TG Telegram Group Link
Channel: ETHIO ARSENAL
Back to Bottom
▪️|| ሉካስ ፖዶልስኪ በ ቲዉተር [ X ] ገፁ ደስታዉን አጋርቷል ።

የ አርሰናል ፍቅር አይለቅህም ❤️

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
የዛሬውን የጨዋታ ሀይላይት በጎል ቻናላችን ይመልከቱ

🫸Tottenham 2-3 Arsenal🫷

SHARE @ETHIO_ARSENAL
የሰቲ ቀሪ ጨዋታወች

ከ ዎልቨስ በሜዳቸው

ከ ፉልሀም ከሜዳቸው ውጪ

ከ ስፐርስ ከሜዳቸው ውጪ

ከ ዌስትሀም በሜዳቸው

እኛ እያሸነፍን የነሱን ነጥብ መጣል መጠበቅ አለብን።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
የኛ ቀሪ ጨዋታወች

ከ በርንማወዝ በሜዳችን

ከ ዮናይትድ ከሜዳችን ውጪ

ከ ኤቨርተን በ ሜዳችን

#COYG

SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| በደጋፊዎች ምርጫ ካይ ሀቨርት የ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
አርቴታ ስለ መጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ተጠይቆ የመለሰው ምላሽ

" እየፀለይኩ ነበር "

SHARE @ETHIO_ARSENAL
እዩኝ እዩኝ አበዛች ቻርሊ😁

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ሃቨርትዝ እና ፓልመር በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከፔናሊቲ ውጪ ያስቆጠሩት ጎል:

11 - ካይ ሃቨርትዝ
11 - ኮል ፓልመር

SHARE @ETHIO_ARSENAL
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ያለን ቁጥራዊ መረጃ፦

ተጨማሪ የዚ አይነት ብዙ ጥራት ያላቸውን ፖስቶችን ለማግኘት ኢንስታግራም ገፃችንን follow ታድርጉ 👇

📹 ETHIO ARSENAL INSTAGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኒኮላስ ጆቨር ! 🔥😍

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዴቪድ ራያ ፦

" እንደዚህ አይነት ክስተት በእግርኳስ ውስጥ ያጋጥማል ፤ ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ዛሬ ዶሮዎቹን 3-2 ከገነጣጠሉበት ጨዋታ የተወሰዱ ለስክሪንከቨር እና ለፕሮፋይል ሚሆኑ ምስሎችን ለማግኘት 👇

💗 ARSENAL WALLPAPERS 💗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንጊ ፖስቴኮግሉ ፦

" አርሰናሎች ወደ እኛ ጎል እንዲደርሱ እና እንዲሞክሩ ፈቀደንላቸዋል ፤ እነሱም የሰጠናቸውን ዕድል ተቀብለው ጎል አስቆጥረውብናል ፤ በራሳችን ስህተት ዋጋ ከፍለናል ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
በጨዋታ ሰአት ከልክ ያለፈ ነገር አያሳዩንም ረጋ ያሉ ሰዉ ናቸዉ ፀባያቸዉን admire አረጋለዉ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ዣካ አርሰናል ቶተንሃምን ካሸነፈ በውሃላ ያቺን ታዋቂ what do we think of Tottenham ምትለውን ተወዳጅ fan chant ሲል ለመመልከት😍👇

https://hottg.com/+kpAfZc4YY25mMWVk
ጋብሪኤል ማጋሌስ በኢንስታግራሙ ስቶሪ ላይ ፦

ልጁ ማያ ከጨዋታ ኮከብ ተጫዋች ሽልማት ጋር በማድረግ አድርጓል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ሌጀንድ ኢያን ራይት ፦

" አንድ ቡድን ለማንቸስተር ሲቲ ፈተና እንዲሆንበት እየፀለኩኝ ነው ፤ ማንቸስተር ሲቲ ከሚቀሩት ጨዋታዎች ውስጥ አንዱ ቶተንሀም ነው ፤ እናም ቶተንሀም ለኛ መልካም ነገር ቢያደርግልን ደስ ይለኛል ፤ ምክንያቱም አርሰናል በጎል ልዩነት የተሻለ ዕድል አለው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
HTML Embed Code:
2024/04/29 02:04:27
Back to Top