TG Telegram Group Link
Channel: Ethio One LOVE
Back to Bottom
🔸የፌስቡክ አካውንታችን በቀላሉ እንዲጠለፉ የሚያግዙ ምክንያቶች

▫️የማህበራዊ ትስስር ገጾች በተለይም "የፌስቡክ"(facebook) ተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ሊያደርጉት እና ሊወስዱት የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች ባለማወቅ እና በመዘናጋት የፌስቡክ አካውንታቸው በመረጃ መንታፊዎች እጅ ሲወድቅ ይስተዋላል፡፡

▫️በሃገራችንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አካውንቴን ተሰረኩኝ የሚል ስሞታ በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡
በመሆኑም የፊስቡክ ገጽዎ በቀላሉ ለመረጃ መንታፊዎች እንዲጋለጥ ከሚዳርጉ ተጋላጭነቶችን መካከል፦

▫️1 ለፌስቡክ አካውንታችን መግቢያ ቀላል የሆነ የይለፍ-ቃል /password/ መጠቀም
የብዙ ሰዎች የፌስቡክ አካውንታቸው በቀላሉ በጠላፊዎች እንዲወሰድ የሚያደርገው ባለማወቅ እና በመዘናጋት በቀላሉ ሊታወቁ እና ሊገመቱ የሚችሉ የይለፍ-ቃል ዋነኛ ችግር ነው፡፡
በቀላሉ ተገማች የሆኑ ቁጥሮችን መጠቀም ለምሳሌ 123456 ፣ 12121212.፣1112223344፣ በብዛት የተለመዱ ቃላቶችን መጠቀም I Love you, happy birth day, እንዲሁም ስልክ ቁጥርን የይለፍ-ቃል አድርጎ መጠቀም በቀላሉ ሊታወቁ እና በመረጃ ጠላፊዎች አካውንታችን እንዲጠለፍ ያደርጋል፡፡

▫️2 ከማናውቃቸው አካላት በውስጥ መስመር የሚላኩ ሊንኮችን መክፈት የፌስቡክ ተጠቃሚያን ከማያውቁትም ሰው ይሁን ከሚያውቁት ሰው በፌስቡክ የውስጥ መስመር የሚላክላቸውን ምንነቱ ያልታወቀ ሊንክ ለመክፈት መሞከራቸው አካውንታቸው በቀላሉ በጠላፊዎች እጅ እንዲወድቅ ያደርገዋል፡፡ በተለይም ሊንኩን ተጭነን ለመክፈት ስንሞከር በድጋሚ የይለፍ ቃላችንን ወይንም ፓስወርዳችንን እንድናስገባ ከተጠየቅን እና ካስገባን በቀላሉ አካውንታችን በጠላፊዎች እጅ የመግባቱ እድል ሰፊ ነው፡፡

▫️3 የይለፍ ቃል ለረጅም ጊዜ ሳይቀይሩ መቆየት
አብዛኛዎቹ የፌስ-ቡክ ተጠቃሚዎች የይለፍ-ቃላቸውን ምናልባትም አካውንቱን ከከፈቱበት ቀን ጀምሮ ላይቀይሩት ይችላሉ፡፡ የይለፍ-ቃልን በተወሰኑ ጊዜያት ገደብ አለመቀያየር የመረጃ ጠላፊዎች አካውንታችንን ለመጥለፍ የሚያደርጉትን ሙከራ ላይ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል፡፡

▫️4 የፌስቡክ አካውንት የከፈቱበትን ኢ-ሜይል አድራሻ ለሁሉም እንዲታይ ማድረግ
የፌስቡክ አካውንት ለመክፈት ያወጣነውን የኢ-ሜይል አድራሻ ለሁሉም ሰው እንዲታይ (visible to all) ካደረግነው የኛን አካውንት ለመስረቅ ለሚፈልጉ ጠላፊዎች የኢ-ሜይል አድራሻንን በመጠቀም ኢ-ሜይላችንን በመስረቅ በቀላሉ የፌስቡክ አካውንታችንን እንዲጠልፉ ያግዛቸዋል።

? ያልገባችሁን እና ሀሳብ አስተያታችሁን #Comment ከወደዳችሁት #Like
እንድሁም #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ



by:-📌   | -Abelex The Ethiopia- |   📌
.©2022
🏴‍☠️ በእርሶ የቴሌግራም አካውንትዎ ሌላ ሰው እየተጠቀመ ከሆነ ወይም የቴሌግራም አካውንትዎ ተጠልፎ ከሆነ ምን ማረግ አለብኝ ብለው አይጨነቁ!

👉 ከዚሀ በታች ያሉትን የደህንነት መጠበቂያዎች ተግባራዊ ያድርጉ....

1.የቴሌግራም አካውንትዎ ሌላ ሰው ወይም በሌላ ዲቫይስ እየስራ መሆኑን ቼክ ለማድረግ

ቀጥታ ወደ👉Settings
👉Privacy And Security
👉Active Sessions
👉Show All Sessions
👉 ይህ ታብ የቴሌግራም አካውንትዎ በየትኞች ዲቫይስ እና የት ሃገር ላይ እየሰራ እንደሆነ ፣ለመጨረሻ ጊዜ መቼ እንደተጠቀሙበት ይዘረዝረሎታል ....

👉 Terminate Other sessions
✔️ ይህ ምርጫ ደግሞ አሁን አየተጠቀማችሁ ካላችሁበት ዲቫይስ ውጭ በሌሎች ዲቫይሶች ላይ ያላችሁን አካውንት ዘግቶ እንዲወጣ ያደረገዋል፡፡
➾ አሁን ደህንነትዎ የተጠበቀ ነው፡፡

2. ምን አልባት ስልከዎ ተጠልፎ ከሆነስ

ቀጥታ ወደ👉Settings
👉Privacy and Security
👉Local Passcode
✔️ ይህ ታብ የቴሌግራም አካውንትዎ ድንገት ሰብሮ ለመግባት የሚሞክር እንኳ ቢኖር ፓስወረድ ስለሚጠይቅ መገባት እነዳይችሉ ያደርጋል፡፡
የሚፈልጉትን ፓስወርድ በመሙላትና ኮንፍረም በማድረግ ደህንነትዎን እስተማማኝ ማድረግ ይችላሉ፡፡

😂 ደሞ ፓሰዎርዳችሁን ስልክ ቁጥራችሁን አድርጉ አለሏችሁ!

📢https://hottg.com/ethio_Tech_zone1 join
Channel name was changed to «Ethio Tech center»
📌 ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል።

1- Encrypt Decrypt Tools


▫️ ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ።

2- Whats web scan

▫️ ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የ ተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ።


3- Drive Droid

▫️ በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌

4- Network mapper

▫️ ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል።

🤔አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን ip address ወስደን በ phonesploit ip address እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን።

4- Change my mac spoof

▫️በቀላሉ የዚህ App mac address ሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው።
በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ።

5- Network Manger

▫️ በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ
Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት።

6- Kali linux NetHunter

▫️ ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው።


📡 https://hottg.com/ethio_Tech_zone1
==========join===========



by:-Abelex_The_Ethiopia

©2022
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽@ethio_Tech_zone1
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
ሰላም ውድ የቻናሌ በተሰቦች እንደምን ቆያችሁ ? በአድስ video በዝህ ሳምንት ጠብቁኝ በ part-1 እና pasrt-2
የድህረገፅ ጥቆማዎች

☞በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች
☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።
የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።
አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።

1⃣. 10Minutemail.com
ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል። ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል። በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator
በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።
Fakenamegenerator.com

3⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
Downforeveryoneorjustme.com

4⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time
በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።
ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።
የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።
timeanddate.com

5⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture
የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።
webcapture.net/

6⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR
የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።
እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking
በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/  በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9⃣. Hackertyper
ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።
በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።
http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator
ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።
https://strongpasswordgenerator.com/

ለጓደኛዎ Share ያድርጉ እውቀትን ይሸምቱ
" ስለ ኢቶክ ሰምተዋል ?  ካልሰሙ  ኢቶክ የኢትዮጲያ ማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን በሃገር ልጅ የተሰራ ድንቅ ማህበራዊ ሚዲያ ነው ይህንን ማህበራዊ ሚዲያ  ሲጠቀሙ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ክፍያ ያገኛሉ። ማልትም በ Post ፣ በ Comment ፣ በ LIKE እና   ለወዳጅ ዘመድዎ ኢቶክን ሲጋበዙ ክፍያ ያገግኛሉ። አሁኑኑ ኢቶክን ይጠቀሙ። 
የኢቶክ መተግበሪያ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አሁኑኑ አድስ አካዉንት ክፈቱ ። 
https://etok.et/?ref=Abel_Belay
ውብ ጊዜያትን ለማሳለፍ!

🔴ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
         1. ስለ ትናንት ማሰብና
         2. ከሰው ጋር ውድድር

🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
         1. ያለንን ማመስገንና
         2. ዛሬን መኖር

🟢ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
         1. እቅድ ማውጣትና
         2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ

መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
Abelex The Ethiopia
የእናንተዉ የምንግዜም ምርጥ ቻናል
HTML Embed Code:
2024/05/16 10:41:38
Back to Top