TG Telegram Group Link
Channel: ISLAM IS UNIVERSITY
Back to Bottom
☞ሙነሺዶች የዲን አለቃ ሁነዋል፡፡
☞ሙስሊሞች ቀርአን ከመቅራት ሀዲስ ከመቅራት ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ሁነዋል፡፡ ሞዴልህ ማን ነዉ ቢባል ነብዩ ሰዐወ ማለት ትተዉ ቲክቶክ ፎሎዉ ያደረጓቸዉን የሚጠሩ ይመስላሉ
☞ሴቶች ቁርአን ከመቅራት ሙነሺድ ማየት...ዲኗን ከመማማር ዋሪዳ ሚንበር እያለች ፊቷን ድልቀለም ፋብሪካ ቀለም ሳምፕል መስላ በቲቪ ለመታየት..ነብዩ ሲጠሩ ሰዉ ክብር  ነበረዉ አሁን ግን ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ የመድረክ ላይ መጨፈሪያ አድርገዋል፡፡ ሴት ትዳር ስታስብ የምታስበዉ ታዋቂ ሰዉ ሆነ..በተለይ የመድረክ ወረርሽኞችን ሆነ ..ነብዬ ትዝ እያልኩን አንበላም አንጠጣም እራበን እያሉ ለሚቀልዱ ሙነሺዶች ሆነ የሴቶች ዌናያቸዉ  ህልማቸዉ ሁሉ የተትረከከ ሆነ...ሴቶች ህዝብ መሀል ካለ ንብ መድረክ ላይ የሚዘል ዝንብ ወዳድ ሁነዋል፡፡ አንዱ ወዶ አይደለም ይህን ሙስሊም ማህበረሰብ በየአቅጣጫዉ ሲመለከት በtiktok በሚዲያ የሚከተዉን ሲያይ ደጃል ቢመጣ ምንም የሚቸገረዉ የሚያስቸግረዉ የለም ያለዉ
.....
ብቻ ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ካሊድ ኢብኑ ወሊዲን የሚደግም የሴት መሀፀን ጠፋ ያሉት ወደዉ አይደለም፡፡

ግን ለምዕራባዉያን መቼም ቢሆን የማይረታ በተንኮል የማይታለሉ ሁሉም ጀግና ለዲነል ኢስላም ለነፃት የሚዋደቁ አሉ ፍልስጤም ጋዛ ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ከ1400 በፊት የመሰከሩላቸዉ
ከህዝቦቼ ጠላቶቻቸዉ ላይ የበላይና አሸናፊ የሆኑ አንዲት ጭፍራ ሀቅ ላይ ከመሆን አይወገዱም፡ከሚያገኛቸዉ የኑሮ መከራ ዉጭ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነዉ የአላህን ትዕዛዝ እንዲመጣላቸዉ ድረስ የተቃረናቸዉ አይጎዳቸዉ፡
....አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የት ነዉ ያሉት?ብለዉ ሱሀባዎቹ ጠየቋቸዉ
...በይተል መቅዲስ በበይተል መቅደስ ዙሪያ ብለዉ መለሱላቸዉ፡፡(ሀዲሱን አህመድ ዘግበዉታል)

ነብዩ ሰዐወ ከ1400 አመት በፊት ይመጣል ብለዉ የተነበዩት ትንቢት ምንያህላችን እናቃለን???
ሙስሊሞች አይሁዳዉያንን እንደሚጋደሉ ነግረዉናል::
ሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ እንዲህ ብለዉናል
ሙስሊሞች አይሁዳዉያን ጋር ሳይጋጠሙ በፊት ቂያማ አትቆምም ሙስሊሞች አይሁዳዉያንን እስኪገሏቸዉ ድረስ የዚህን ጊዜ አይሁዳዉያን ሞትሽን ሽሽት ለመደበቅ ከዛፍና ከዲንጋይ ሆላ ይሸሸጋሉ ግን ዛፉና ድንጋዩ አንተ ሙስሊም የአብደሏህ ከኔ ሆላ የተሸሸገ የሁዲ አለ መጥተህ ግደለዉ ይላሉ፡፡ሁሉም ዛፎች ይናገራሉ ከገርቀት ዛፍ በቀር ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ(ሀዲሱን ቡሀሪና ሙስሊም ዘግበዉታል፡፡


እናም እኛም ኢንሻ አላህ የነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ትንቢት አላህ ያሳየናል ..ከላይ ካለዉ ሀዲስ ገርቀት የሚበለዉ ቅጠል አሁን ያለዉ እስራኤልሀ ሀገር ዉስጥ በብዛት አለ...በዚህ ጦርነት ከተበታተኑበት ከተለያየ ሀገር ወደ እስራኤል ተሰባስበዋል አሁን ለራሱ ሙሉ የእስራኤል ጦሯን 360,000 በላይ በቀጥታ የጋዛን ሙስሊሞች ለማጥፋት ከአለም ግፈኞች መንግስት ጋር ተባብራ ትደበድብ ይዛለች ግን አላሸነፈችሞ አታሸንፍም እነዛ በአላህ የሚታገዙ ጭቁን ከሰዉ ምንም የማይከጅሉ በአላህ 100% መተማመን ያላቸዉ ኢስላም ሲደፈር የማይወዱ የጋዛ የሀማስ የፍልስጤም ህዝቦች ወደዳችሁም ጠላችሁም ነብዩ ሰዐወ ነግረዉናል አሸናፊ ናቸዉ..እስራኤላዉያን መግቢያ ያጣሉ...አይታወቅም ይሄን ስታነቡ ከ25,000 በላይ ንፁሀን ሙተዉ ከቤት ከንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ አረብ ሙስሊም ሀገሮች ከድተዋቸዉ እንዴት ያሸንፋሉ??ብላችሁ ታስቡ ይሆናል

መልሱ አዎ 100% አሸናፊ ፍልስጤም ናቸዉ መቼ ላላችሁት አይታወቅም ገና ከዚህ በላይም አላህ ሊፈትናቸዉ ይችላል በዚሁም በቃችሁ ብሏቸዉም ይሆናል ቀናት ሳምንታት ወራት አመታት ብዙ አመታት ሊፈጅ ይችላል ጀሊሉ ነዉ የሚያቀዉ ፡፡ የሰባት ቀን የአረብ ጦርነት ከእስራኤል ጋር አረቦች ተጋጥመዉ እነ ግብፅ ሶርያ ወዘተ በሰባት ቀን ዉስጥ እስራኤል አሸንፋ አሁንድ ድረስ በዛ ድል ታስፈራቸዋለች...ግን አሁን ጦርነት የገጠመችዉ ፈሪ የስልጣን ወንበር ፈላጊ በነዳጅ ብር ልቦናቸዉን ያጡ አረቦችን ሳይሆን ፍልስጤሞችን ነዉ...ፍልስጤምን እስራኤል መቼቼቼቼምምምም ቢሆንንንንን አአአአአታታታታታታሸሸሸሸሸንንንንንፍፍፍፍፍፍምምምምምምም

አረብ ሀገር ከድተዋቸዉ ላላችሁ ዛሬ አይደለም የከዷቸዉ በተለያየ ክፍል እንዳየነዉ በፊት እንግሊዝ ጋር ተባብረዉ ለስልጣን ብለዉ ነበር የከዷቸዉ...
አሏህ ለአረብ ሀገራት በተለይ ለስዑድ አረብያ ልቦና ማስተዋልን  ይስጣቸዉ ብዙ ጠባሳ ቢኖርም የሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ የተወዱባት ሀገር መካን ይዛለችና ከዱአ ዉጭ አማራጭ የለም ...ግን አለች የመን ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ የመሰከሩላቸዉ አልኢማኑ የማኒ (ኢማን ከየመኖች ነዉ)ብለዋል ሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ በተጨማሪ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ የዉመል ቂያማ ዉሀ ጥሙ ሲጠና እኔ የማጠጣችሁ ሀዉድ አለ መጀመሪያ የምሰጠዉ #ለየመን ህዝቦች ነዉ ብለዉ መስከረዉላቸዋል፡፡ አሁን እንደምናየዉ እንደ የመን እና በጎን እንደ ኢራን መሬት ወርደዉ ሲያግዟቸዉ እያየን ነዉ፡፡ሁሉንም ለአላህ ብለዉ የሚሰሩትን አላህ ይገዛቸዉ፡፡

ያረብ ከ99 ስሞች ዉስጥ አንዱ ስምህ አዚዝ(አሸናፊ) የሆነዉ  ጌታየ ሆይ በአላህ በሙስሊም ጥላቶች ላይ አሸናፊነትህን አሳየን..ነብዩ ሰዐወ እንደነገሩን

ከህዝቦቼ ጠላቶቻቸዉ ላይ የበላይና አሸናፊ የሆኑ አንዲት ጭፍራ ሀቅ ላይ ከመሆን አይወገዱም፡ከሚያገኛቸዉ የኑሮ መከራ ዉጭ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነዉ የአላህን ትዕዛዝ እንዲመጣላቸዉ ድረስ የተቃረናቸዉ አይጎዳቸዉ ያሉትም በይተል መቅዲስ ነዉ እንዳሉን ጀግነነታችዉን ፅናታቸዉን እያየን ስለሆነ

በተጨማሪ በሀዲሰል ቁድስ ነብዩ እንዳሉን ሙስሊሞች ሳያሸንፉ ቂያማ አትቆምም እንዳልከን በህይወት ዘመናችን የምናይ አድርገን ያረብ...

ያኢላሂ የሞቱትን ጀነተል ፊርዶስ ..ሀዘን ላይ ያዩትን ሶብር...ችግር ላይ ያሉትን እርዳታህን..ጭንቀት ላይ ያሉትን ፈረጃህን..ጦርነት ላይ ያሉትን አሸናፊነትህን ለአለም ህዝብ አሳየን ያረብ፡፡

የሙስሊም መሳሪያዉ ዱአ ነዉ...እኛ ከፍልስጤሞች እነሱ ጋር በጀግንነት በቆራጥነት ከእግራቸዉ እጣቢ አንድርስም ብቻ 100% እርግጥ ነዉ ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈዉ እንደሚያሸንፉ ምንም ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለም ብቻ ፈተናዉን ቀላል ከአሁን በፊት ከተፈጠረ የቀለለ ያድርግላቸዉ...

ፁሁፉ ዛሬ ተፈፀመ በ7ክፍል ያቀረብኩት ፁሁፍ በአንድ ቀን በ24ሰአታት ብቻ የተዘጋጀ ነዉ በመሀል የተሳሳኩት የቃላት ስህተት ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ

ፁሁፉ ዛሬ ተፈፀመ...የፍልስጤምን ሰቆቆ ሀዘን እምባ አላህ ይፈፅምልን

አንተም አንቺም እሱም እሷም እናንተም በዱአ እንበርታ ብቻ ሁላቾንም 100% እንሁን ፍልስጤም ያሸንፋሉ እስራኤል የአለም ግፈኞች ቢረዷት ቢተባበሯት በቦንብ ብደበድብ በፈለገችዉ መሳሪያ ብትጠቀም የፍልስጤም ሙጃሂዶችን 1000% ማሸነፍ አትችልም፡፡

አሸናፊዉ ፍልስጤም ፍልስጤም ብቻና ብቻ ናቸዉ
እድሜ ይስጠን እናያለን.....,

06/06/2016
#ተ....... #ፈ.......... #ፀ...........መ


ፁሁፉ ላይ ስህተት ካለ የሚስተካከል ካለ ቶሎ ያሳዉቁኝ edit ማድረግ ስለሚቻል👇👇
hottg.com/Aisuu_bot hottg.com/Aisuu_bot
hottg.com/Aisuu_bot hottg.com/Aisuu_bot

join👇👇👇
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
  hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰመአት የሆነ ልጇን እንዴት እንደምሸኝ
ያረብ ምን ያህል ወኔ ነዉ ግን?
እናትነት!!!

የፍልስጤም እናቶች ሴቶች ልዩ ናቸዉ


hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
  hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
❝  ዑመር ብኑ ዐብዲል0ዚዝ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ልጃቸው አንድ ቀለበት በአንድ ሺ ዲርሃም እንደገዛ መረጃ ደረሳቸው። በዚህን ጊዜ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ፃፉለት።
بَلَغَنِي أَنَّكَ اشْتَرَيْتَ فَصًّا بِأَلْفِ دِرْهَمٍ. فَإِذَا أَتَاكَ كِتَابِي فَبِعِ الْخَاتَمَ. وَأَشْبِعْ بِهِ أَلْفَ بَطْنٍ. وَاتَّخِذْ خَاتَمًا بِدِرْهَمَيْنِ. وَاجْعَلْ فَصَّهُ حَدِيدًا صِينِيًّا. وَاكْتُبْ عَلَيْهِ: رَحِمَ اللَّهُ امْرَءًا عَرَفَ قَدْرَ نَفْسِهِ
"አንድ (ባለ) ፈርጥ (ቀለበት) በአንድ ሺ ዲርሃም እንደገዛህ ደርሶኛል። ይሄ ደብዳቤዬ እንደ ደረሰህ ቀለበቱን ሽጥና አንድ ሺ ሆድ አጥግብበት። ከዚያም የሁለት ዲርሃም ቀለበት ግዛ። ፈርጡን የቻይና ብረት አድርግና እንዲህ የሚል ፃፍበት፡ 'ልኩን ያወቀን ሰው አላህ ይዘንለት።' "


[ መዳሪጁ ሳሊኪን፣ ኢብኑል ቀይም፡ 2/316]
 
join👇👇👇
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
  hottg.com/IslamisUniverstiy_public_gro
ከመፅሀፍ ገፅ ➊➋
አይነስዉሩ ልጅ
አሚር ሰይድ

አንድ ሰውዬ በዲኑ ላይ ብዙም አይደለም፡፡ ሁለት ልጆች ያሉት ሲሆን ልጆች ግድ የለውም፡፡ ብዙን ጊዜ በሰዎች በማሾፍና በማላገጥ የተጠመደ ነው ። በአንድ ወቅት መንገድ ላይ የሚሄድ ዐይነ ሥውር አጋጠመው ሰዎችን ሊያስቅበት ብሎ ከጎኑ  እየሄደ በዚህ ሰው ማላገጥ ጀመረ፡፡ በዚህን ጊዜ ዐይነ ስዉሩ ሰው ልቡ ተሰበረ፡፡ በእጅጉ ተሰማው፡፡ በውስጡ ያለውን ደግሞ አላህ ይወቅ፡፡ ከዚህ ክስተት ከወራት በኋላ ይህ ሰው ዐይነ ስውር የሆነ ልጅ ተወለደለት፡፡ በዚም የተነሳ ተደናግጦና ሃሳብ ገብቶት ከዚህ ልጅ ጋር ግንኙነቱን አቋረጠ፡፡ እሱን ትቶ ለሌሎቹ ሁለት ልጆች ትኩረት ሰጠ፡፡ አዲሱን ልጁን ለእናቱ በመተው የሚያስፈልገውንም ወጭ ለሷ መስጠት ያዘ። ሆኖም ግን ውስጡ በእጅጉ ተጎድቶ ነበር፡፡ ይህ ልጅ ለመጥፎ ድርጊቶቹ መቀጫ ይሆን ዘንድ የተላከበት መሰለው፡፡ ልጁ እያደገ መጣ፡፡ አባት ስለሱ እያስብም፡፡ በመካከላቸው በስሜት መራራቅ ተከሰተ፡፡ ኢይፈላለጉም፡፡ ህፃኑ ልጅ ስድስት ዓመት ሞላው። አንድ ቀን እናት ከሁለት ልጆቹ ጋር ወጣ ብላ ስለነበር አባት ከዐይነ ስውር ልጁ ጋር ብቻውን ቤት ውስጥ ቀረ፡፡ ቀኑ ጁሙዓ ነውና ልጁ አባቱ ወደ መስጊድ እንዲወስደው ጠየቀ፡፡ አባት የስድስት ዓመት ልጁ የሚሰግድ መሆኑን ባወቀ ጊዜ ደነገጠ፡፡ ከዚህ በፊት መስጅድ ይወስደው የነበረ ማን እንደሆነ ጠየቀው። ልጁም እናቱ እንደሆነች ነገረው፡፡ አባት ልጁን ወደ መስጅድ ይዞት መሄድ ጀመረ። አንድ የሚያውቀው ትልቅ ሽማግሌ ይዞ የሚሄድ ዓይነት ተሰማው። ልጁ ከቁርአን የአል ከህፍን ምዕራፍ እያነበበ ነበር፡፡ አባት ይህን ሲሰማ ማልቀስ ጀመረ፡፡ በልጁ ሰበብ አላህን አወቀ፡፡ ልጁ በቃሉ ቁርኣንን መሸምደዱ ገረመው፡፡

ስብራቱ የነበረው ልጅ በዚህ መልኩ ወደ ፀጋ የተለወጠ ሆኖ አገኘው:: ሱብሓነላህ፡
ትበድልና  ይሰብርሃል፡፡ ትግጎዳለህም፡፡  ወደሱ ተጠግተህ በለመንከው ጊዜ ግን ስብራቱን ወደ ፀጋ ይለውጥልሃል፡፡

hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
  hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤎
[ አትፍሪም፣ አትዘኝም፣ እኛ ወዳንቺ መላሾቹ ነንና]!
አል ቀሶስ 7

ከባህሩ ጥልቀት ፣ ከፊርዐውን ጭካኔ
ወደ እሷ(ወደ እናቱ) እቅፍ ፣ ወደ ማረፊያው

ያንተስ ጉዳይ ከዚህ ይበልጣልን?!
አንድም በላዕ የለም፥በአሏህ ያለን የቂን ሚገልጠው ቢሆን እንጂ!!!
የሙዕጂዛ ጊዜ ቢያልቅም፥ አስታውስ ፥ ጌታህ 'ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር' መሆኑን

ይሄ ለእኔም ጭምር ነዉ ኢንሻአላህ አብሽሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከክፍልህ ጣሪያ ያልፋል ብለህ
የማታስበው የዱዓ፣ የልመና
ወይም የጥሪህ ድምፅ
ሰባቱ ሰማያትን ያልፋል አብሽር


{ "وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّا" }

[ ጌታህም ረሺ አይደለም ]

hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
  hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
ፈጣሪ(አሏህ) የለም ብለው የሚያምኑ ሰዎች ጭንቅ ሲላቸው ምን ይሆን የሚያደርጉት? ለማንስ ነው አቤት የሚሉት? ሞክረው/ጥረው አልሳካ ሲላቸው ማንን ይሆን አግዘን የሚሉት?
እኛስ አሏህ አለልን፡፡ አልሐምዱሊሏህ ሙስሊም ያደረግከን ጌታ፡፡ ዱዓ እናደርጋለን፣ ሠላት እንሰግዳለን፣ አዝካር እንላለን መፍትሄም እናገኛለን፡፡

አሏህ መጠጊያችን ነው፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 
🌤የጧት☀️☀️አዝካር🌤
                     
اصْبَحْنَا وَ أصْبَحَ المُلْكُ لِلَّهِ، وَ الحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ المُلْكُ، وَ لَهُ الحَمْدُ، وَ هُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أسْألُكَ خَيْرَ مَا في هَذَا اليَوْمِ وَ خَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَ أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا في هَذَا اليَوْمِ وَ شَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنَ الكَسَلِ، وَ سُوءِ الكِبَرِ، رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ في النَّارِ وَ عَذَابٍ في القَبْرِ.

ማለዳ ላይ ለመድረስ ነቅተናል፡፡ በዚህ ሰዓት ሉዓላልነት የዓላማት ጌታ የሆነው አላህ ነው፡፡ ምስጋና ከአላህ ነው፡፡ ከአላህ ውጭ ሌላ\አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አገር የለውም፡፡ ሉዓላዊነት የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የርሱ ብቻ ነው፡፡ ጌታዬ ሆይ የዚህን\ቅና የቀጠዩን የሌሊቱን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዚህ ቀንና ከቀጣዩ ከሌሊቱ ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ጌታዬ\ሆይ ከእሳት ቅጣት ከቀብር ውስጥ ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
ازكار الصباح
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
قَالُوا إِنَّا كُنَّا قَبْلُ فِي أَهْلِنَا مُشْفِقِينَ فَمَنَّ اللَّهُ عَلَيْنَا وَوَقَانَا عَذَابَ السَّمُومِ

[አጥ-ጡር 26-27]
“እኛ ፊት በቤተሰቦቻችን ውስጥ (ከቅጣት) ፈሪዎች ነበርን” ይላሉ። “አላህም በእኛ ላይ ለገሰ። የመርዛም እሳት ቅጣትንም ጠበቀን።” 


««የአላህ ፍርሃት ልብ ውስጥ ከሰፈረ፣የስሜታዊ ዝንባሌዎችንና የቁሳዊ ፍላጎቶችን ሰፈሮች አቃጥሎ ዱንያን ከልብ ያስወጣል። አላህም በዕለተ-ቂያማ የአርሽ ጥላ እንጂ ሌላ ጥላ በሌለበት ወቅት በዚሁ ጥላ ከሚጠለሉት ሰዎች መካከል ያደርገዋል።

ورجل دعته امرأة ذات منصب وجمال فقال: إني أخاف الله

“አንድ ሰው አንዲት በዘሯ የተከበረችና ውበት ያላት ሴት ለብልግና ስትጠራው እኔ አላህን እፈራለሁ ያለው ነው”

««አላህ ለሚጠነቀቀው ሰው መሃሪ ነው፣ በወንጀል ላይ ዘውትሯ አላህ ፊት መቆምን ለፈራና ለተፀፀተ ምህረቱ ብዙ ነው።
የቀለበት አደራረግ

ሴት ልጅ የወርቅም ይሁን የብር ቀለበት በፈለገችው ጣት ላይ ማድረግ ትችላለች። ነገር ግን ቤት ውስጥም ይሁን ከቤት ውጪ ስትሆን ጌጧን ባዕድ/አጅነቢይ ወንድ እንዳያይ ጌጡን መሸፈን ግዴታ ይሆንባታል። ይህም የቁርኣን ህግና ትእዛዝ ነው።

ወንድ ልጅ ግን የወርቅ ቀለብት ማድረግ አይችልም። ከወርቅና ከብረት ውጪ ካሉ ነገሮች የተሰራ (የብርም ይሁን ሌላ) ቀለበት ሲያደርግ በመጨረሻው ትንሹ ወይም ከሱ ቀጥሎ ባለው ጣት እንጂ በመሃለኛው ረጅሙ ጣት፣ ከሱ ቀጥሎ ባለው ሌባ (አመልካች) ጣትና አውራ ጣት ላይ ለወንድ ልጅ ቀለበት ማድረግ አይቻልም።
በተለይ በመሃለኛው ረጅሙ ጣትና ቀጥሎ ባለው አመልካች ጣት ላይ ቀለበት ማድረግን ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
በግልጽ ከልክለዋል።
ከመሆኑም ጋር ብዙ ወንዶች በነዚህ ጣቶች ቀለበት ሲያደርጉ ይታያል።
ዲናችንን እንወቅ! እውቀት ብርሃን ነው፤ አላዋቂነት ጨለማ ነው።

ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዩሱፍ ጠፋ አባቱም የ ዓይን ብርሃኑን አጣ..!!
●ጉዳዮቼን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ ብሎ በተናገረ ሰዓት ግን  ....ዩሱፍንም አገኘ የ ዓይን ብርሃኑም ተመለሰለት!!
.
.
ጉዳያቹን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጉት ከዛማ ልክ እንደ ነቢዩላህ ያዕቁብ  መፍትሔን ታገኛላችሁ
🐝 የማር ነጋዴ አንድ የቆምጣጤ ነጋዴን እንዲህ ብሎ ይጠይቀዋል:
ሰዎቹ ምን ሆነው ነው ካንተ እየገዙ እኔን ትተው የሚያልፉት ብሎ ጠየቀው !!
ነጋዴው እንዲህ አለው አንተ የምትሸጠው ማር ነው ግን ምላስህን እንደቆምጣጤ ነው ምትጠቀመው እኔ የምሸጠው ቆምጣጤ ነው ግን ምላሴን ምጠቀመው እንደ ማር ነው ብሎ መለሰለት!!

መልእክት : ሰዎችን በስነምግባርህ ተቆጣጠራቸው ¡¡
http://hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
http://hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
በአንድ እጁ ቁራጭ ብስኩት በሌላኛው እጁ ደግሞ የሽንት መሽኛ ከረጢጥ ተሸክሞ ኩላሊቱን እስኪታጠብ ተራውን እየጠበቀ በሆስፒታሉ ውስጥ ይንከራተታል።
በሆስፒታሎች ውስጥ ሌላ ዓለም አለ ስለ ዱኒያ ፍቅር, ምኞት, ገንዘብ አያወሩም ጤናን ብቻ ይጠይቃሉ.
አምላኬ ሆይ ታካሚን ሁሉ ፈውስ ያረብ!!
.
.
ስላለህ ነገር ሁሌም አመስጋኝ ሁን
ኢላሂ ምህረትህን ጌታዬ በሽታ ላደከመው ሁሉ🙏

http://hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
http://hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
ፈጣሪን አግኝቼ የመጠየቅ ዕድል ቢኖረኝ

አልበርት አይንስታይን እንዲህ ይላል:: ፈጣሪን አግኝቼ ጥያቄ መጠየቅ ብችል  ዓለምን(Universe) ለምን እንደፈጠረ እጠይቀው ነበር፡፡ ዓለምን ለምን እንደፈጠረ ካወቅኩ በኋላ እኔ ለምን እንደተፈጠርኩ አውቅ ነበር ይላል፡፡

እስልምና ውስጥ ግን እርሱ ለጠየቃቸው  ጥያቄዎች መልስ አለ፡፡

ጥያቄ 1. የሰው ልጅ ለምን ተፈጠረ?
መልስ፡- وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
[ ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56 ]
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡


ጥያቄ 2. ለምን ይህንን አለም ፈጠረ?
መልስ፡
✔️ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ {الذاريات:56
✔️ هُوَ الَّذِي خَلَقَ لَكُم مَّا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً  {البقرة:29
✔️ وَسَخَّرَ لَكُم مَّا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مِّنْهُ  {الجاثية:13
✔️  الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الأَرْضَ فِرَاشاً وَالسَّمَاء بِنَاء وَأَنزَلَ مِنَ السَّمَاء مَاء فَأَخْرَجَ بِهِ مِنَ الثَّمَرَاتِ رِزْقاً لَّكُمْ  {البقرة:22
✔️ وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ النُّجُومَ لِتَهْتَدُواْ بِهَا  {الأنعام:97
"" በአጭሩ…አላህ(ሱ.ወ) በሰማይም በምድርም እንዲሁም በውስጡ ያሉ ነገሮች በሙሉ  መጠቀሚያ(መገልገያ) እንዲሆኑላችሁ ነው የፈጠርኳቸው ይለናል፡፡ ""

الحمد لله على نعمة الاسلام

✍️ዐምማር ዐሊ
«ከጥቂት ጭፍራ በአላህ ፈቃድ ብዙን ጭፍራ ያሸነፈች ብዙ ናት፤ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው» አሉ፡፡ »
[አልበቀራህ 249 ]

አላህ እውነትን ተናገረ!
 
HTML Embed Code:
2024/05/21 10:42:40
Back to Top