TG Telegram Group Link
Channel: Birhan Tech™
Back to Bottom
◼️አሁን ደግሞ #Playlist የሚሰጣቸው ጥቅሞች ባጭሩ ላስረዳችሁ!

◼️የሰው ባህሪ፣ ፍላጎት ከአንዱ አንዱ እንደሚለያይ ሁላችንም እናውቃለን! ታዲያ አንድ ሰው ዩቲዩብ ላይ የሚመቸው ቪዲዮ ላንዱ ደግሞ ጠላተ ቪዲዮ ነው😁

◼️ታዳያ
#Playlist ጥቅሙ እዚህ ጋር ነው! ለምሳሌ Mr (X) ዩቲዩብ ላይ #Editing ቪዲዮ ማየት ቢፈልግና አብዛኛው ጊዜ #ኤዲቲንግ ሚከታተል ከሆነ የእናንተ ቪዲዮ በቀላሉ ወደሱ ይደርሳል! ይህን የምላችሁ እናንተ #Editing ምሰሩ ከሆነ ብቻ ነው!

◼️የ Playlist የመጀመሪያው ጥቅም ቪዲዮዎቻችሁ ከዩቲዩብ ካሉ ቪዲዮዎች መደብ እንዲቀመጥ ማድረግ ነው! ሲቀጥል ለ Subscriber እድገት ትልቅ ሚና ይጫወታል!

◾️በፊት አዲስ ቻናል ከፍቼ በ6 ወር ውስጥ
#Monetize (ተከፋይ) መሆን ችዬ ነበር በ Playlist አስተዋጽኦ ምክንያት! ያ ቻናሌ በተለያዩ ምክንያቶች ሊዘጋ ችሏልና አሁን አዲስ ከፍቻለሁ! በዚሁ አጋጣሚ #Subscribe እንድታረጉኝ እጠይቃችኋለሁ!

📢እንደምትጠቀሙበት ባለሙሉ እመነት እነግራችኋለሁ! መልካም አዳር
@InfoOfTech | #YouTubeTips
ልዩነት😘😘😘😘😘
@InfoOfTech | #GoogleTrans
❝ስማርት ስልካችሁ ላይ ሊኖር ግድ ይላል❞

🛃
#አቀናባሪ ኖት? የተለያዩ #ስቶሪ ለመስራት ፈልገዋል? ወይስ #ቫይን ተጫዋች ኖት? የፈለጉትን ይሁኑ ብቻ ዛሬ አንድ መተግበሪያ ከእናንተ ጋር ሊተዋወቅ ግድ ብሎታል!

ዩቲዩበር፣ ብሎገር፣ ስቶሪ ሜከር፣ ወይም ተራ ኤዲተር ልትሆኑ ትችላላችሁ!

🎦ያም ሆነ ይህ ዛሬ የማሳያችሁ መተግበሪያ እናንተ ስማርት ስልክ ላይ ለ' መጫን ቋምጦ ተነስቷል!😘

〽️የሶፍትዌሩ መገለጫ
#Power #Director ይባላል የተለያዩ ፊልሞች፣ ዶክመንታሪዎች፣ አስተማሪ ትምህርቶችን ለመስራት የሚያገለግል ምርጥ መተግበሪያ ነው!

〽️የፈለኩትን አይነት ቪዲዮ መስራት ስፈልግ የምጠቀመው መተግበሪያ ነው!

〽️ከሁሉም መተግበሪያዎች ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር የተለያዩ ፊልም ለመስራት ከምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች አንዱ
#Green #Screen በውስጡ አካቶ መያዙና

〽️በሺዎች የሚቆጠሩ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስታይል (Store) በውስጡ አቅፎ የያዘ በመሆኑ ነው!

🔰ቀጥታ
#PlayStore (ለመስራyStore) ላይ ገብታችሁ ያለ ምንም ክፍያ መጫን ትችላላችሁ!

⚠️ቻናላችንን ለሌሎች ማጋራት አትርሱ እንዲሁም የቻናላችንን
#Notification #On በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ!
@InfoOfTech | #EditingTips
♻️PowerDirector - Video Maker by Cyberlink Corp

💁‍♀New Feature
◽️Try out sample projects for trending features to experiment with the latest premium effects and features such as transitions, keyframes, and more.
◽️New Titles, Use gradient color presets, Shadows, and multiple borders to give your text the WOW factor.

|- Version: 9.3.1(100660)
|- Updated: Jun 8, 2021
|- Size: 89.90 MB
|- Version 9.3.1
@InfoOfTech | #EditingTips
🌉እሚገርም፣ እሚያስደንቅ፣ እሚያስደምም የስማርት ስልክ ዌልፔፐር

📌ሰላም ውድ የተወደዳችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! እኛ ደና ነን!

📌ለዛሬ ላሳያችሁ የወደድኩት የአንድሮይድ መተግበሪያ ~ ስልካችሁን የሚያስውብ የስክሪን ልጣፍ በእንግሊዝኛው አጠራር (ዌልፔፐር) ላጣችሁ ጓዶች ይሆናል ብዬ ነው!

📌መተግበሪያው ምንም አይነት
#ኢንተርኔት አይፈለግም በውስጡ አይታችሁ ማጨርሷቸው #ዌልፔፐሮች ይገኙበታል!

📌ፕሌይስቶር ላይ በመግባት Darkify ብላችሁ
#Search አድርጉ! ታገኙታላችሁ

⚠️ቻናላችንን ለሌሎች ያጋሩ! የራስዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ! እናመሰግናለን!

🌐በነዚህ አድራሻዎች ይከተሉን
▷Facebook :
fb.me/BirhanTechnology

▷YouTube :
https://www.youtube.com/channel/UC7gK2DfJBC-_hbiWomxH7Tw?sub_confirmation=1
@InfoOfTech | #Tips
#Darkify #Screen #Wallpaper
💁‍♀በአሪፍነቱ፣ በጥራቱና፣ በውበቱ ወድጄዋለሁ። ሞክሩት
@InfoOfTech | #Wallpaper
com.blackwallshd.blackwallpapers.apk
80.3 MB
♻️Darkify Screen Wallpaper

🔱SIZE ፡ 80 MB
@InfoOfTech | #Software
#FlimoraGo #HD #VideoEditor
✔️የሚገርም የቪዲዮ ማቀነባበሪያ አፕሊኬሽን ነው! በዛ ላይ ቀላልና ምቹ!
@InfoOfTech | #Software
FilmoraGo_Pro_@ApkMod_s.apk
74.9 MB
♻️FilmoraGo [Latest] - Modified

♦️ Version: 6.2.0
📊 Downloads: 50M+
📆 Updated On: 16/06/2021

✏️ Overview:
│FilmoraGo-the best free HD
│video editor and video maker
│with all features text, audio,
│emoji, special effects filters,
│backgrounds & many more.

Mod Information:-
├Pro Features Unlocked
├Ads/Services Removed
├Debug Code Removed
├Opt. & zipaligned graphics
├Full Multi Languages
├Ad layout visibility disabled
├Analytics & Firebase disabled
├Complete crashlytics removed
@InfoOfTech | #Software
ስልካችንን #Sanitize ማድረግ ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች መካከል:

◽️ለድምፅ ጥራት
◽️ለካሜራ ጥራት
◽️ለስክሪን መንቀራፈፍ
◽️ከብልሽት መታደግ ጥቂቶቹ ናቸው!

🔺ስለዚህ ስልካችንን ቢያንስ በቀን አንዴ በማፅዳት ለስልካችን ውበት፣ እንዲሁም ከጎንዮሽ ጉዳት በመጠበቅ የራሳችንን ተጋድሎ እናሳይ😁

⚠️ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ የቻናላችንን
#Notification #On ማድረግ አትርሱ!

🌐በእነዚህ አጅራሻዎች ይከተሉን:

Facebook :
fb.me/BirhanTechnology
Youtube :
https://www.youtube.com/channel/UC7gK2DfJBC-_hbiWomxH7Tw?sub_confirmation=1
TikTok :
TikTok.com/BirhanTech
Instagram :
https://www.instagram.com/invites/contact/?i=ksr2atp8eb81&utm_content=lt8p2bj
@InfoOfTech | #Tips
ለ Samsung Mobile ተጠቃሚዎች በሙሉ አንድ ማድረግ ያለባችሁ ነገር አለ!

💁‍♂የተለያዩ ሀከሮች፣ መረጃ መንታፊዎች ከሚጠቀሟቸው ስልቶች መሀከል ካሜራና የድምፅ መስመሮች ተጠቃሽ ናቸው!

💁‍♂እነዚህ መሳርያዎች በስልካችን በውስጠኛ በኩል ማለትም
#Software ውስጥ የሚገኙ የስማርት ስልካችን አካላት ናቸው!

💁‍♂ለዚህም ሲባል የተለያዩ መተግበሪያዎችን ጥቅም ላይ በማዋል ስራቸወን የተቀላጠፈ ያደርጋሉ!

🤳ዛሬ እንዴት አርገን ከእነዚህ ህገ ወጥ መተግበሪያዎች አደጋ መከላከል እንደምንችል እናያለን!

📲በመጀመሪያ የስልካችን
#Setting ውስጥ እንገባለን! ቀጥሎ #About #Phone የሚለውን አንዴ እንነካዋለን!

🔆ሲቀጥል
#Build_Number የሚለውን 4 (6) ጊዜ እንነካዋለን! ከዚያ በኋላ #Developer_Option የሚል አዲስ ማስተካከያ ይፈጠራል!

〽️ቀጥሎ ወረድ ብለን Quick Setting Developer Tiles የሚለውን በመንካት
#Sensor #Off የሚለውን አንዴ #Click እናደርገዋለን! ከዚያ በኃላ የተለያዩ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የሚደረገው የመረጃ ስብሰባ ማቋረጥ እንችላለን!

〽️ነገር ግን ይህን የምናደርገው ስልካችንን በማንጠቀምበት ጊዜ ብቻ ቢሆን ይመረጣል!

ያ ካልሆነ የተለያዩ ጠቃሚ ሶፍትዌሮችን መጠቀም አንችልም! ለምሳሌ : ካሜራ፣ ደውል (☎️).....!

⚠️የቻናላችንን
#Notification #On ያድርጉ! እንዲሁም ለሌሎች ያጋሩ።
@InfoOfTech | #Tools
ህይወት በጣም አስቸጋሪ ናት! የማይቻሉ፣ የማይረሱ ቀይ ጠባሳዎች ይመጣሉ | ይሄዳሉ! በዚህ መሀል የሰው ልጅ አእምሮ ከባድ ማጥ ውስጥ ይገባል!

አላማውን ይረሳል፣ መንገዱን ይቀይሳል፣ ከስኬት ይመለሳል! ይሄ ሁሉ ❝ ማሰብ ❞ ከሚባለው ነገር ይመጣል!

◼️አሁን ወደ ርዕሳችን እንመለስ! ለዛሬ ለየት ያለ ፕሮግራም ይዤ መጥቻለሁ!

◼️ከባድ ጫና ውስጥ በሆንን ጊዜ የረሳነውን አስፈላጊ ነገር ለማስታወስ የሚረዳን በስማርት ስልካችን ውስጥ የሚገኝ መተግበሪያ ነው!

◼️ይሄን የማያውቅ አለ ብዬ ባላስብም ስንቶቻችን ነን ምንጠቀምበት! የሚለውን ለማስታወስ ነው ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጀሁት!

◼️
#Reminder ይባላል በአብዛኞች ስልኮች ላይ ከራሳቸው ጋር አብሮ ይመጣል! ነገር ግን ይህ መተግበሪያ ስልካችሁ ላይ ከሌለ! PlayStore, Galaxy Store, AppStore, Apkpure, Aptiude ላይ ታገኙታላችሁ!

🛃የሚሰጣቸውን ጥቅሞች ማስታወስ አስፈላጊ አይደለም! ካስፈለጋችሁ አለላችሁ!

⚠️የቻናላችን መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ
#Notification #On (UnMute) ያድርጉት!
#Birhan #Technology #Tips
@InfoOfTech | #Share
◼️እንዴት አርገን የኮምፒዩተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን

🛃የ ኮምፒዩተራቹ
#Operating #System #Window #Ten ነው?

♻️በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?😡

እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ወሳኝ መንገዶችን እናያለን!
:::::::::::::: አብራችሁን ሁኑ ::::::::::::::

1. Power Option

☑️Start Menu ላይ Power Option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ
#Window ውስጥ #High #Performance የሚለውን ምረጡ!

2.Disable UnWanted Start Up Programs

☑️ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው! ይሄን ለማስተካከል

🔺Task Manager ላይ መግባት ~ ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ በመጫን ~

🔺ከሚመጣው Window ውስጥ Start Up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable ማድረግ! እዚህ ጋር
#Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል!


3.Defragment And Optimize Drive

☑️Start Menu Search Bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ ከዚያ
#Window የሚል ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን #Driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ!

5. Delete Unnecessary Temporary File

☑️Start menu ላይ
#Right #Click አድርጎ #Run የሚለውን መምረጥ አልያም #Window #Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን ጋር አንድ ላይ መጫን!

%temp% ብለን ጽፎ Enter የሚለውን እንጫናለን!

💁‍♂የሚመጣልን
#Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት!

ድጋሚ
#Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ
#Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት!

እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና
#Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው! ምንም አይነት ችግር አያመጡም!


6. Clean Up Memory

☑️This Pc ውስጥ ገብታቹ የምትፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ -> Disk Clean Up የምትለዋን
#Icon #Click ማድረግ -> የሚመጣውን የ Warning Box #Ok ማድረግ!

⚠️እዚህ ጋር Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት!

6. Reduce Run Time Service

☑️Run Box ከፍታቹ Msconfig ብሎ መጻፍ! ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን በመቀጠል Hide All Microsoft Service የሚለውን
#Tick ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን #Icon #click ማድረግ!

7. Registry Tweaks

☑️Run box መክፈት (Window Key + R)
✔️regedit ብሎ መጻፍ
✔️Hkey -current User Control Panel Mouse, Mouse Hover Time
Value የሚለውን ወደ 10 መቀየር
እዛው
#Folder ላይ #Desktop መምረጥ! Menu Show Delay
Value የሚለውን ወደ 10 መቀየር!

8. Visual Effects

☑️Start Menu ላይ
#System ብሎ መፈለግ! Advanced System Setting መምረጥ! Advance ውስጥ በመግባት #Setting መምረጥ Adjust For Best Performance መምረጥ!
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ
#Tick በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን #Restart ማድረግ!

⚠️መረጃዎቻችንን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን
#Notification #On ማድረግ አትርሱ!
@InfoOfTech | #ComputerTips
◽️ኢትዮ-ቴሌኮም በ2013 በጀት አመት ያስመዘገበውን ውጤታማ አፈጻጸም በማስመልከት ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት ለደንበኞቹ ፈቅዷል።

◽️በዚህም 1 GB የኢንተርኔት እና 303 ፍሌክሲ ነፃ ስጦታ ለደንበኞቹ አቅርቧል። ስጦታው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት (እስከ ሀምሌ 9/2013) ድረስ የሚቆይ ነው።

◽️"ስጦታው ከሌሊት 6 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ብቻ ስራ ላይ የሚዉል ነዉ" ሲሉ የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል
!
@InfoOfTech | #News
✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

::::::::::::::::::: መልካም በዐል ::::::::::::::::::::

@InfoOfTech | #BuHe #ቡሄ
HTML Embed Code:
2024/04/29 00:34:32
Back to Top