TG Telegram Group Link
Channel: Arraahimuu በጎ አድራጎት ድርጅት
Back to Bottom
Assalaamualeykum warhmatullaahi wabarakaatuh Alahamdulillaah Dhaabbanni Arraahimuun Akkuma Hundi keenna Beekknu Dhaabataa Tola Ooltummaa Ta'uu isaa waliin Dhaabbata Hojii Uumee Bu'aa Hojii sanirraa Argamuun Haraka Qalleeyyii Gargaaruun beekkamuudha Maarree Akkuma Baratame Guyyaa Fuuldura Keennaa Gaafa Guyyaa Harbaa (Roobii) ziyaaraa Bifa Addaa Ta'e godhuuf deema Maarree Nutis Waan Rabbi Nuuf Laaffisseen ziyaaraa Tanarraa Qooda Haa fudhannuu jennee waamicha isiniif goona
Nanni Gosaan Niyyachuu barbaaddan
Sukaara
Zaytii
Buna .......fi Kanneen biroo
Odeefannoo Dabalataatiif
09 85 31 70 04
09 54 38 40 32

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አልሃምዱሊላህ አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት የበጎ ስራዉን የሚሰረዉ የስራ እድል በመፋጠር እና ከስራዉ በሚገኛዉ ገቢ ለተቸገሩ ወገኖቹ የሚደርስ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል እናም ከፊታችን ባለዉ እለተ እሮብ ዝያራ ስለሚኖረን አላህ ያገራላችሁ ሰዎች መነየት ይቻላል ።
በአይነቱ መነየት የምትፈልጉ
መኮረኒ
ፓስታ
ሩዝ
ስኳር
ቡና
ዘይት........ሌሎችንም
ለበጠ መረጃ 09 85 31 70 04
09 54 38 40 32
🔹አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ🔹
Kunoo Ijoolleen Arraahimuun Homtuu Hojii Tola Ooltummaa irraa Nu hin Dhaabu jedhanii Hamileen Dubaatti hin deebineen ka'anii Jimaata Dhufu Saganataa Galii sassaabuu Taasisuuf Deemu saganataan Galii sassaabuu kun ...ka raawwatamu
Dandii fii iddoo Birootti Kophee Haxaawudha Maarree saganataa Kana waliin haa Qoodamnuu isiniin jenna .

🔹ምንም ላይበግራቸዉ ሰዉን የመርዳት አላማ ሰንቀዉ የተነሱት የአራሂሙን ልጆች የፊታችን አርብ"እየተጠቀምን እንጥቀም" በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም አለ ።
የገቢዉ ማሰባሰብያ ሁኔታም ጎዳዎችና ሌሎች ቦታዎች ላይ ጫማ በመጥርግ ይሆናል ። እና ለመሳተፋ መንገዱ ክፍት ነዉ ።
🔹የአራሂሙን አባላት ሁሌም በ ትብብራችሁ አትለዩን እንላለን።
🌸አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
#እኔ እያለው አንድም ተማሪ ትምርቱን ሊያቋርጥ አይገባም


#አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

#ለበጎነት መስፈርት የለውም አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት

#አንድም ተማሪ በብር እጦት #ከትምርቱ መስተጓጎል የለበትም

#በቀን ሶስት ብር ብቻ በማስቀመጥ አንድ ተማሪ እናስተምር


#ለበለጠ መረጃ
09-41-33-17-35
09-18-92-01-34
🌸አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት🌸

🔹እኛ እያለን ወላጅ አልባ ህፃናትና አቅመ ደካሞች አይቸገሩም!!

በታላቅ ቅድመ ዝግጅት ሰፊ ና ሁሉን ያሳተፈ ልዩ የቤት ለቤት ዚያራ ፕሮግራም።

ነሀሴ 30
ይጠበቃል በጉጉት
🔹አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

ለበለጠ መረጃ
📲0985317004
📲0935563061 ይደውሉ
🔹🔹ሁሉም በአቅሙ የቻለውን ያደርጋል...ይሰጣል..ያስነይታል

*ፓስታ
*መኮረኒ
*ሩዝ
*ዘይት
*ዱቄት
*ላርጎ
*ሳሙና

#እናም_ሌላም ነገሮችን መነየታ ማስነየት እንዲሁም ስራው ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ መንገዱ ክፍት ነው።።

ኑ..በአብሮነት የመልካምነትን አሻራ በማሳረፍ የአቅመ ደካሞችን እና ወላጅ አልባ ህፃናትን ደስታ ዳግም እናብራ!!!

🔹አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

ለበለጠ መረጃ
📲0985317004
📲0935563061
ይደውሉ

አድራሻ፦ጀሞ 2 ወሊፈን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
Dhaabbanni Tola Ooltummaa Arraahimuun Nama Gargaaruuf Nama Ta'uu Qofti Gahaa Jedhee Hanga Socha'uu Jalqabe Bubbulee Jira .Maarree Dhaabbani Kun Akkuma Beekamu Wegaa Darbe Xumura Irratti Akkuma Hojjatame saniin Ammas Magalaa Finfinnee Naannoo Masjiida Anwaaritti Tirbee Dhufu Jimaata Gaafa Guyyaa 14/1/2014 saganataa Qophee Qulqulleessanii Galii saassaabaniin Qopheessee Hojjachuuf Deemaa Isinis Qamaan Argamtanii Gargaaruu fii Bakka Jirtanitti Du'aii Godhuun Nu Bira Dhaabadhaa Jenna .

🔸ARRAHIMUN CHARITY ORGANIZATION ADDIS ABEBA BERANCH
🔹አቅመ ደካሞችን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ሲል ብዙ ጊዜያትን የስራ ዕድል በመፍጠር ለወገኖቹ ሲደርስ የቆየዉ ድርጅታችን አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት በለፈዉ የስራ ዘመን መጨረሻ ላይ እንዳዘጋጀዉ አሁንም ጫማ በማፅዳት የገቢ ማሳባሰቢያ ፕሮግም መጪዉ የፊታችን አርብ ቀን 14/1/2013 በአንዋር መስጂድ አከባቢ ለመስራት ዝግጅቱን ሁሉ ጨርሷል ። እርሷም በዚህ በጎ ስራ ላይ በመሳተፋ የስራዉ ተካፋይ አልያም በዱአችሁ ከኛ ጋር ። ኢንሻ አላህ

🔸አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

ለበለጠ መረጃ፦
📲0985317004
📲0935563061 ይደውሉ
#የ ፅዳት ዘመቻ
🌼የ2014 የትምህርት ዘመን🌼

🔷በአራሂሙን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ አባላት እና በኸይር ፈላጊዎች ሁሉ የተዘጋጀው የትምህርት ቤት የፅዳት ዘመቻ እነሆ ቀናቶቹን ቆጥሮ ቀኑ ደረሰ፡፡ እርሶም በዚህ ኽይር ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከኛ ጋር በመሆን ይሳተፉ፡፡ አለምገና ዋቶ በሚገኘው የላይኛው የመሰናዶ ትምህርት ቤት ከቀኑ2:30 - 6:00 ድረስ ለመስራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡በመሆኑም የመልካም ስራ ተሳታፊ አቅም ይበልጥ ስለሚያስፈልግ በሰአቱ እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

#በእለተ እሁድ ከጠዋቱ 2:30
#ቀን 23/01/2014 ዓ.ም

# በስራው ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ እስከ ቅዳሜ ድረስ ያሳውቁ

🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏

🟠አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት🟠

🌸ፅዱ አከባቢን መፍጠር ራእያችን ነው!

🔹እኛ እያለን ወላጅ አልባ ህፃናትና አቅመደካሞች አይቸገሩም!

አድራሻ፡-ጀሞ ሁለት ወሊፈን ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ስ.ቁ📞...0985317004
📞...0919414792
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ይህ ድርጅት "እየተጠቀምን እንጥቀም" በሚል መሪ ቃል የተለያዩ የስራ ፈጠራ እና ሀሳቦችን በመፍጠር በተለያየ መንገድ ገቢ በማስገባት በስሩ አቅመ ደካሞችን ይረዳል አሁንም ስራውን አጠናክሮ ቀጥሎ
👉በምትፈልጉት ፅሁፍ
👉በምትፈልጉት የማሰራያ ገመድ ከለር
👉የፈለጋቹትን ትዕዛዝ ተቀብለን የዕጅ ጌጥ በመስራት ላይ እንገኛለን እርሶም ይዘዙን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን

ለማዘዝ በውስጥ መስመራችን👇👇

@Arwah35 ወይም

📲0935563061
📲0985317004
📲0965207768 ይደውሉልን

🛑ከ50 በላይ ሲያዙን ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን

እርሶም ይህንን ጌጥ በማዘዝና በመግዛት ድርጅቱን በማገዝ ወላጅ አልባ ህፃናትንና አቅመ ደካሞችን በአቅሞ ያግዙ እንዲሁም በዚ በጎ ተግባር ላይ በአቅሞ መሳተፍ የምትፈልጉ👇 👇

👉ቢሯችን በአካል በመምጣት
👉 በመደወል ወይም በውስጥ መስመራችን ያነጋግሩን📲📲

🏢አድራሻችን፦ ጀሞ 2 አዜብ የገበያ ማዕከል ፊትለፊት ወሊፈን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ


አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት
አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
💐==================💐
=አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ=


ሰላምታችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን

" ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ "

የሚል መፈክር ይዘን መተናል ።
እነሆ በዚህ ፕሮግራም ላይ ልዩ የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅተን ብቅ በለናል ።


🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

★እኔ አንተ አንቺ እያለን ለምን ተብሎ ሰው ይቸገራል በቻልነው ልክ ለሰው እንድረስ ለምናስፈልጋቸው ሁሉ አለንላቹ በማለት ሂወታቸውን እናቃናላቸው፡፡

ህዳር ...12 ማንም ማይቀርበት ልዩ የሆነ የደም ልገሳ ፕሮግራም እንዳያመልቶት የዚህ ኽይር ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ እያልን በአክብሮት ጠርተኖታል፡፡

🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑

ደም በመለገስ የህሙማን እና የእናቶችን ነብስ ከሞት እናትረፍ ።

ህዳር :12 / 3 /2014

☞አድራሻ :ጀሞ 1

አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አ.አ ቅርንጫፍ

📲09 85 31 70 04
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
HTML Embed Code:
2024/05/01 02:25:19
Back to Top