TG Telegram Group Link
Channel: Daily Kal
Back to Bottom
የኔ እግዚአብሄር
የሚሰማ የሚመልስ ሚናገር
Happy Easter from all of us @Daily_kal
አፌን በሳቅሞላው፣ አንደበቴን በምስጋና

@Daily_kal
Taking a rock to a sword fight.
ሰው ሁሉ ንጹህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ
በምድር ላይ እኔ ብቻ በኀጢአት ብበላሽ
መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን
ኢየሱስ ለብቻዬ ይመጣልኝ ነበር
You give the sparrows everything they need
You light the stars and You paint the leaves,
You clothe the lilies with Your majesty
And You don't even love 'em like You love me
Photo credit Sara Tilahun (@artsy_lens1212 on ig)

@Daily_kal
Lord, you establish peace for us; all that we have accomplished you have done for us.

Isaiah 26:12
Faithful then, faithful now

@Daily_kal
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1፥20
ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በአንድ ነገር እንኳ አላፍርም ነገር ግን በህይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ በግልጥነት ሁሉ እንደ ወትሮው አሁን ደግሞ በስጋዬ ይከብራል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምስጋና ሌላ ምስጋና
ዝማሬ ሌላ ዝማሬ
አምልኮ ሌላ አምልኮ
ኢየሱስ ጌታ ነው እኮ

@Daily_kal
ባንተ ነው ነገሬ ቢያምር
ባንተ ነው ቆሜ ብዘምር
ባንተ ነው ካንተ የተነሳ
ባንተ ነው ስምህ ይነሳ
ስምህ ይነሳ
ይነሳ
ስምህ ይነሳ
በረሃው ገነት ሆነልኝ ካንተ የተነሳ
HTML Embed Code:
2025/06/27 11:46:21
Back to Top