለምንሰራቸው ክሊፖች እና ማስታወቂያዎች ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ19_26👈
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ👈
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ👈

ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ብቻ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ይላኩልን።

#ማሳሰቢያ
የምንፈልጋቸው (Main Cast) ዋና ሴት ሞዴሎችን ብቻ ስለሆነ መስፈርቱን የማታሟሉት ፎቶ አትላኩ።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄንን ልጅ ለስራ ስለምንፈልገው በውስጥ ያውራን።
@Musiye      @Yehawinelij
0973123088/0921625129
HTML Embed Code:
2024/05/05 08:16:56
Back to Top