Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/Apostolic_Answers/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
ቅዱስ ሚካኤል ሁሉም ቦታ ይገኛል..?? @ሐዋርያዊ መልሶች
TG Telegram Group & Channel
ሐዋርያዊ መልሶች | United States America (US)
Create: Update:

ቅዱስ ሚካኤል ሁሉም ቦታ ይገኛል..??

ፍጡር ስለሆነ በሁሉ የሞላ አይደለም በሁሉ የሚገኘው ፈጣሪ ብቻ ነው። የሚለው የመጀመሪያው አጭሩ መልሳችን ይሆንና ግን ደግሞ አንድ ነገርን እናስታውስ:

ስእል ላይ እንደምታዩት ሁለት ዓይንና አፍንጫ ከዛም ሁለት እጅና እግር ምናምን የሆነ ልክ እንደኛ አይነት አይደለም። ለሰው ሲገለጥ በዛ መልኩ ሊገለጥ ይችላል እንጂ እርሱ መንፈስ ነው.. እና ምን..??

እናማ ለምሳሌ በአንድ ጊዜ ምን ያህል ቦታን እንደሚያካልል አናውቅም።

ስለዚህም በመንፈሳዊው አለም ብዙ ነገሮችን በእምነት ሆነን እናደርጋለን እነጂ እያንዳንዱን አሰራር እንወቅ አንልም

@Apostolic_Answers

1.47K🙏145👍33🥰30🔥28🤣21🤔15😁14👏5

>>Click here to continue<<

ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16