Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/Dreyob/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
ሌላም አለ እኮ! @Dr. Eyob Mamo
TG Telegram Group & Channel
Dr. Eyob Mamo | United States America (US)
Create: Update:

ሌላም አለ እኮ!

በአንድ ቦታ ብቻ አትወሰኑ፣ የተለያዩ ቦታዎችን ተመልከቱ፣ ጎብኙ፡፡ ይህንን ስታደርጉ ልምምዳችሁና ምልከታችሁ እየሰፋ ይሄዳል፡፡ ሆኖም፣ የሚኬድበትንና የማይኬድበትን በጥቃቄ መምረጣችሁን አትዘንጉ፡፡

በአንድ የማሕበራዊ ግንኙነት አጥር ውስጥ አትገደቡ፣ የተለያዩ ሰዎችን ተዋወቁ፡፡ ይህንን ስታደርጉ የተለያየ ማሕበራ ንክኪ ያላቸውን ሰዎች በማወቅ መረባችሁ እየሰፋና እያደገ ይሄዳል፡፡ ሆኖም፣ ማንን በምን አይነት ክፍትነትና ተጋላጭነት እንደምትቀርቡ ጥንቃቄ ውሰዱ፡፡

በአንድ የስራና የገቢ ምንጭ ሁኔታ አትቆለፉ፣ የተለያዩ የስራ እድሎችን ተመልከቱ፡፡ ይህንን ስታደርጉ አዳዲስ የስራ እና የገቢ ምንጭ እድሎችን ታገኛላችሁ፡፡ ሆኖም፣ ይህንንም ያንንም በመሞከር ሰበብ ትኩረት የሌለው ሩጫ ውስጥ እንዳትገቡ አስቡበት፡፡

https://hottg.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

👍4126🔥1

>>Click here to continue<<

Dr. Eyob Mamo

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16