TG Telegram Group Link
Channel: Good
Back to Bottom
Once I care, I don't leave
Once I leave, I don't care 💅
በመጨረሻም በልብህ ውስጥ ውበትን ያየ ብቻ ይቀራል ።
Even though that you are happy there is some days that make you feel like you're sad,
Came from no where and change your whole mood when I feel like this.......I remember that a bad day is just 24 hours
And that reminds me that tomorrow might be a good day
.•°Don't walk away until you know what I'm feeling
Don't close your eyes until you know it's real.•°

.•🥀
.•°Distance can't kill any R/ship, If You Put Some Efforts❤️.•°

.•🥀 .......... 🥀.•
እኔ ብቻ ነኝ ግን አዲስ ሰው መተዋወቅ ያስጠላኝ 🤦🏻‍♀😪🤪
ፍቅርን መፍራት አለማፍቀር መቻሌን እኔም አልወደውም ሰውን መጉዳቴ እኔም አልወደውም ግን ምን ላርግ😢😔💔💔💔💔
ይድረስ ለ ......................


እንዲ ነበር እንዴ ያኔ የነገርከኝ
ከለታት አንድ ቀን ለልቤ ያወራአኝ
ተረት ነበር ለካ ያሁሉ እቅዴ
ካለምንም ምክነያት ማፍቀር ወይ መውደዴ
ተረት ነበር እንዴ ያሁሉ የፍቅር ቃል
የተጠቀምካቸው ልቤን ለማታለል
ከለታት አንድ ቀን እኔን ያወጋከኝ
በልቤ ጎጆ ወስጥ ፍቅር የሰወርክብኝ
ለካስ ውሸት ነበር ያሁሉ እቅዳችን
በፍቅር ተጋብተን ልጆች መውለዳችን
ቅዠት ነበር እንዴ ያሁሉ ህልማችን
የተወያየነው የፀናው ቃላችን
ከለታት አንድ ቀን ለልቤ ያወረከው
ለካ ማታለያ መጉጃ ቃልህን ነው 😔😔😔
🥀🍂.....

ስለአንተ መሳሳቴን🙇‍♀ አውቄአለሁ
ነገር ግን ከረፈደ🤦‍♀ ነው...💔

🥀°•Smile More Than You Cry,
Give More Than You Take
And Love More Than You Hate•°

°🥀
🥀°•The Most Dangerous Creature On This Earth Is A Fake Friend•°
🥀°•I'm Not Silent
I Just Hate Drama.•°

°🥀
I always wish we could have more time🖤
ናፍቆት ወደሗላ በመለሰኝ ጊዜ…
ትዝታዎቹ ውብ ስለነበሩ ፈገግ ልበል?
ወይስ ያለፈው እንደማይመለስ አውቄ ላልቅስ😔
ይሄንን ስልሽ ሀሳቤን ቀይሬ ወይም እንዳልሽው ጊዜ የለወጠው ነገር ኖሮ ሳይሆን እንቢታሽ ሰልችቶኝ ብቻ ነው።
መቼም መቼም እስካለሁና እስካለሽ ልቤ ከንቺ ጋር ነው ፤ ምክንያቱም የፈቀርኩሽ ድንገት ፍቅር ይዞኝ ሳይሆን ማንም ማይተካውን አንቺነትሽን ወድጄው ነው።
መቼም በተመችሽ ጊዜ አብረን እንድንሆን ከፈለግሽ እውሪኝ አለሁ ፤ ስላንቺ እማስበው ፍቅር ብቻ አይደለም።

ደግሞ የሚያፈቅረውን ሰው እንዳግኘ ሰው
እድለኛ የለም
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
ታማኝነት ለመሆን ትልቅ ጀግንነት ይጠይቃል..ይህ አለም ደሞ በፈሪወች የተሞላ ነው
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
ሴት ልጅ ረባሽ ፍጡር ናት
ወንድ ልጅ ደሞ መረበሽ የሚገባው ፍጡር ነው....🙂😁😁😁
HTML Embed Code:
2024/05/17 19:47:20
Back to Top