TG Telegram Group Link
Channel: የኔ ዘመን(ህይወት እና ሳቅ)
Back to Bottom
ምንም ሰው የለኝም ብለህ አትዘን
.
.
.
.
ፈጣሪ ብቻውን በቂ ነውና😊😊መልካም ቀን
@Hewetnasak For More
ገንዘብ እኮ ደስታን አይገዛም ይለኛል እንዴ
.
.
.
ገንዘቡ የራስህ ካልሆነ ነዋ😂😜🤣

@Hewetnasak for more
JOIN &SHER
ሰላም ደና ናችሁ👋
ቻናሉን መግዛት ሚፈልግ ካለ በውስት ያናገረኝ
👉 @MU_Haa
ሴቶች ገንዘብ እንደሌለህ ሲያውቁ
.
.
.
.
ፍቅር አንተኮ ልዩ ነህ እኔ ላንተ አልገባህም😕😂😂
@Hewetnasak For More
ይሄ ህዝብ እኮ በራሱ እጅ የSex page Like እና Follow እያደረገ
.
.
.
.
"እመቤቴ ይቅር ትበላቹህ" እያለ Comment የሚሰጥ ግሩም ህዝብ ነው።😏😏
@Hewetnasak For More
ወንድ ልጅ ጋብዞሽ በመሃል ዝም ካለ
.
.
.
.
በሆዱ ሂሳብ እየደመረ ነው😕😂😂
@Hewetnasak For More
በ25 አመትህ አገባክ ማለት

ከናይት ክለብ 1 ሰአት እንደወጣክ ቁጠር

😆😁🤣
@Hewetnasak for more
Astaraqi
@MARAKI_MUSIC|Rahel Getu
Forwarded from Fuad Ali
Dessie and Kemise online market 🇪🇹🇪🇹
Welcome to Dessie and kemisee online market
#የተለያዩ የመዋቢያ እቃወች
#የኮስምቲክስ እቃወች
# እንዲሁም ሁለገብ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ
https://hottg.com/mukhus2447
እንደምትወጅኝ አውቃለሁ!!!😘
እንደምወድሽም አምናለሁ!!!!!!!💗💓💞💝


Hik......❤️
1. አሁን በምን ስራ ላይ ትገኛለህ?

2. ለምን ያህል ጊዜ ሰርተኸዋል?

3. የምትሰራውን ስራ ምኑን ትወደዋለህ?


4. በስራህ ላይ ያለብህ ትልቁ ፈተና/ተግዳሮት ምንድነው ?

5. ስራህ ላይ የማትወደው ነገር ምንድነው ?

6. ህልምህ ምንድነው ?


7. በህይወት እያለህ/ከማለፍህ በፊት ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ?

8. ቢኖረኝ ብለህ የምትመኝው ቤት እና መኪና አለ ? ብታገኘው የሚሰማህን ግለጥልኝ

9. በቂ ገንዘብ ቢኖርህ ሶስት መጎብኘት የምትፈልጋቸውን ስፍራዎች ግለጥልኝ ?

10. ገንዘብ ለማግኘት የነበሩብህ ችግሮች ቢፈቱልህ በወር ማግኘት የምትፈልገው ገቢ ስንት ነው ?

11. በጡረታ ስራ መስራት ስታቆም ወርሀዊ ገቢህ ምን ያህል እንዲሆን ትመኛለህ ?

12. በህይወት የምትመኘውን ህልምህን ሁሉንም ብታሳካ ምን ይሰማሀል ?


13. ይህን ህልምህን ለማሳካት አሁን ምን እየሰራህ ነው ?

14. ላለፉት አመታት እየሰራህ ያለኸውን ስራ ለቀጣይ አመታት ብትሰራው ህልሞችህን የምታሳካ ይመስልሀል ?

15. ሁሉንም ህልሞችህን በትክክል የምታሳካበት የስራ/ቢዝነስ/የስልጠና እድል ብታገኝ ትጠቀምበታለህ አይደል ?
መልካም እድል።
ሙሉ ስም:.........
ስልክ ቁጥር:..........
አድራሻ :.............
መልሳችሁን👇👇
@Mu_Haa
#ላኩልን
በንግግር የማይፈታው የጫማ ክር ብቻ ነው !!!😕👍👍
@Hewetnasak For More
በቀን በጨለማ በጎች ከተበሉ
ቀበሮውን ሳይሆን እረኛውን ፍሩ !

Join @Hewetnasak for more 👍
Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ
.
.
.
ፈተናው .... Orange is ፦
A.fruit
B.color 😕😂😂

@Hewetnasak for more
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜

@Hewetnasak for more
🔥አርገበገበችው🔥😋🕺

@Hewetnasak for more
መዘጋጃ እየሰራክ እምታፈቅራት ልጅ ልትፈራረም ስትመጣ
.
.
.
.
እስኪብርቶ አልቋል ሌላ ጊዜ ተመለሱ😕😂😂
@Hewetnasak For More
የአንድ ሰው ጠቃሚው ሀብቱ
.
.
.
.
መልካም ስነምግባሩና ደግ ልቡ ነው♥️👍👍
@Hewetnasak For More
የምትመኘውን ሳይሆን
የስራህን ነው የምታገኝው! 👍👍👍
@Hewetnasak for more
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 1 month. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
HTML Embed Code:
2024/06/03 15:53:42
Back to Top