TG Telegram Group Link
Channel: Birhan Tech™
Back to Bottom
👋ሰላም ውድ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የ #ብርሃን #ቴክኖሎጂ አባሎች እንደምን ናችሁ!?

ብርሃን ቴክ ካለፉት ወራት አንስቶ የመረጃ እጥረት እንዳጋጠመው ሁላችንም እናውቃለን!

ባለን የጊዜ እጥረት ምክንያት አዳዲስ መረጃዎችን ወደናንተ ማድረስ ባለ መቻላችን ከልብ የመነጨ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን!

🍥በቅርቡ ከዚህ በተሻለ መልኩ ፕሮግራማችንን አጠናክረን በአዲስ መልክ የምንቀርብ መሆኑን መግለፅ እንፈልጋለን!

እስከዛው ድረስ ግን በትዕግሥት በመጠበቅና ቻናላችንን
#Leave ባለ ማድረግ የበኩላችሁን እንድትወጡ ከይቅርታ ጭምር እንጠይቃችኋለን!

የፌስቡክ እንዲሁም የዩቲዩብ ቻናላችንን
#Like & #Subscribe ያድርጉ!

#ብርሃን #ቴክኖሎጂ በብርሃን ፍጥነት ከ #ቴክኖሎጂ ጋር አብረን እንጓዝ!
@InfoOfTech | #BT
#ሩት (Root) ምንድነው
Root ማለት ምን ማለት ነው

በቀላል አገላለጽ ሲገለፅ
#ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን #jailBreak ሰብሮ በመግባት ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል (Customize) ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ነው!
አለማችን ላይ ካሉ ወሳኝ OS-Operating System ውስጥ Android iOS -Windows ክፍት
#OpenSource አይደሉም ከKali Linux እና ከkali linux Distribution በስተቀር ማለት ነው!

ስለዚህ ለአንድሮይድ
#Root እንዳለ ሁሉ ለአይፎንም (iOS) #Jailbreak አለ!
ያ ማለት Platform አቸው
#Open_Source ስላልሆኑ የሩት የJailBreak ስራ #OpenSource ማድረግ ነው!

🔰ስልካችንን
#Root ስናደርግ የምናገኛቸው ጥቅሞች:-
#Root የሆነ ስልክ በዋናነት የሚጠቅመው ለሀከሮች እና ሀከር መሆን ለሚፈልጉ ነው!

#Game እና #Apk Hack ማድረግ ይችላል (Lucky Patcher)
:
የተለያዩ ጥቃቶችን ማድረግ ይችላል (DDOS,Phishing,Keylogging,SQL Injection)
:
ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል (kali linux,aircrack-ng,Hijacker)
:
Facebook እና Instagram ID Hack ማድረግ ይችላል (Termux, KaliLinux Distribution)
:
የስልኩን
#System አፕሊኬሽኖች UnInstall ማድረግ ይችላል (Supersu,Magisk Manager,Kingo Root)
:
ስልኩ ላይ የተለያዩ Operating ሲስተሞችን መጫን እንችላለን!
:
የስልኩን የባትሪ እድሜ ማራዘም ይችላል!
:
የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል (RamExpander)
:
የሌሎችን ስልክ ሙሉ በሙሉ Hack ማድረግ ይችላል (Kali linux)
:
ስልካችን
#Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን (Titanium Backup)
:
የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Flashing Custom Rom “Using CWM & TERP & Other”)
💡ምሳሌ-Samsung S5 ወደ S7 ወይንም
#Samsung ወደ #iPhone

ወዘተ..................ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው
🖇ከላይ የተጠቀሱት ዋና ዋናዎቹን ነው እንጂ በጣም ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት!
ማስታወሻ:-
✍🏾የያዙት ስልክ Huawei ከሆነ
#Root ባያረጉት ይመረጣል!
@InfoOfTech | #ከቴክኖሎጂ_ጋር
🤟ሰላም ውድ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ!

🔺በዛሬው ፕሮግራማችን የምንቃኘው እንዴት አርገን “አስተሳሰባችንን መፈተን” እንችላለን? የሚለው ይሆናል!

🔻ብዙውን ጊዜ ማሰብ፣ ማሰላሰል እንዲሁም በሀሳባችን ፀንተን እንዴት መወሰን እንችላለን? በሚለው ጉዳይ ብዙዎቻችን የምንፈልገው መልስ አለ!

◾️ዛሬ ከብዙ አስገራሚ የስልክ (የአንድሮይድ) ጌሞች ውስጥ በዋናነት ስለ አንድ መተግበሪያ እናወራለን!

🔻ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል! ነገር ግን ቆም ብላችሁ በመተግበሪያው እራሳችሁን ገምግማችሁ ምታውቁ አይመስለኝም!

ታድያ ዛሬ ስለዚህ ጌም አንዳንድ ነገር ልላችሁ ወደድኩ!

🌐ጌሙ በቀጥታ PlayStore, GalaxyStore, እንዲሁም AppStore ላይ ይገኛል!
#BrainOut ይባላል!

🔻የኛ ያሰብነውና ከሚሆነው መልስ ጋር እራሳችንን የምናስተምርበት ዘዴ ነው! ብቻ ጌሙን ስልካችሁ ላይ ጫኑት!

◽️በውስጡ ብዙ የሚሸውዱ የተለያዩ ክፍሎች አሉት! ስለ ጌሙ አሪፍነት እራሳችሁ ፍረዱ! ነገር ግን የከበዳችሁ ክፍል ካለ የተወሰነ መልስ በዩቲዩብ ቻናላችን ለቀናል! መኮረጅ ትችላላችሁ😁

ከዚህ በኃላ ይሄን የመሰሉ ጌሞች በቻናላችን የምንለቅ መሆኑ ለምገለፅ እንወዳለን!
@InfoOfTech | #BrainGame
⚡️“የስማርት ስልካችን ዋስትና ሆኖ ቀጥሏል”

በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀውና በምርጥ ዋስትናው አንቱታን ያተረፈ ምርጥ የ Android መተግበሪያ ነው!

🔺ብዙውን ጊዜ ስማርት ስልኮቻችን በቫይረስ ህመም ምክንያት ያለ ጊዜያቸው ሲበላሹና ሲወድሙ ማየት የተለመደ ነገር ነው!

🔺ታዲያ ለዚህ ሁሉ ህመም መፍትሄ ነኝ ብለ የቀረበ ምርጥ የአንድሮይድ መተግበሪያ! ላስተዋዉቃችሁ

◽️AVG Anti Virus App ይባላል! ለስልኬ ደህንነት ሙሉ ለሙሉ ሀላፊነት ወስዶ የሚሰራ አስደናቂ መተግበሪያ ነው!

◽️እነሆ ይሄን መተግበሪያ ከ PlayStore በመጫን ለስማርት ስልክዎ ዋስትና በስጦታ ያበርክቱ!😁

🔖ስለ መተግበሪያው አንዳንድ ነገር ልበላችሁ! አፑን ከፕለይስቶር ከጫናችሁ በኋላ መተግበሪያው የተለያዩ
#Permission ይጠይቃችኋል! #Allow በማድረግ (በመፍቀድ) ለአፕሊኬሽኑ ሀላፊነት ትሰጡታላችሁ!

🔖በመቀጠል ለመጀመሪያ ጊዜ ብቻ ዳታ ታበሩና
#Scan አርጎ እስኪጨርስ ድረስ ትጠብቁታላችሁ! ቀጥሎም ዳታ ታጠፋላችሁ ከዚያ በኋላ ያለ ምንም ኔትዎርክ ስልክዎን መንከባከቡ ይቀጥላል!

💡በተጨማሪም በውስጡ የተለያዩ ባህሪያት (Features) አጠቃሎ ይዟል!
@InfoOfTech | #Tips #App
#Avg #Anti #Virus #Free 2021
የሚገርም ቫይረስ ማፅጃ መተግበሪያ!
@InfoOfTech | #SoftWare
com.antivirus.apks
23.1 MB
♻️AVG Anti - Virus Free 2021
@InfoOfTech | #SoftWare
#BrainOut #Game #ByFocusApp
🔺አሪፍ የጭንቅላት ጨዋታ ነው! ሰሙን ሳይሆን ወርቁን ነው የምታወጡት😁
@InfoOfTech | #Software
com.mind.quiz.brain.out.apk
68.3 MB
♻️Brain - Out By Focus Apps

|- New Updates
|- BugFix & Minor Improvements
|- Focus Level Performance
|- Updated : April 6, 2021
Its Just Regular Updates With BugFix😘
@InfoOfTech | #Software
👋ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! እኛ ደህና ነን!

◽️ዛሬ እንደ አንድ ጀማሪ
#YouTuber ሆኜ የዩቲዩብ ቻናሌን እማሳድግበት መንገድ ላካፍላችሁ ወድጃለሁ!

◽️የዩቲዩብ ቻናል ያላችሁና ቻናላችሁ የምታሳድጉበት መንገድ ለጠፋባችሁ ዛሬ በጣም ጠቃሚ የሆነ ዘዴ አሳያችኋለሁ!

ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ በሙሉ የቻናላችን
#Notification #On ማድረግ አትርሱ!
@InfoOfTech | #YouTubeTips
🌐በመጀመሪያ #Chrome #App ትከፍቱና YouTube.com ብላችሁ ትገባላችሁ! ቀጥሎ ሶስት ነጠብጣቦቹን በመንካት ስልካችሁን ወደ #Desktop #Site ትቀይሩታላችሁ! ከዛ የዩቲዩብ ቻናላችሁ አርማ (Logo) ምልክቷን ትጫናላችሁ! ቀጥሎ #YourChannel የሚለው ነክታችሁ ትገባላችሁ!
@InfoOfTech | YouTubeTips
ከዚያ በኋላ #Customize #Channel የሚነውን ትነኩና ትገባላችሁ!
@InfoOfTech | #YouTubeTips
ቀጥሎም የ PlayList ምልክቷን ትጫናላችሁ!
@InfoOfTech | #YouTubeTips
🔺ከዚያም በኋላ #New #PlayList የሚለውን ትነካላችሁ!
@InfoOfTech | #YouTubeTips
ስም ካስገባችሁለት በኋላ #Create ታደርጉታላችሁ!

ቀጥሎም የእስክሪብቶ ምልክቷን ስትነኩ ወደ
#YouTube ይወስዳችኋል!
@InfoOfTech | #YouTubeTips
🔺ከዚያ ✏️ 👈 ይህችን ምልክት በመጫን ከላይ #ፎቶው ላይ ወዳለው ማስተካከያ ትሙጡና! #Description (ገለፃ) ነገር ፅፋችሁ ትወጣላችሁ!
@InfoOfTech | #YouTubeTips
〽️በመጨረሻም ወደ ለቀቃቿቸው ቪዲዮዎች ትመጡና! አዛ #Playlist ውስጥ ልከቱት ያሰባችሁትን ቪዲዮ! ሶስጥ ነጥቧን (፧) ትነኩና #Save #Play #List ትሉታላችሁ! ከዚያ በኋላ በሰራችሁት #Playlists ውስጥ ትጨምሩታላችሁ!

◽️
#Add ያደረጋችሁት ቪዲዮ #Playlists ውስጥ መኖሩና አለመኖሩን ገብታችሁ ታረጋግጣላችሁ! እላይ ቁጥር 3 ላይ እንዳለው #ፎቶ!
@InfoOfTech | #YouTube
HTML Embed Code:
2024/05/16 19:40:21
Back to Top