TG Telegram Group & Channel
ISLAMIC SCHOOL | United States America (US)
Create: Update:

አንድ ቀን  አቡበከር ሲዲቅ(ረ.ዐ) በእንድ የአትክልት ስፍራ ውስጥ በመጓዝ ላይ ሳሉ አንዲት ወፍ ተመለከቱ:: በዚህን ጊዜ ከፍተኛ የጭንቀት ትንፋሽ ወደ ውስጥ በመሳብ፡-

....“ #ወፊት_ሆይ! በእርግጥ እድለኛ ነሽ። እንደ ልብሽ ትጠጫለሽ፣ ትበያለሽ፣ ትበሪያለሽም፡፡ ግን የትንሣኤ ቀን ፍራቻ የለብሽም።
#እንደ_አንቺ ብሆን ምንኛ በታደልኩ😔፡፡” በማለት ለትንሳኤ ቀን ያላቸውን ፍራቻ ገልፀዋል፡፡

  🔶የዉመል ቂያማን ሲያስታዉሱ:- “ምነው በአንድ እንሰሳ በመበላት ሕይወቱ የሚያቆመውን የሳር ቅጠል ወይም በመቆረጥ የሚወገደውን ዛፍ ሆኜ በቀረሁ ይሉ ነበር፡፡

#እኛስ_ለነገዉ_ሞት_ለትንሳኤዉ ቀን ምን አዘጋጅተናል???

✏️አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ብሏል

እናንተ ሰዎች ሆይ የሰአቲቱ መናወጥ በጣም ከባድ ነዉ፡፡በምታዩት ቀን አጥቢ ሁሉ ከአጠባችዉ ልጅ ትፈዝዛለች፡፡የእርግዝና ባለቤት የሆነችዉ ሁሉ እርጉዝዋን ትጨነግፋፉች፡፡ሰዎች በድንጋጤ ብርታት የሰከሩ ሆነዉ ታያለህ(ሐጅ1-2)

         © አሚር ሰይድ

◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━ ◈
4 another channal👇
             hottg.com/Islam_and_Science
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group

8👍3

>>Click here to continue<<

ISLAMIC SCHOOL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)