Channel: Ethio Arsenal | Troll
Ethio Arsenal | Troll
አሁን ከነዚ በላይ ደደብ አለ አለ?💔
ድድብና ጭንቅላት ይጠይቃል!!!
Ethio Arsenal | Troll
RIP 😭😭
ገና በተሞሸረ በ 5ተኛ ቀኑ💔🙏😭
Forwarded from Lengo sport
ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ
አሁኑኑ ይሳተፉ!
Win Your Share of 500,000 Birr
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw!
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning!
⏳ Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!
🔗 Deposit now and start winning!
https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሬይስ ሲሞት ፣ ኤሪክሰን ራሱን ሲስት ፣ አሁን የጆታ ሞት…ተከትሎ የሚመጣው ድባቴ እግርኳስ ምን ያህል እንተቆጣጠረን ነው ሚሰማኝ!
የሆነ አብሮ አደግህ ያለፈ ያህል ነው ድንጋጤው የሚወርህ💔
የሆነ አብሮ አደግህ ያለፈ ያህል ነው ድንጋጤው የሚወርህ💔
Ethio Arsenal | Troll
መች ነው የተማረ ሻሼ ፋን ምናየው ግን😑🤦♂
የ ሰው ኮተት አይጠፋም ሰለዚህ መላውን የ አርሰናል እንዲሁም የ ማንቼን ደጋፊ አታተቃልሉ ።ግን እንደዚ አይነት ሰው ሲፈጥረም ደደብ ሆኖ እንጂ የ ማንቼ ደጋፊ ስለ ሆነ አይደልም
ይህ እግርኳስ ነዉ እግርኳስ ምን እንደሆነች የማያቁ ለስሙ " ደጋፊ ለመባል ብቻ ድጋፍ የጀመሩ ሰዎች ሁሉንም ደጋፊ ያሰድባሉ" ያ ማለት እነሱ እኛን ይወክላሉ ማለት ነዉ?🤔 አይመስለኝም!!
ይህ እግርኳስ ነዉ እግርኳስ ምን እንደሆነች የማያቁ ለስሙ " ደጋፊ ለመባል ብቻ ድጋፍ የጀመሩ ሰዎች ሁሉንም ደጋፊ ያሰድባሉ" ያ ማለት እነሱ እኛን ይወክላሉ ማለት ነዉ?🤔 አይመስለኝም!!
HTML Embed Code: