TG Telegram Group Link
Channel: ELA TECH💡
Back to Bottom
ELA TECH💡
Photo
በAI ዘርፍ ተስፋ እና ስጋትን ይበልጥ ያጫረው Veo 3

🔻ግዙፉ የአለማችን የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጎግል Veo 3 የተሰኘ ቪዲዮ የሚሰራ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰሞኑ ከለቀቀ በኋላ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል።

🔻የቴክኖሎጂ ኩባንያው አዲስ ያስተዋወቀው Veo-3 በራሱ ቪዲዮ ሰርቶ ድምፅን ከቪዲዮው ጋር የሚያዋህድ ሲሆን ከዚህ በፊት ከነበሩት በጥራት ከፍ ያለ ነው።

🔻መተግበሪያው ከOPEN AI ምርት ከሆነው sora ለየት የሚያደርገው በሰዎች መካከል የሚደረጉትን ንግግሮች እውነት እስኪመስል ድረስ ድምፅና ምስልን በማቀናበር ማቅረቡ ነው።

🔻ይህ የጎግል አዲሱ ቴክኖሎጂ የተሰሩ ቪዲዮዎች ( ከላይ እንዳለው አይነት) ከእውነተኛ ቪዲዮች ለመለየት በሚያዳግት ደረጃ የቀረቡ ሲሆን የቋንቋ አማራጩም ከዚህ ቀደም ከነበሩት እጅጉን የሚሻል ነው።

🔻አሁን ላይ መተግበሪያውን ለመጠቀም የ249.9 ዶላር ወርሃዊ ክፍያ ያስፈልጋል ተብሏል።

🔻በርካታ በVeo 3 የተሰሩ ቪዲዮዎች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲለቀቁ አብዛኛው ሰው ከእውነተኛ ቪዲዮዎች ለመለየት ሲቸገር ተስተውሏል።

🔻ቴክኖሎጂው ይፋ በሆነ በጥቂት ቀናት በአማርኛ ቋንቋ ተሰርተው የተለቀቁ ቪዲዮዎችን እንኳን ብንመለከት በቀላሉ ለመለየት አስቸጋሪ ሆኗል። ከዚህ ቀደም ድምጽ ላይ የነበሩ ክፍተቶች በአጭር ጊዜ ተሻሽለው ቀርበዋል። (ቪዲዮ ከላይ ተያይዟል)

🔻ጎግል በተጨማሪ Flow የተሰኘ የተለያዩ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎችን ያካተተ እና ፊልም ሰሪዎች በፈለጉት መንገድ ፊልማቸውን እንዲሰሩ የሚያግዝ የፊልም መስሪያ መተግበሪያንም ይፋ ሲያደርግ በዘርፉ ስጋትንም ተስፋንም ይዞ መምጣቱ ተነግሯል።

🔻ተጠቃሚዎች በVeo 3 መስራት የሚፈልጉትን ነገር በፅሁፍ እንደሚያስገቡ የተነገረ ሲሆን መተግበሪያው ከተሰጠው ፅሁፍ በመነሳት እውነተኛ የሚመስል ቪዲዮን ከሰራ በኋላ ትክክለኛ የሚመስሉ ድምፆችን በመጨመር ለተጠቃሚዎች ያቀርባል።

🔻ተጠቃሚዎች የቀረበላቸውን ቪዲዮ ካዩ በኋላ FLOW የተሰኘውን ሌላ የጎግል መተግበሪያ በመጠቀም የካሜራ አንግል እና የገፀ ባህሪያትን እንቅስቃሴ መቀየር ይችላሉ ተብሏል።

🔻ወጪን ከመቀነስ አንፃር በ500 ሺህ ዶላር ሊሰራ የሚችልን የመድሃኒት ማስታወቂያ በVEO 3 ከ500 ዶላር ባነሰ ገንዘብ በአንድ ቀን ውስጥ መሰራቱም ተነግሯል።

🔻አንዳንድ ሰዎች ፈጠራን ይቀንሳል የሚል ሃሳባቸውን እያንፀባረቁ ሲገኙ የተመልካቹ እውነተኛ ቪዲዮ አለመሆናቸውን ለመለየት መቸገር ሌላ ፈተና ነው ተብሏል።

⚡️እናንተስ በዚህ ጉዳይ ምን ትላላችሁ ? ለዚህ ቴክኖሎጂ ዝግጁ ነን ?

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT      
Graphics Designer ለሆናችሁ/መማር ለምትፈልጉ እነዚን website ተጠቀሙ‼️

📌Behance:
A creative portfolio platform where designers can showcase their work and collaborate with others.

📌Dribbble:
Similar to Behance, Dribbble is a platform for showcasing design work, but it focuses more on providing a curated collection of high-quality designs. 

📌Canva:
A user-friendly design platform that allows users to create a variety of graphics, presentations, and social media content with minimal design experience.

📌Pinterest:
While primarily known for its visual discovery platform, Pinterest also serves as a source of inspiration for graphic designers

📌Awwwards:
A website that recognizes and celebrates the best websites in terms of design, development, and creativity. 
JUST IN: 🇺🇸🇨🇳 President Trump and Chinese President Xi Jinping are expected to hold a phone call this week to discuss trade.

Crypto ማርኬቱ ላይ ምን ይፈጠር ይሆን?🙈

Join For More🙏
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
☑️በ June ወር Bitcoin and altcoins በጣም ጭማሪ አሳይተው ነበር😎

ነገር ግን አሁን ላይ Bitcoin and altcoins 🙄🙄

I think history repeat itself

እንደ ሀሳብ ‼️
Hold ያደረጋችሁ ሠዎች የራሳችሁን Reserch ብትሠሩ ጥሩ ነው።

It Is Not Financial advice‼️

Join for More family

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
Forwarded from Smart Crypto
ከርዕሳችን ውጭ

በኩሽናችሁ ውስጥ ምግብ በሰውነታችሁ ላይ ልብስ ከኖረ ከራሳችሁ በላይ ጣሪያና የምትተኙበት ቦታ ካላችሁ፤ ከ75% በላይ የአለም ህዝብ ናችሁ።
በኪስ ቦርሳችሁ ውስጥ ገንዘብ ካላችሁና ወደ ፈለጋችሁት ቦታ መሄድ ከቻላችሁ በዓለም ላይ ካሉት 18% ባለጸጎች መካከል ናችሁ።
ዛሬ በህይወት ካላችሁ ብሎም ጤናማ ከሆናችሁ በዚህ ሳምንት ከማይተርፉና ከሚሞቱት በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ሰዎች የበለጠ ተባርካችኋል።
ይህንን መልእክት  በትክክል ማንበብ እና መረዳት ከቻላችሁ በአለም ላይ ካሉት ማየትና መስማት ከተሳናቸው ወይም ማንበብና መጻፍ ከማይችሉ ከሶስት ቢሊዮን 🫣ሰዎች የበለጠ እናንተ እድለኛ ናችሁ።

ህይወት ስለ ማጉረምረም አይደለችም፤ ህይወት ስለ ሌሎች በሺህ ስለሚቆጠሩ አመስጋኝ እና ደስተኛ ለመሆን በቂ ምክንያቶች ናት።

ቀናችንን ፈጣሪን በማመስገን እንጀምር

መልካም ቀን
🙏

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
Future Of Ai‼️
አሁን ላይ ወደ university የምትገቡ ሰዎች Ai በቀጣይ ትቂት ዐመታት ውስጥ ስለሚተካቸው ስራዎች ምን ያክል ታቃላችሁ


1. AI and Machine Learning Specialists

2. 
Data Scientists and Analysts

3. Software Developers and Engineers

4. Renewable Energy Engineers and Environmental Engineers

5. Information Security Analysts 

6. DevOps Engineers

7. Big Data Specialists

8. Product Managers

9. Health Professionals: AI will play a growing role in healthcare, but human professionals will still be needed to diagnose, treat, and provide patient care.

10. Teachers


Ai ይተካቸዋል ተብለው የሚታሰቡ ናቸው

እስኪ ሁላችሁም Ai ዐይተካውም የምትሉትን ስራ coment ላይ ፃፉልኝ

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
ለምሽት መዝናኛ 200 ብር ካርድ😎‼️
ጥያቄ ጠይቀን ለመለሰ 200 ብር ካርድ

እስኪ ፍላጎታችሁን በ imoge 😁 አሳዩን

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ምንድን ነው ዝምታው⁉️
ቤተሰብ 3:00 ላይ Give Away ነገር እንለቃለን👍
ግን
እስከዛው ይቺን ቻናል እናሳድጋት 🫡

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1

join እያደረጋችሁ
እስኪ 100 🙄🙄 Subscribe እናድርሳት

Let's Go family🙏🙏🫡
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
Forwarded from Smart Crypto
📌Give Away 5 minute ብቻ ቀርቶታል👍
ሞቅ ሞቅ አርጉታ

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
Forwarded from Smart Crypto
1ኛ 100 ብር
2ኛ 50 ብር
3 ኛ 25 ብር
Let's Go Guys

3 Which Meme Coin Is Great Market Cap

A Bit Coin
B ETH
C Hmster
D None
🧐🫣🫣🫣
Ready For 2nd question
1ኛ&2ኛ ጥያቄ በቲኒሹዋ ቻናላችን ሊለቀቅ ነው👍👍

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1

channal ላይ ሊለቀቅ ነው
ይመቻችሁ🫡🫡🫡
Forwarded from Smart Crypto
2ኛ በ 2024 ጥናት መሰረት በCryptocurrency ምክንያት ምን ያክል ሰዎች millionare $$ ሁነዋል 🙈🙈

A 100,000
B 173,000
C 1672000
D Zero
Next 1 st question 100 ብር
Let's Go🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
1 ኛው ጥያቄ maths ነው😂

find X😜😜

mr X በ 2010 
1 Bitcoin =0.08$ እያለ የ 1$ Bitcoin ቢገዛ
ዛሬ ላይ1 Bitcoin በ 100,000$ ቢሸጥ
mr X😍 ስንት $ ዶላር ይኖረዋል?

X=____🧐🧐
X   ያገኘ 100 ማርክ (ብር) ያገኛል🏃‍♀🏃‍♀


@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! 🕋
Uber  stablecoinኖች ዕንደ ክፍያ አማራጭ ሊጠቀም ነው

I think የCrypto ጊዜ እየመጣ ነው❗️❗️

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HTML Embed Code:
2025/06/28 13:05:42
Back to Top