TG Telegram Group Link
Channel: የአብነት ተማሪዎችን ለማቋቋም የተከፈተ የመርጃ ማህበር
Back to Bottom
Yemebetachn Sedet "ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት" የእመቤታችን ስደት (ወርሐ ጽጌ) By Dr Memher…
<unknown>
#ልጄንከግብፅጠራሁት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
______________________________________

ጥያቄ
👉ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
መንፈሳዊ ቲዩብ ይህ ነው
ትምህርቶችን በቀን በቀን ለማስተላለፍ እንዲረዳን የለቀቅናቸውን ቪዲዮ በማየት
እገዛ አድርጉልን አገልግሎታችን
ለማስፋት የእናተም ድርሻ ያስፈልጋል
የተለቀቁትን ቪዲዮ ከአላችሁ የሰዓት ሺርፍራፌ ቢበዛ እኳን1:00 ካነሰም 30 ደቂቃ አታጡም አገልግሎታችን
ስለተጏተተብን ለዚህም እናተም ስለማታግዙን ስለሆነ ዩቱብ የምትጠቀሙ አይን ጆሮ አይሆንምና
ጆሮ በመስጠት የአገልግሎታችን አላማ ትረዱን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
የእግል አላማ ቢኖረው መንፈሳዊ
ነገሮችን መስራት አይጠበቅብንም ነበር ብትሰሩ እናግዛችዋለን
እኛ እየሰራን ነው እሚታግዙንን ግን አላገኘንም ???? ጥቂቶቻችሁ ብቻ ናችሁ የተረዳችሁን ዩቱብ ብታዩልን ለአገልግሎታችን ይጠቅመናል
ይህ
ወንጌል ለህዝባችንና የአብነት ተማሪዎችን ለመደገፍ ለመስራት የምንሰራበት ዩቲብ ነው
ለምታግዙና ለምታበረታቱ ክብር ይስጥልን ሼር በማድረግም አግዙን
👉
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
Audio
ስንክሳር ዘወርሃ ጥቅምት እስራ ስድስት (፲፮)
#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን https://www.youtube.com/watch?v=g4HQ8g-mhWg&feature=share
https://hottg.com/Wengelin_Lehzbachin
ሆሳዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው፡፡» ዮሐ.፲፪፥፲፫

🔔SUBSCRIBE👇
https://youtu.be/JRcXkk8OyWI

JOin
@Wengelin_Lehzbachin
ኪራላይሶን

ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/
ኪራላይሶን /2/ አማኑኤል ጌታ
ኪራላይንሶ /2/ በጥፊ ተመታ
ኪራላይሶ /2/ አለምን ሊታደግ
ኪራላይሶን /2/ ተነዳ እንደበግ
ኪራላይሶን /2/ አዳምን ሊፈውስ
ኪራላይሶን /2/ ቆመ ከጵላጦስ
ኪራላይሶን ኪራላይሶን

ኪራላይሶን/3/

ኪራላይንሶ /2/ እጁን ቸነከሩት
ኪራላይሶን /2/ አጥንቱን ቆጠሩት
ኪራላይሶን /2/ የእሾህ አክሊል ደፍቶ
ኪራላይሶን /2/ ገዳዩን እረቶ
ኪራላይሶን /2/ የሁላችን በደል
ኪራላይሶን /2/ ተሻረ በእርሱ ቁስል
ኪራላይሶን ኪራላይሶን

ኪራላይሶን/3/

ኪራላይሶን /2/ እጣ ተጣጣሉ
ኪራላይሶን /2/ ልብሱን ተካፈሉ
ኪራላይሶን /2/ ለፍርድ ተወሰደ
ኪራላይሶን /2/ እንደበግ ታረደ
ኪራላይሶን /2/ ለብሶ ከደም ሜዳ
ኪራላይሶን /2/ ተከፈለ እዳ
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶ

ኪራላይንሶ /3/

ኪራላይንሶ /2/ ሆምጣጤ አጠጡት
ኪራላይሶን /2/ በገመድ ጎተቱት
ኪራላይሶን /2/ በወንበዴው ፈንታ
ኪራላይሶን /2/ ተሰቀለ ጌታ
ኪራላይሶን /2/ ሁሉም ዘበቱበተ
ኪራላይሶን /2/ በዘላለም ህየወት
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶ

https://youtube.com/watch?v=p37mrdpRehw&feature=share
ክርስቶስ_ተንስአ_እሙታን
@Orthodox_Tewahdo_bot📚
#ክርስቶስ_ተንስአ_እሙታን

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን /2/
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን/2/
አሠሮ ለሠይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም/3/
እምይእዜሰ
ኮነ ሰላም

Share!
📚
@Orthodox_Tewahdo_bot
◉➛ JOIN👇🏾
@Wengelin_Lehzbachin 📖
@Wengelin_Lehzbachin 📖
@Wengelin_Lehzbachin 📖
ወምድርኒ (ወንጌልን_ለህዝባችን
#ወምድርኒ

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ/2/ 
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ /4/ 

ምደር ጸዳች ሐሴት አደረገች /2/ 
በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች/4


Share!
📚@Orthodox_Tewahdo_bot
◉➛ JOIN👇🏾
@Wengelin_Lehzbachin 📖
@Wengelin_Lehzbachin 📖
@Wengelin_Lehzbachin 📖
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ከብርሃነ ትንሳዔው በህይወት በጤና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

#ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን #በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን #አሰሮ ለሰይጣን #አግዐዞ ለአዳም ሰላም #እምይዕዜሰ #ኮነ ፍሥሐ ወሠላም

◦ክርስቶስ በታላቅ ኃይ
🔔SUBSCRIBE👇
https://youtu.be/JRcXkk8OyWI

JOin
@Wengelin_Lehzbachin
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከድንግል የተወለደው ያንንም ክርስቶስ በጌትነቱ ዙፋን ተቀምጦ ባዩት ጊዜ ምከራው አስጨንቆ ይይዛቸዋል::የአዳም ልጅ ክርስቶስ ከዚያ አስቀድሞ በሥጋ አልተገለጠም ነበርና የጸኑ ነገሥታቱ ይችንም ዓለም የሚገዟት መኳንንትም ሁሉ የተሰወረውን የሚገዛ ክርስቶስን ፈጽመው ያመሰግኑታል ያከብሩታል የአዳም ልጅ ክርስቶስ ከጥንት ጀምሮ የተሰወረ ሆኖ ነበርና አብ በሠራዊቱ
በመላእክት ፊት ለልብሰተ ሥጋ አዘጋጀው ለወዳጆቹም ገለጠው የደናግልና የሕጋውያን ጉባዔያቸው ይሰፋል ::ወዳጆቹ ጻድቃንም ሁሉ በዚያች ቀን በፊቱ ይቆማሉ መጽሐፈ ሄኖክ ምእራፍ 17:30
#ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
🌼 🌼 🌼 🌼
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
በመላው ዓለም ለምትገኙ በሙሉ እኳን ከዘመነ ማቲዎስ
ወደ ዘመነ ማርቆስ
በህይወት በጤና በሰላም
አሸጋገረን አሸጋገራችሁ
ዘመኑ በእግዚአብሔር የተወደደ
ዘመን ያድርግልን
የዘመን በአለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ለዚህ አድርሶናልና “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
መዝሙር 65፥11
#ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
HTML Embed Code:
2024/04/25 01:09:06
Back to Top