✨ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት ከኅዳር 7 ፧ 1998ዓ.ም - 2016 ዓ.ም ✨
መላው የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ፥ እንኳን የአባቶቻችንን ቃልኪዳን ያልዘነጋ የአብርሃሙ ሥላሴ ለዚች ቀን በቸርነቱ አቆይቶ፥ ሳይገባን ዘካሪ መስካሪ አደረገን፤ እንኳን አደረሰን፨
✥••┈┈┈••● ✥ ●••┈┈┈••✥
ይህ ቃል {ሕዝ. ፴፬፥፳፭-፴፩} በመላው ዓለም ለእግዚአብሔር ላደራችሁ ኹሉ ይመለከታል።
የቅዱሳን መላእክትን ተራዳኢነት፣ የእመቤታችንን እናትነትና ብፅዕትነት፥ አማላጅነት አምናችሁ፥ አክብራችሁ ለያዛችሁ ይመለከታል።
ጌታ በኮረብታው ዙሪያ፥
#_በኢትዮጵያና_ዙሪያዋ_ባሉ_ተራሮች_የሚተክለው_ብርሃን_የኹላችሁም_ቅኖች_መሰብሰቢያ_ይኾናል።
ልዑል እግዚአብሔር ኃዘናችሁን ወደ ደስታ ይለውጠዋል። የታመነው ጌታ ለልጆቹ የሚነፍገው የለም። #ይህም_ደርሷል። #በቅርቡ_ይኾናል።
#_ራሳችሁን_አጽዱ !
#_ጽኑ ! #_አይዟችሁ_አትፍሩ ! #_አትጨነቁ !
በቁጣው እሳት የምትጎበኘው ምድር ከእናንተ አንዲቷን ፀጉራችሁን እንኳ አይነካም።
#_በአባታችሁ_ጌታችን_መድኀኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ቅን_ፍርድም_ትደነቃላችሁ።
እግዚአብሔር አብ ፥ እግዚአብሔር ወልድ ፥ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ስሙ ይባረክ አሜን !!!
✨ | ኅዳር 7 ፥ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም ለሁሉ የተገለጸ ፥ የኢ.ዓ.ብ የመጀመርያይቱ መልእክት፡ ገጽ 7 ✨
▮ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
▯ hottg.com/Ewnet1Nat
▮ hottg.com/AlphaOmega930
>>Click here to continue<<