Channel: ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#OFFICIAL
የክለባችን #ሶስተኛ ግብ ጠባቂ ቶም ሄተን በክለባችን ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ውል በይፋ ፈርሟል !!
@Man_United_Ethio_Fans

አዲስ ህጎች ተግባራዊ ይሆናሉ !
ወርሀ ነሀሴ ላይ በሚጀምረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር ዘመን ልዩ የሆኑ የቀጥታ ስርጭት ህጎች ይኖሩታል።
👉 በጨዋታ የእረፍት ሰዓት ላይ አሰልጣኞች እና ተጨዋቾች ሀሳባቸውን እንዲሰጡ ይደረጋሉ።
👉 ተቀይረው የወጡ ተጨዋቾች ኢንተርቪው ይደርግላቸዋል።
👉 መልበሻ ክፍል ውስጥ ካሜራዎች ይኖራሉ።
በቅድመ ጨዋታ እና ከጨዋታ በኋላ ባሉት ቃለ መጠይቆች በአጠቃላይ ደግሞ በእንግሊዝ ሚድያ የተሰላቸው ሩበን አሞሪም አሁን ደግሞ በእረፍት ሰዓት ጭምር ቃለ መጠይቆች ይኖሩታል!
@man_united_ethio_fans

TeamTalk ባወጣው መረጃ መሰረት ሩበን አሞሪም የአታላንታው አማካይ ኤደርሰን እንዲፈርም ፍቃዱን ሰጥቷል።
የቤርጋሞው ክለብ ከተጨዋቹ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።
* የዘገባው ምንጭ ታማኝነትን ከግምት አሰገቡ !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቤርጋሞው ክለብ ከተጨዋቹ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።
* የዘገባው ምንጭ ታማኝነትን ከግምት አሰገቡ !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from Betting expert Analyzer via @Josy_Button_Bot
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?
የብዙዎቻችሁን ፍላጎት የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ አግኝተናል ።
👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://hottg.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።
አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።
ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://hottg.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0

💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://hottg.com/ethiobingogame

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ልክ በዚህች ቀን በ2014 ክለባችን የ18 አመቱን ሉክ ሾውን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ። ተጫዋቹ በክለባችን ቤት በቆየባቸው 11 አመታት በሁሉም ውድድሮች 287 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል። በተጨማሪም በሁሉም ውድድሮች 277 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት አምልጠውታል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#መጠይቅ
ሉክ ሾው በቀጣዩ የውድድር አመት በክለባችን ቤት ቋሚ ተመራጭ ይሆናል የሚል እምነት አላችሁ ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሉክ ሾው በቀጣዩ የውድድር አመት በክለባችን ቤት ቋሚ ተመራጭ ይሆናል የሚል እምነት አላችሁ ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Forwarded from A-B-E-L ®️
🎰ዲፖዚት ሲያደርጉ በሁለት አባዝተን ወደ አካውንቶ እንደምናስገባ ሰምተዋል? 🎰
💥በኤለፋንት ቤት ከ 10 ብር ጀምሮ ዲፖዚት ስታደርጉ በየቀኑ 100% የካዚኖ ቦነስ እስከ 5,000 ብር ድረስ ይሰጣችኋል። ታድያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ዲፖዚት አርገው 100% ወደ ድል ይቅረቡ።
⚡️ለተጨማሪ ማብራሪያ ዌብሳይታችን ውስጥ በመግባት የፕሮሞሽን ገፃችንን ይጎብኙ - በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!👇🏾
በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot

#ማስታወቂያ
በብርያን ምቤሞ ዝውውር ዙርያ በርካታ ቅሬታዎች ከእናንተ እየደረሱን ሲሆን በተአማኒ ሚድያዎች ዙርያም ውዝግቦች ተነስተዋል ።
ስለዚህም ከዚህ በኋላ Here We Go ከእውቁ ፋብሪዚዮ እንዲሁም ከሌሎች ሚድያዎች ተጨባጭ እና እጅጉን ወሳኝ መረጃዎች እስካልቀረቡ ድረስ ...
ማለትም እንደ ህክምና ምርመራዎች ባሉ ሁነቶች ላይ መረጃ ካልተሰጠ ምንም አይነት ይሄንን ዝውውር የተመለከተ ዜና እንደማይቀርብ ለመግለፅ እንወዳለን ።
በተቀረው ሌሎች ተጨዋቾችን የተመለከቱ የዝውውር ዘገባዎች ዘወትር ለእናንተ በሚደርሱበት መንገድ መቅረባቸውን እንደሚቀጥሉ እናሳውቃለን ።
{ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ }

#Just_In
ቪክተር ግዮኮሬሽ አሁን ላይ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ኢላማ እንደሆነ ተነግሯል !!
[ Give Me Sport ]

ለብዙ ተወራራጆች ምቹ የሆነው የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር አሁንም በሀገረ አሜሪካ መካሄዱን ቀጥሏል !!
ኢንተር ሚላን ፣ ማንችስተር ሲቲን ፣ አል ሒላልን እና ሪያል ማድሪድን ጨምሮ ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳለፈው ውድድሩ በጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ላይ ይገኛል !!
ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀጣዮቹ ወደ ሩብ ፍፃሜ የሚያልፉት ቡድኖችስ እነማን ናቸው ? ኢንተር ሚያሚ ወይንስ ፒኤስጂ ፣ ቤንፊካ ወይስ ቼልሲ ... አሁኑኑ በ 1xBet ይወራረዱ ! 😍❤️
1xBet ን ምርጫዎ አድርገው ሲጫወቱ እጅግ አስደሳች ቦነሶችን ጨምሮ ለየት ያሉ ሽልማቶችችን የሚያገኙ ይሆናል ።
ለመወራረድ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ !!
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
በመቀጠል Promocode ሲጠይቆ MUETHF✅ ይጠቀሙ ።
በ 1xBet ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ ፣ ሚሊዮኖችን ይፈሱ !!! 🏆💸

#Update
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም በዚህ ክረምት #አራት ተጨማሪ ተጨዋቾችን የማስፈረም እቅድ አለው !!
[ Paul Hirst ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም በዚህ ክረምት #አራት ተጨማሪ ተጨዋቾችን የማስፈረም እቅድ አለው !!
[ Paul Hirst ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ጥያቄው ውድቅ ተደርጓል !
ብሬንትፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ለብሪያን ምቤሞ ያቀረበውን £55 ሚሊዮን + £7.5 ሚሊዮን ፓወንድ ሁለተኛ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።
ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን ብቻ መቀላቀል እንደሚፈልግ ለብሬትፎርድ እና ለቶትንሀም ጭምር በግልጽ ቢናገርም የዩናይትድ ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል።
ንግግሮች ቀጥለዋል ነገርግን ዩናይትድ ከመጠን በላይ መክፈል አይፈልግም።
[David Ornstein]

HTML Embed Code: