TG Telegram Group Link
Channel: የኔ ማስታወሻ✍🏾በኪያብ🦋
Back to Bottom
የሰም እና ወርቅ የሚያዚያ 13 ቀን ዝግጅት በበዓል ቀን ምክንያት መራዘሙ ይታወሳል።
እነሆ  ቀን መርጠናልና የዚህ ትውልድ ትንታግ ገጣሚያን ዓርብ ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ግዮን ግሮቭ ጋርደን 11:00 ሰዓት ይጠብቁናል። ዝግጅቱ ቅዝቃዜውን በማሰብ በአዳራሽ ውስጥ በመሆኑ ሁላችሁም ሼር በማድረግ መልዕክቱን እንዲያጋሩልን አደራ እንላለን። የእውነት ምስጋችን ከልብ ነው።
0911 125788

ዶ/ር አበባ የሺጥላ(እግዜር ቅኔ አማረው)
አርቲስት ባዩሽ ከበደ (ሚጡ
ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ
ገጣሚ ሰይፈ ተማም
ገጣሚ ረድኤት አሰፋ
ገጣሚ ሰሎሜ በቃ እጹብ
ድምጻዊ  ኡመር አሊ(ዘሙዬ)
ገጣሚ ጌራወርቅ ጥላዬ
ገጣሚ ሰብለ በቀለ ይገኛሉ።
የመግቢያ ዋጋ 100 :00 ብር
0911 125788
ሰም እና ወርቅ
..................................
ከረጅም አመት ቡኋላ እመጣለው…የዛኔም ግን እንደድሮ ሆኜ አደለም…አንቺ ማነሸ?…የት ነበርሽ?…ትለኝ ይሆናል…እኔም አንገቴን ደፍቼ እምልህ ነገር ቢኖር…"እያለሁ መች ነበርክ? ነው ስኖርልክ መቼ ኖርክልኝ ነው መልሴ
Forwarded from የኔ ማስታወሻ✍🏾በኪያብ🦋 (jerusalem🐦)
..(....
ከደከመህ ድካምህን ዋጥ አድርገው ያንተ ቦታ ላይ ካልደረስክ ድካምህን አትናገር እንደደከመህም አታሳይ ይህን አይቶ ሚቀድምህ ይኖራል ቦታ ምታገኘው ደርሰህ ስታርፍ ነው... ስለዚህ ድካምህ ስትደርስ ይደርሳል ...)

ኪያብ
🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ጥንካሬን ሳይሆን ስህተቴን ድክመቴን ሚነግሩኝ ብዙ ናቸው...... እንዲ ቢሆን እኮ ፤  ውይ ዛሬ ብዙም አላማረብሽም ፤ ምንድን ነው የመሰልሽው ፤ ወሬ ብለሽ ይሄን እንዳታወሪ፤ ጥሩ ሀሳብ ነው ግን በሌሎች ተቀባይነት አይኖረውም ፤ ምንም አይልም ግን ብዙ ሚጎለው ነገር አለ ፤ ይቅርብሽ ትርፉ ልፋት ነው፤ አቅም ይጠይቃል ገንዘብ ከሌለሽ  ዋጋ የለውም ፤ይደክምሻል ተወት አድርጊው፤ እረ ተይ እንዳትጨልይ ፤
ባግዝሽ ደስ ባለኝ እገዛ ቢፈልግም አንቺ ስለጀመርሽው በነካ እጅሽ ጨርሽው፤
እስክሁን ፍቅረኛ የለሽም ፤ ሀይለኛ ስለሆንሽ እኮ ነው የማይቀርቡሽ እንጂ ምን ይጎልሻል፤
አልፈልግሽም አለሽ እንዴ አይዞሽ በቃ አንቺም እኮ ጩጭጭ አልሽበት፤
ውይ ጎድቶሽ ሄደ አደል አልነግርሽም ብዬ ነው እንጂ ሲልከሰከስ አይቼዋለው ኧረ እኔንም ሊለክፈኝ ፈልጎ ነበር  ዞርበል አልኩት እንጂ፤
እስካሁን አላገባሽም  ኧረ ቆመሽ እንዳትቀሪ   መቼስ ስታማርጪ ነዋ ሀብታም ፍለጋ፤
በቃ ያገኘሽውን አግቢ፤
ውይ አገባሽ ምነው ሀብታም አታገቢም ነበር፤
ምኑን አይተሽ   ወድሽው፤
ምንሽን አይቶ ነው ያገባሽ ፤
ውይ ስቶልጂ ወፈርሽ ተዝረጠረጥሽ ገና ልጅ እኮ ነሽ ትልቅ ሰው አስመሰለሽ

  ይቀጥላል ወሬ አፋችን ለመልካም ንግግር ብንጠቀምበት እንደዚ እንዳወራራችን  ስንትና ስንት ነገር ሰርተን ነበር......

🦋ኪያብ
ድሮ ድሮ ድሮ… ድንጋይ ዳቦ እያለ
ሰማይ እንደ ጣራ ሳይርቅ ዝቅ እንዳለ
ዶሮም እንደ አሞራ መብረር እየቻለ
ታስታውሺ ነበር እወድሽ ነበረ…
.
ታድያ ምን ያደርጋል ሁሉም ተቀየረ
ድንጋይ ዳቦ ትቶ ድንጋይ ሆኖ ቀረ
ሰማይ አፈንግጦ እንደዚህ ከፍ አለ
ዶሮም መብረር ትቶ መራመድ ጀመረ
ልቤ ግን ልብ ነው ያኔ እንደነበረ
በዘመኑ ሙሉ ሲያፈቅርሽ የኖረ።

@poethaymi
ሁልጊዜ ከልቤ ደስ ብሎኝ ከትከት ብዬ ስስቅ.... Elementary school እያለኹ እያስተማረ ስስቅ በኩርኩም ደቁሶኝ ሲያበቃ "ሳቅ በኋላ ይሳቅብሃል !" ያለኝ አማርኛ መምህሬ ትዝ ይለኛል።

እንዴት ቢመታኝ ነው?


ሳቅ ይ ሳ ቅ ብ ሃ ል።




Traumatized.
©ሶፊ
ተለያይተን

ተ ራ ር ቀ ን ላገኝሽ ስለማልችል።

"መጀመሪያ ቃል ነበረ፤ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።"

ብሎ የቃላትን ሀያልነት ያሳየን አምላክ፤
የእርሱን ጥበብ ተመርኩዜ በድርሰቴ አንቺን ዳግም ፈጠርኹሽ በቃላቴ ነፍስን ዘራሁብሽ።

ምንም እንኳን ግዘፍ አካል ነስተሽ ዳግም ባንገናኝም።በምናቤ፤በእኔ አለም ዛሬም አንድላይ ነን።

አ ል ተ ለ ያ የ ን ም።





#Repost
ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
©ሶፊ
ግንቦት ፩
ልደታ ለማርያም
🙏ዮም ፍሰሀ በእንተ ልደታ ለማሪያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🎤Hሀበሻman
Forwarded from የኔ ግጥም በታገል በንቲ🌹📜❤️ (ታገል ነኝ ገጣሚዉ✍️)
ገደለኝ ክህደቷ ፡
                 አደረገኝ በድን ፣
ባመነዉ የሞተ ፡
               ከቶ በምን ሊድን ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ታገል ገጣሚዉ
tiktok.com/@tagelbanti
አቅፌው እያደርኩ ፡
                      በህልሜ ተኝቼ፥
ሳገኘው እኮራለሁ ፡
                      ሳልመው ሰንብቼ።

አልቀረብኝም💪😁

         #ዮቶራዊት
   @Mahder_Kasahun🦋
Forwarded from ግጥም ከፊሊሞና 🇪🇹 (HሀበሻMan✌️)
😭💔💔ለሱ ምንም አይደል💔💔




🎤Hሀበሻman

@Abusha_13
@keFilimona
………📖📖📖
"… ብስል ከጥሬ፣  ስንዴ ከእንክርዳድ፣ ደግ ከክፉ፣  ታታሪ ከሰነፍ፣  ተ ደ ባ ል ቆ  መሳ ለመሳ የሚኖርብሽ ዓለም፥ ጨርሰን እንዳንጠላም፣ ጨርሰን እንዳንወድም፣ ጨርሰን እንዳንወቅስም፣ ጨርሰን እንዳናመሰግንም  ጉ ራ ማ ይ ሌ  ዓለም፥ ስሜታችንንም ጉራማይሌ አደረገቸው። …"

#ዮቶራዊት
@Mahder_Kasahun🦋
ከአለም ፣ ከሰው፣ከብዕር፣ከማስታወሻ እንደራኩኝ ባዉቅም ሀሳቤን አልገደልኩትም ተከማችቷል

ኪያብ
ስላንተ ነው የማወራው ስላንተ ብጣሽ ሀሳብ ብጣሽ ልብ የለኝም
የነበረኝ ፍቅር ረቂቅ መሆኑ አሁን ድረስ ያስገርመኛል

ባይገርም ቆፍጣና ሆኛለው ማለቴ ልበ ደንዳና ጀግንነት አይደለም አውቃለው ግን መልካም ነው ይመቻል

ኪያብ
ከ' አሁን ቀጥሎ ሚመጣው መልካም እንደሆነ ይሰማኛል


     "የኔ ሳቂታ" እጁን ዘረጋልኝ  ምንድነው? ደንሼ አላውቅም ማለቴ አልችልም። "ካልሞከርሽ አትችዪም!" ላስከፋው አልፈለኩም  ተ ነ ሳ ሁ  ግራ እጄን ከትከሻው   ቀኝ እጄን ከግራ እጁ አጣመራቸው   በቀኝ እጁ ወገቤን በመያዝ ይበልጥ አቀራረበን  "አ ይ  ደነግጥም ልቤ ለሌላ..."  አ ስ ረ ቀ ረ ቀ ው
    ጥዑም ድምፁን እየሰማሁ  እንቅስቃሴውን ለመከተል ሞከርኩ  ግን ፍርሀቴንና የልብ ምቴን  መቋቋም አልቻልኩም.. መዝፈኑን አቁሞ በሚሰረስሩ ዓይኖቹ   የ ሆ ነ  አይነት አስተያየት እያየኝ..
    ለምን ትፈሪኛለሽ?
    እ እኔንጃ   አንተ ለምን እንዲ ታየኛለህ?
    እያት እያት ይለኛል 
    ማ ን?
    ልቤ
    ቲ..  እብድ፥ ደሞ ድምፅህ ያምራል
    ካንቺ ሳቅ ባይበልጥም

    ስትሽኮረመሚ ይበልጥ ታምሪያለሽ
    ኦ.. በ ቃ  አትሟዘዝ…………………………………

         #ዮቶራዊት
    @Mahder_Kasahun🦋
እንኳን ደና መጣህ
መቼ ትሄዳለህ ?

🎤Hሀበሻman
@KeFilimona
HTML Embed Code:
2024/06/03 08:19:50
Back to Top