Channel: ELA TECH💡
✅ የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው።
🔻በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
🔻ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።
🔻ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።
🔻በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።
🔻ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT

💸 ለምን ክሪፕቶከረንሲ ከመደበኛ ገንዘብ ይሻላል?😎
✅ 1. በመካከል ማንም አካል አይመራም
ክሪፕቶከረንሲ ከመንግሥት ወይም ከባንክ ውጭ የሚሰራ ቴክኖሎጂ ነው።
ሰው ራሱ በግል መለያ ለራሱ ያዛል
🌐 2. ዓለም አቀፍዊ መሆኑ (በቦታ ያልተገደበ)
አንድ ሰው ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ፣ ወደ ንግድ ወይም ወደ ቤተሰቡ ያለውን ክሪፕቶ በጣም ፈጣን፣ግልጽ፣ እና ቀላሉ በሆነ መንገድ ያስተላልፍል
🔐 3. ደህንነትና የግል መረጃ ጥበቃ
በብሎክችዬን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ስለሆነ መተላለፊያው በጣም ደህንነቱ ይጠበቃል
ማለትም ለምሳሌ ባንኮች አንድ ችግር ቢፈጠር ያለንን ገንዘብ ማሳገድ ይቻላል ነገር ግን crypto ላይ ማንም ያን ማድረግ አይችልም
📉 4. የታቀደ እና ልክ ያለው አቅርቦት
ክሪፕቶ አብዛኛው ጊዜ መጠኑ የታቀደ ነው።
ለምሳሌ ቢትኮይን 21 ሚሊዮን ብቻ ነው ይህ ከዚህ በላይ መታተም አይቻልም።
የመደበኛ ገንዘብ ግን ገደብ የለበትም፣ በመንግሥት ፈቃድ ማተም ይቻላል።
📲 5. በስልክ በቀላሉ መጠቀም
ክሪፕቶ ከሱቅ መግዛት፣ ከሰዎች ገንዘብ መቀበል፣ እንዲሁም በአንደኛ የሥራ መድረክ ላይ ክፍያ መቀበል በአንድ ስልክ ውስጥ በቀላሉ ይቻላል
I think Crypto is The Fiture 💸💸💸
በዚ ነገር ትስማማላችሁ 👍ወይስ 🙈የናንተን ሀሳብ comment ላይ ፃፉልኝ
ስለ Crypto ብቻ የምንለቅበት አዲሱ ቻናላችንን ተቀላቀሉን👍👍
@smart_cryptos1

Forwarded from Tech +(ET)
#Spark_kitty
ሰሞኑን Spark Kitty የሚባለዉ malware በplaystore ውስጥ እና App store በሚገኙ አፕሊኬሽኖች ውስጥ መገኘቱ ተሰምቷል ፣ ይሄ malware የተለያዩ ፎቶዋቹን Scan በማድረግ መረጃዎችን የሚሰርቅ ሲሆን በዋናነት የCrypto ዋሌቶችን Recover ለማድረግ የሚሰጡንን Recovery Phrases Screenshot አድርገን ካስቀመጥን በቀላሉ ከScreenshotu recover ማድረጊያ Phrasochn Extract ማድረግ መቻሉ ነዉ ፣ ለጊዜዉ ይሄ Malware ተገኘባቸዉ የተባሉት አፕሊኬሽኖች ከሁለቱም App Store እና Playstore የተደለቱ ሲሆን ለጥንቃቈ ሲባል Screenshot አድርጋቹ አስቀምጣቹዋቸዉ የነበሩትን Recovery Phrases ብታጠፉዋቸዉ የተሻለ ነዉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic

አንድ ዝንጀሮ በእጆቹ ብዙ የኦቾሎኒ ፍሬዎችን ይዞ በመንገድ እያለፈ ነዉ።
በመሃል አንዲት ፍሬ ተነጥላ ትወድቅበታለች ፤ እሷን ለማንሳት ዝቅ ሲል 20 ፍሬዎች ከእጁ ያመልጡታል ፤ በጣም ይናደድና እነዛን 20 ፍሬዎች ለማንሳት ዝቅ ሲል እጁ ላይ የነበሩት ፍሬዎች እንዳለ ይበተናሉ።
▫️አንዳንዴ በህይወታችን ብዙ ዋጋ የከፈልንላቸዉ ልናጣቸዉ በፍፁም የማንፈልጋቸዉ ነገሮች ከእኛ ቁጥጥር ዉጪ በሆነ መንገድ ከእጃችን ያመልጣሉ።
እኛም ያጣነዉን ለመመለስ ያለመታከት እንጥራለን ፤ እዉነት ነዉ በቀላሉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ሆኖም አንዳንድ ጊዜ እጃችን ላይ የቀሩትን ትልቅ ዋጋ ያላቸዉን ነገሮች እስኪያሳጣን ድረስ መሆን የለበትም።
መልካም ዕለተ ሰንበት🙏🙏
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
HTML Embed Code: