Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-19/post/Islam_and_Science/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
<የሰው ልጅ ሕያው ምሳሌ> @ISLAMIC SCHOOL
TG Telegram Group & Channel
ISLAMIC SCHOOL | United States America (US)
Create: Update:

<የሰው ልጅ ሕያው ምሳሌ>

ይህ ፎቶ የተነሳው በቱርክ ፎቶግራፍ አንሺ ነው። የፎቶው መልእክት ይች ትንሽ ልጅ በአንድ የቱርክ መንደር የምትኖር ፍየል ጠባቂ(እረኛ) ናት  ታዲይ ይች ልጅ ከምትጠብቃቸው ፍየሎች መሀል ድንገት አንዷ ፍየል ትወልዳለች የወለደችውን ፍየል ከምትጠብቅበት ቦታ ወደ ቤቷ ለመውሰድ ትፈልጋለች

ይሁንና መንገዱ በረዶ ስለነበር የወለደችው እናትና ልጇ በቅዝቃዜው ምክንያት ሊጎዱ ይችላሉ ብላ በማሰቧ የፍየሏንና የሕፃኑን ሕይወት ለመታደግ  እናቲቱን ፍየል እሷ  በትከሻዋ ተሸክማ አዲስ የተወለደውን ግልገል ደግሞ ውሻዋን አሸክማ ወደቤታቸው ለመጓዝ ቀዝቃዛውን ተራራ እየወጡ የሚያሳይ ፎቶ ነው።

እናም ይህ ይህ ፎቶ የሰው ልጅ ሕያው የመልካምነት ምሳሌ ነው ተብሎለታል እኛ ሰው በየ መንገዱ ክረምት ከበጋ ያውም ያለ በቂ ልብስ  ውሎ ሲያድር ይበርደው አይመስለንም እሷ ግን ፍየሏ ስለወለደች ብቻ እናቲቱም የወለደችውም ልጅ  ሊቀዘቅዛቸው ይችላል በዚህም የተነሳ ጉዳት ላይ ሊወድቁ  ይችላሉ ብላ በማሰብ  በልጅነት አቅሟ አዝላ ያውም በበረዶ የተሞላውን ተራራ ከቅዝቃዜ ጋር እየታገለች ተጉዛለች። 

ልዩነታችን ሰው መሆናችን ላይ ነው ሰው ስትሆን እንኩዋንን ለሰው ልጅ ለእንሰሳትም ታዝናለህ እውነትም የሰው ልጅ የመልካምነት ህያው ምሳሌ !!!

join👇👇👇
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group

👍92

>>Click here to continue<<

ISLAMIC SCHOOL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Can't create/write to file '/tmp/#sql-temptable-a06e-537a29-219b.MAI' (Errcode: 28 "No space left on device") in /var/www/hottg/function.php:216 Stack trace: #0 /var/www/hottg/function.php(216): mysqli_query() #1 /var/www/hottg/function.php(115): select() #2 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #3 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #4 {main} thrown in /var/www/hottg/function.php on line 216