- በጭንቀት የሚሠቃይ ሰው እርዳታ ለማግኘት ወደ ክርስቲያን የድጋፍ ሰጪ ቡድን ጋር ይሄዳል። አንድ ምሽት, ከዚህ ቡድን ጋር እያለ, "ፓራኖርማል" የሆነ ነገር ያጋጥመዋል። ሆኖም፣ ይህ ትልቁ ታሪክ አይደለም… ትልቁ ታሪክ ሰዎች ጣልቃ ሲገቡና እሱን “ሊያድኑት” ሲሞክሩ ነው። በሃገረ እንግሊዝ ታሪክ ውስጥ በጣም ከሚታወቁት ወንጀሎች አንዱ ነው።
ሙሉ ታሪኩ👇
https://youtu.be/RXskV41NOxU
>>Click here to continue<<
