TG Telegram Group Link
Channel: SeliNA🌹
Back to Bottom
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
❤️. . .ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ . . . ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሱ ደስስ ይላል . . . ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም
ህልም ያሳርፋል፡፡💟


SHARE ◊◊◊➤ @ermi_pp_nazu_09
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
❤️❤️
.......ፊት ለፊቱ ተቀምጠሽ አይን አይኑን እያየሽ ጠየቅሽው..እኔ ባንተ ዘንድ ምን ያህል ቦታ አለኝ..እሱም........አለሽ ተስፋን የጨበጠው ልብሽ ቀጠለ..ፍቅር ላንተ ምንድነው..??? እርሱም አለሽ ፍቅር መሰዋትነት ነው..ስታፈቅሪ ላፈቀርሽው ሰው መኖር..እርሱን የደስታሽ ጥግ ማድረግ..ህይወትሽ ማድረግን ታውቂበታለሽ...አየሽ የኔ❤️ ያኔ ፍቅር መሰዋትነት መሆኑን ትረጃለሽ..
አምላክ እውነተኛ ፍቅርን የምናገኝበትን መንገድ ይምራን...አሜን

❤️ #ermi ...❤️
🌹@ermi_pp_nazu_09
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
😍😘😍😘😍


🌹 @ermi_pp_nazu_09 🖤
🌹 @ermi_pp_nazu_09 🖤
🌹 @ermi_pp_nazu_09
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
❤️-የእውነተኛ አፍቃሪ ተግባሮች በጥቂቱ❤️
~1~እውነተኛ አፍቃሪ ቢያንስ በቀን 3ቴ ይደውላል
~2~ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ለመሳምአያፍርም
~3~ጥፋተኛ ሆኖ እራሱ ይቅርታን ይጠይቃል
~4~ፈገግታዋን ሳያበላሽ ሁሌ የፍቅረኛውን ደስታ
ይጠብቃል
~5~የለፍላጎቷ ምንም ነገር ማድረግ አይፈልግም
~6~ሌላ ሴት ጋር አይሄድም ፍቅረኛውን አይዋሻትም
~7~በገዘብ ጉዳይ አይጨነቅም እንደውም ከሰኞ እስከ
እሁድ አምራና ተውባ እንድታጌጥ ይፈልጋል።
~8~ለሌላ ሴቶችም ፍቅረኛ እንዳለችው ይናገራል
~9~ራሱንናፍቅረኛውን ይጠብቃል ያስከብራል
~10~የወደፊት እቅድና አላማውን ያወያያታል
~11~በነገርና በጨዋታዎች ሲግባቡ አፈቅርሻለው በማለት
ፍቅሩን ይገልፃል
~12~ለፍቅረኛው ማንኛውንም ነገር ከማድረግ ወደኃላ
አይልም

ፈጣሪ  እውነተኛ አፍቃሪን ይስጣችሁ አሜንንን🙏🙏🙏😊😊😊

@ermi_pp_nazu_09
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
leba aneten letela letekah
belela beyaseb bemeder
keyet yemetal kelay tamer yasefelegal❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

❤️
꧁☬⋆ 🥀 @ermi_pp_nazu_09⋆☬꧂
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
Lu_ Lu_ Lunay
#juli latino guy ✌️✌️
@ermi_pp_nazu_09🔥🔥
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
Forwarded from  õffîçë Kiyu  (ⓔⓡⓜⓘ)
HTML Embed Code:
2024/05/14 07:42:31
Back to Top