TG Telegram Group & Channel
ሐዋርያዊ መልሶች | United States America (US)
Create: Update:

“ኧረ ቅዱስ ቁርባንን መቀበል ፈራለሁ”

እና ምን ተሻለ..??

“በቃ ስለምፈራ አልቆርብም”

ይሄ የተቀደሰ ፍራቻ ሳይሆን ገዳይ ፍራቻ ነው.. በጣም የሚያስፈራው እንደውም አለመቀበል ነው.. የተቀደሰው ፍራቻ ግን ቅዱስ ቁርባንን በፍርሃትና በክብር በእምነት ሆነን እንድንቀበል የሚያደርገን ነው.. ንስሐ እንግባ ከቅዱስ ምስጢር እንካፈል..

እና አንዱ አድሚናችን ግሩፕ ላይ እንዲህ አለኝ:- “ቅዱስ ቁርባን መቀበልን የምንፈራውን ያህል እግዚአብሔርን ብንፈራ ኖሮ ፣ ሁልጊዜም እንቆርብ ነበር !"

@Apostolic_Answers

>>Click here to continue<<

ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)