TG Telegram Group Link
Channel: Ethio University News®
Back to Bottom
ምድብ ሶስት ✌️

ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ
          👉 https://c4.exam.et ነው።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች
            📍 ቤንሻንጉል ክልል
            📍 ሀረሪ ክልል
            📍 አፋር ክልል
             📍 ኦሮሚያ ክልል

በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች
📌Adama                       📌 Bale
📌 Ambo                        📌 Bishoftu
📌 Agaro                        📌 Borena
📌 Arsi East                   📌 Bule hora
📌 Arsi West                  📌 Buno Badele
📌  Asela                        📌 Dodola
📌 Batu                           📌 East Bale
📌 East Borena              📌 Holeta
📌 Guji                       📌 Horo Guduru
📌 Hararge East       📌 Hararge West                      

እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Qesemacademy .pptx
4.2 MB
👨‍💻የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚያስረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል!!

Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው ተመልከቱት!!🥰

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update

የ2016 ኢንትራንስ ፈተና የኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን በምን መልኩ እንደምትፈተኑ Step by step በቪድዮ መመልከት ነው።

💠ትምህርት ሚኒስቴር

@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❗️❗️መልካም ዜና በመንግስት እና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዉስጥ ስልጠና ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ ❗️❗️


Ethio intern እንባላለን :: በኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ትላልቅ ድርጅቶች ጋር አብረን እየሰራን ነው ::

ከዚህ በኃላ internship የት ልውጣ ብሎ ማሰብ እና መጨነቅ ቀረ ::

ዌብሳይታችን ይሄው 👇👇
አሁኑኑ apply ያድርጉ

https://www.ethiointern.com/

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ :: 👇👇

https://hottg.com/EthioIntern
https://hottg.com/EthioIntern
መልካም ዜና  ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

🔻በፈተናዎች ኤጀንሲ ፈተና አወጣጥ  ስርዓት እና ምዘና መሰረት ፣ ተማሪዎችን አስቀድሞ ማዘጋጀት የሚያስችሉ ሙሉ የብሔራዊ ፈተና ጥቅል ከነ መልስ እና ማብራሪያው አቀረብንላችሁ።

🔺የብሔራዊ ፈተና አወጣጥ ስልት በተቀየረ ቁጥር የተማሪዎችንም ያዘገጃጀት ስልት አብሮ ሊያድግ እንደሚገባ በማሰብ ይህንን የፈተና ጥቅል በሁለቱም የትምህርት  ዘርፎች በ 6ቱም የትምህርት አይነቶች በልዩ ጥንቃቄ ተዘጋጅቶ የቀረበ።

🔹ጓደኞቻችሁ ምዝገባውን ጨርሰው የናንተን መምጣት እየተጠባበቁ ነው። ፈተናው ሰኔ 03 ጀምሮ  ለሁሉም ተማሪዎች -በተመዘገቡበት የቴሌግራም ቻናላችን ላይ በ Online ይለቀቃል!

ለመመዝገብ ይሄን Bot ይጠቀሙ  @Qesem_Exam_Bot

ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Qesemacademy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ስትጠይቁን ለነበራችሁ 😊 ይዘን ከች ብለናል !

Follow Us @Ethiopian_Minister_Of_Education
ሰላም ሚኒስቴር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አምባሳደሮች 10ኛ ዙር ስልጠና መርሐግብር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አስጀምሯል፡፡

ሚኒስቴሩ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በሚሰጠው ስልጠና ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ 2,000 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አምባሳደሮች ለ33 ቀናት የሚቆይ ስልጠና ይወስዳሉ ተብሏል፡፡

ሚኒስቴሩ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በዘጠኝ ዙሮች ከ47 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ አምባሳደሮችን አሰልጥኖ ማስመረቁ ተገልጿል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለጤና ሚኒስቴር አዲስ የህክምና ትምህርት ኢንሼቲቭ (NMEI) 2016 ዕጩ ተወዳዳሪዎች በቅርቡ ሰጥቶት የነበረውን የፅሁፍ ፈተና ውጤት በሙሉ ሰርዟል፡፡

ስለተፈጠው ነገር ኮሌጁ ምን አለ?

በፈተናው ውጤት ላይ ቅሬታ ካቀረቡ አስር ተፈታኞች ውስጥ ስምንቱ የቃል ፈተና ላይ ሊካተቱ ችለዋል፡፡ በአንፃሩ አንድ ተፈታኝ ለቃል ፈተናዉ ያላለፈ፣ ነገር ግን ቅሬታ አቅርቦ በእጅ በሚታረምበት ወቅት ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ ቃል ፈተናዉ ተካቶ ነበር፡፡

ተፈታኞች የተሳሳተ የኮድ አጠቋቆር በመጠቀማቸው ፈተናው የራሱ ባልሆነ ኮድ መታረሙ ኮሌጁ ገልጿል፡፡ አንዳንድ ተፈታኞች ከተሰጠው ቦታ ውጪ በማጥቆራቸውና ሌሎች ደግሞ በደንብ ባለማጥቆራቸው በዕርማት ወቅት የኮምፒውተር ስህተት ማስከተሉ ተገልጿል፡፡ ይሁን እንጂ በእጅ ሲታረም ግን ትክክል ሆኖ መገኘቱን ኮሌጁ ጠቁሟል፡፡

በመሆኑም "የሁሉንም ተፈታኞች መብት ለማስጠበቅና የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረም" የሁሉም የመልስ መስጫ ወረቀቶች በእጅ እንዲታረሙ መደረጉን ኮሌጁ ገልጿል፡፡ በዚህም ሁሉም የተለጠፉ የፈተና ውጤቶች መሰረዛቸውን ኮሌጁ አረጋግጧል፡፡ ለግንቦት 11/2016 ዓ.ም ተይዞ የነበረው የቃል ፈተናም መሰረዙን ገልጿል፡፡

ሁሉም የፈተና ውጤት በእጅ ከታረመ በኃላ ለቃል ፈተናው ብቁ የሆኑትን የስም ዝርዝር በድጋሚ በድረ-ገጽ እንደሚለጠፍ ኮሌጁ አሳውቋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
❗️❗️መልካም ዜና በመንግስት እና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዉስጥ ስልጠና ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ ❗️❗️


Ethio intern እንባላለን :: በኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ትላልቅ ድርጅቶች ጋር አብረን እየሰራን ነው ::

ከዚህ በኃላ internship የት ልውጣ ብሎ ማሰብ እና መጨነቅ ቀረ ::

ዌብሳይታችን ይሄው 👇👇
አሁኑኑ apply ያድርጉ

https://www.ethiointern.com/

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ :: 👇👇

https://hottg.com/EthioIntern
https://hottg.com/EthioIntern
#ይለማመዱ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡

ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡

በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦

👉 https://c2.exam.et
👉
https://c3.exam.et
👉
https://c4.exam.et
👉
https://c5.exam.et
👉
https://c6.exam.et

(ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡)

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
HTML Embed Code:
2024/05/20 23:36:30
Back to Top