ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል:
“እኔ እሄዳለሁ ወደ እናንተም እመጣለሁ እንዳልኋችሁ ሰማችሁ። የምትወዱኝስ ብትሆኑ ከእኔ አብ ይበልጣልና ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር።”
[ዮሐንስ 14: 28]
2 ነጥቦችን እናስቀምጥ
ይህንን ቃሉን ከጠበቀ ደግሞ ቀጣይ የተናገረውንም እንደሚፈጽም እርግጠኞች ነን ይህም “ወደ እናንተም እመጣለሁ” ያለውን ነው.. ጌታ ኢየሱስ መሄድ ብቻ ሳይሆን ተመልሶም ደግሞ ይመጣል.. ከዛም ይወስደንና ሁል ጊዜ ከእርሱ ጋር እንኖራለን: “ስለዚህ እርስ በእርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ”(1ተሰ 4:17)
መልካም የጌታ ቀን
@Apostolic_Answers
Create: Update:
>>Click here to continue<<
ሐዋርያዊ መልሶች
Share with your best friend
VIEW MORE