የበጎ አድራጎት ሥራ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አቅመ ደካማ የህብረተሰቡን ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግ የክረምት በጎ አድራጎት ተግባራት ላይ የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለፀ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የበጎ አድራጎት ሥራውን ያስጀመሩት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዋና ስራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጄ ተፈራ መከላከያ እንደ ተቋም ከተሰጠው ተልዕኮ በተጓዳኝ በበርካታ ልማታዊ ተግባራት ላይ በግምባር ቀደምትነት እንደሚሳተፍ ገልፀው በተለይ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የበጎ አድራጎት ተግባራትን ቅድሚያ ሰጥቶ በህዝባዊነት መንፈስ እንደሚያከናውን ገልፀዋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እንደ አንድ የተቋሙ ክፍል ለመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች በሚሰማራባቸው አካባቢዎች ሁሉ የበጎ አድራጎት ተግባራት ላይ በሙሉ አቅሙ የሚሳተፍ መሆኑን የጠቆሙት ምክትል ዋና ሥራ አሥፈፃሚው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የተጀመረው ተግባርም የዚሁ አካል ነው ብለዋል።
በክፍለ ከተማው ወረዳ 8 የሦስት አቅመ ደካማ አባወራዎችን አሮጌ ቤት አፍርሶ ለመገንባት የተጀመረው የክረምት በጎ አድራጎት ሥራ በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አረጋግጠዋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሐዋዝ አስፋው በበኩላቸው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በየአመቱ ማህበረሰብ አቀፍ ተግባራትን በስፋት የሚያከናውን መሆኑን ገልፀው ከዚህ ቀደም በተገቢ ሁኔታ ተገንብተው ለአቅመ ደካሞች የተላለፉ 6 ቤቶችም የኢንተርፕራይዙን አጋርነት ያረጋገጡ ናቸው ብለዋል።
የአቅመ ደካሞችን ቤት ከመገንባት ባሻገር ትምህርት ቤቶችን ማደስና መጠገን፣ የጎርፍ ተጋላጭነትን መከላከልና የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን መገንባትና መዓድ የማጋራት ሥራዎችም የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአካባቢው ከሚያከናወናቸው የክረምት በጎ አድራጎት ተግባራት መካከል ተጠቃሾች ናቸው።
ዘጋቢ አስቻለው ኛኙኬ
ፎቶግራፍ ጥላሁን ደስታ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://hottg.com/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
የሜካናይዝድ ዕዝ አዛዥ የ7ኛ ሜካናይዝድ ክፍለጦርን ሁለንተናዊ ወትሮ ዝግጁነት አረጋገጡ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ክፍለጦሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ህዝባዊ ባህሪውን ተላብሶ በተጠናከረ መልኩ ህዝብና መንግስት የሰጡትን ተልዕኮ አስተማማኝ በሆነ መልኩ እየተወጣ እንደሚገኝ የሜካናይዝድ ዕዝ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ከፍያለው አምዴ ገልፀዋል።
የሜካናይዝድ ክፍሉን ሞራላዊና ስነ ልቦናዊ ዝግጁነቱን፣ የኑሮ ሁኔታውን፣ ከግዳጅ ጎን ለጎን የሚለሙ የእርሻ መሬቶችን የፍየልና የከብት እርባታዎችንም ተመልክተዋል።
የ7ኛ ሜካናይዝድ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል መልካሙ በየነ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በመወጣት ከዘመኑ ጋር የዋጀ ሜካናይዝድና በስልጠና የዳበረ ሰራዊት በመገንባት ሁሌም ዝግጁ የሆነ አመራርና አባላት ፈጥረናል ብለዋል።
ዘጋቢ ተሾመ ወንደሰን
ፎቶግራፍ አሌክሳንደር ደረስ

ወታደር መሆን ምንጊዜም ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር መቆም ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
ወታደር መሆን ምንጊዜም ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር መቆም ነው። በመሆኑም መከላከያ ሠራዊት በየትኛውም ጊዜና ቦታ ለህዝብና ለሀገር እሴቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል።

የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ በሙያው የበቃ የሰው ሃይል ማፍራት ያሥፈልጋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
የ6ኛ ዕዝ ኮር ከኮርና ከክፍለ ጦር ለተውጣጡ የሠራዊት አባላት የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ትምህርት በመስጠት በሰርተ- ፊኬት አስመርቋል።
በምረቃ መርሀ ግብሩ የተገኙት የኮሩ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ተወካይ ኮሎኔል ዛኪር ሳምቢ መከላከል ላይ ያተኮረ ፕሮግራም በማውጣት የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መስጠት ሠራዊቱ በሽታን ከመከላከልና ጤናን ከመጠበቅ ባለፈ የተለያየ ጉዳት ለሚያጋጥማቸው ታማሚዎች በቶሎ ታክመው ወደ ግዳጃቸው እንዲመለሱ ለማስቻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ብለዋል።
የረጅምና የአጭር ጊዜ እቅድ በማዘጋጀት ስልጠናዎችን በመስጠት የሙያተኞችን ሙያዊ ብቃት ለማዳበር ለማሻሻል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለጹት ኮሎኔል ዛኪር ሳምቢ ተመራቂዎች በቆይታቸው ያገኙትን ዕውቀት ለሰራዊቱ በማገልገል የሰራዊቱን የጤና አገልግሎት ችግር ለመቅረፍ መስራት እንደሚገባቸውም አስገንዝበዋል።
የሆስፒታሉ አመራርና አባላት የነበራቸው የስራ ተነሳሽነት ከፍተኛ መሆኑን ያበረታቱት የዕዙ ጤና መምሪያ ሃላፊ ኮሎኔል ፈንታሁን ተሾመ የህክምና ሙያ በዕውቀትና በዲሲፕሊን የሚመራ መልካም ስነ ምግባር የተላበሰ ባለሙያ መሆንን የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሎችም ለዚህ ዓላማ መሳካት የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው ብለዋል።
ዘጋቢ ሰይድ አደም
ፎቶ ግራፍ መለስ ሞላ

የኮንስትራክሽን መምሪያ በበጀት አመቱ የበርካታ ፕሮጀክቶችን ግንባታ እያከናወነ ነው፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ በበጀት አመቱ የበርካታ ፕሮጀክቶችን ግንባታ እያከናዎነ እንደሚገኝ የመምሪያው ሃላፊ ብርጋዲየር ጀነራል ያደታ አመንቴ ከፕሮጀክት ሃላፊዎችና አመራሮች ጋር በነበራቸው ውይይት ተናግረዋል።
መምሪያው የተቋሙን እድገት እና የሰራዊቱን መሰረታዊ ፍላጎት የሚያሟሉ የሰራዊት ማሰልጠኛዎች የካምፕ ግንባታዎች ሆስፒታሎች የውሃ ስራዎች የመንገድ ስራዎች እንዲሁም የቢሮና ስቶር አገልግሎት የሚሰጡ ፕሮጀክቶችን ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ በጥራትና ፍጥነት መሥራት መቻሉን ገልፀዋል፡፡
ፕሮጅክቶችን በተያዘው እቅድ እና በተሰጠው ዲዛይን መሰረት ገንብቶ ለማጠናቀቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ የሚበረታታ መሆኑን የገለፁት ኃላፊው መምሪያው ሰራዊቱ ባለበት ጫፍ ሁሉ የሚሰጠውን ግዳጅ ተቀብሎ እየፈፀመ መሆኑን እና ለቀጣይ ሥራ የሚያግዙ የትኩረት አቅጣጫዎች ተለይተው መቀመጣቸውን ገልፀዋል፡፡
የተቋሙን መመሪያና አሰራር መሰረት በማድረግ ሁሉም አመራር እና የፕሮጀክት ሃላፊ ከአሁኑ ለተሻለ ሥራና ስኬት ማቀድ መስራት እንደሚጠበቅበት አሥገንዝበዋል።
የውይይቱ ተሳታፊ የፕሮጀክት ሃላፊዎች የበጀት አመቱ የስራ አፈፃፀም ከወትሮው በላቀ ሁኔታ ጥሩ መሆኑን ገልፀው የስራ ተነሳሽነት የነበረበት የተቋሙና
የመምሪያው ግብ የተሣካበት የሥራ ጊዜ እንደሆነም ተናግረዋል።
ዘጋቢ ተስፋዬ ሐይሉ
ፎቶ ግራፍ ተስፋዬ ሐይሉ

ውጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀማችንን የሥነ ምግባር ጥሰትን ፣ ብልሹ አሠራር እና ሙስናን በመከላከል ልንደግም ይገባል
ሌተናል ጄኔራል አጫሉ ሸለመ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ሞ
የመከላከያ ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ከሁሉም የተቋሙ ክፍሎች የሥነ ምግባር መከታተያ አመራሮች ጋር ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል።
በማጠቃለያው መርሀ ግብር በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጄኔራል አጫሉ ሸለመ ዳይሬክቶሬቱ ተቋሙና ሠራዊቱ የሥነ ምግባር ስህተትንና ብልሹ አሠራርን እየታገለ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው ብለዋል ።
ሠራዊቱ የሀገራዊ ተልዕኮው ውጤታማነትን በሥነ ምግባር ክፍተት ፣ ሙስናና ብልሹ አሠራርን በመታገል መድገም ይገባል ያሉት ጄኔራል መኮንኑ ቀጣይም በሥልጠና ፣ በሃብት ምዝገባና በሌሎችም የተገኘውን ውጤትና ዕውቀት በማካፈል በቅንነትና በታማኝነት ሀገርን ማገልገል እንደሚገባ አሳስበዋል።
ሁሉም የተቋሙ አባላት የሙስና ወንጀሎችን በማወቅ ሀገርንና ተቋሙን ከሙስና ስጋት መጠበቅ የሚችልና አምርሮ የሚጠላ በማድረግ ቀጣይም ተልዕኮውን
ለመፈፀም እንጥራለን ብለዋል የመከላከያ ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል አዲሱ ሽፈራው ።
ኮሎኔል አዲሱ ዳይሬክቶሬቱ በሥልጠና ፣ በሃብት ምዝገባና በሌሎች ላገኘው ውጤት ድጋፍ ላደረጉ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና ለተቋሙ ክፍሎች ምስጋና አቅርበው ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የመስራቱን ሂደት እንደሚያጠናክሩም ተናግረዋል።
የመከላከያ ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት በበጀት ዓመቱ ድጋፍ ላደረጉና የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ለነበራቸው ክፍሎች እውቅናና ሰርተ-ፊኬት አበርክቷል።
ዘጋቢ ቃለእግዚአብሔር ፍቃዱ
ፎቶግራፍ ፉራ አብደላ

HTML Embed Code: