#Casting_Call
የፊታችን ቅዳሜ 05/08/2017 ዓ.ም ለሚሰራ የታዋቂ አርቲስት ክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወጣት ወንዶችን እና 4 ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👉ዕድሜ ለወንዶች፦ከ22_24 ለሴቶች፦ከ18_24
👉ቁመት ለወንዶች፦ከ1.70 በላይ ለሴቶች፦ከ1.60 በላይ
👉ሴቶች ቆንጆ የሆኑ፣ወንዶች አሪፍ ተክለሰውነት ያላቸው
👉የቀረፃው ቦታ ወደ አያት ስለሆነ የዚያ አከባቢ ኗዋሪ ቢሆኑ ይመረጣል
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! )
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
>>Click here to continue<<
