Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/Apostolic_Answers/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
አሳባችሁን እስቲ ልወቀው.. @ሐዋርያዊ መልሶች
TG Telegram Group & Channel
ሐዋርያዊ መልሶች | United States America (US)
Create: Update:

አሳባችሁን እስቲ ልወቀው..

የሴቶች እና ሕጻናት ጥቃት ላይ ሚሠራ የራሳችን ክርስቲያናዊ የሆነ ስብስብ ቢኖረንስ..?? መልካም ሥነምግባር ያላቸው ሰዎች እንዲበዙ ሃሪፍ ከሆነ.. እና ደግሞ ከክርስቲያን ሰዎች ሲሆን ደግሞ ተቀባይነትም ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም እምነታቸውን በማይጋጭ መልኩ ስለሚያደርጉት..

- በዛው ደግሞ አንድ በጣም ጥቅም ያለው ነገር ቢደረግ ብዬ ማስበው.. አንዳንድ እህቶች በቤተ ክርስቲያን ሰዎች አላስፈላጊ ነገር ሲደርስባቸው በማፈርም ዝም ነው ሚሉት እና ለሚኖረን ግሩፕ የሚናገሩ ይሆናል.. ግሩፑ ደግሞ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ወደ ሕግም መሄድ ካለበት እንዲሄድ ያደርጋል.. ይህ ነገር እንዳለ ከተሰማ ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ የቤተ ክርስቲያን ሰዎችም አርፈው ይቀመጣሉ ብዬ አስባለሁ.. በዚህም እንጥቀም እስቲ የምንችል ሰዎች..

ያው ግን እስቲ ሚሆን ከሆነ እዚህ ጉዳይ ላይ በጣም መሥራት የሚፈልጉና ባለሙያ የሆኑ ሰዎች ያስፈልጉናል ያው እኔ እዚህ ላይ ምንም ልሰራ አልችልም ምናልባት የክርስትናን ነገር ከማስተማርና እነሱን ከማስተዋወቅ ውጪ

1.28K👍229👏63🔥19🥰18🙏6🤩3

>>Click here to continue<<

ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Can't create/write to file '/tmp/#sql-temptable-a06e-65dca1-33cd.MAI' (Errcode: 28 "No space left on device") in /var/www/hottg/function.php:216 Stack trace: #0 /var/www/hottg/function.php(216): mysqli_query() #1 /var/www/hottg/function.php(115): select() #2 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #3 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #4 {main} thrown in /var/www/hottg/function.php on line 216