TG Telegram Group Link
Channel: አቤ እና ከቤ ቁጥር 1
Back to Bottom
@Abe_Ena_Kebe_1
🚕ታክሲ ውስጥ
ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊት ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር...
ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ
ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ)
ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው?
ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው::
ልጁ፡ ወዴት ነሽ?
ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡
ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ)
ልጅቷ፡ ትጠፋለ፡፡
ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው?
ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡
ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡
ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡
ልጁ፡ ስልክ አለሽ?
ልጅቷ፡ network የለውም፡፡
ልጁ፡ ተመቸሽኝ!
ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡
ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ?
ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡
ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ?
ልጅቷ፡

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1




ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩኝ፡፡ከዚ ብሀላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ፡፡
እናም ምን ልላቹ ፈልጌ ነው መሰላቹ ተቀላቀሉንና አብረን ዘና እንበል፡፡😁😁😁
👉 @Abe_Ena_Kebe_1
share እየተደራረግን ደሞ👇

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
በዚ ሰአት መሳደብ ስፈልግ

አንተ አሽቃባጭ

አንተ ኦነግ ሸኔ

@yenechewata
@yenechewata
Habeshan ppl:የናቁት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል
.
Me: ብር በጣም ነው የምፈራው 🇪🇹
#Տᕼᗩᖇᗴ
😜😜
Habeshan ppl:የናቁት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል
.
Me: ብር በጣም ነው የምፈራው😐
🇪🇹
#Տᕼᗩᖇᗴ
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
CHEMISTRY UEE_2013(14).pdf
421.4 KB
🔥ሰበር ዜና

✳️የ 12ኞች ፈተና ተስርቆ ወቷል❗️

🔰ከላይ ፋይሉ ላይ የተያያዘው ፈተና የ2014ዓ.ም የ Chemistry ፈተና ሲሆን ፈተናው ከሚሰጥበት ከአንድ ቀን በፊት ይኸው ተስርቆ ወቷል!

✳️ፈተናው የደረሳቸው ተማሪዎች ለሊት ሲሰሩ አድረው መልስ ሸምድደው ይገባሉ!የኢትዮጵያ ምስኪን እና ተማሪዎች ግን ይህን ፈተና የሚያዩት ዛሬ ህዳር 01 ከሰዓት 8:00 ሰዓት ላይ ❗️

✳️ፈተናው ተስርቋል!ድጋሜ ተማሪዎች ሌላ ፈተና ሊፈተኑ ይገባል❗️ካልሆነ ግን አይናቸው እያጠፉ ለሊቱን ሙሉ ሲያነቡ የነበሩ ተማሪዎች ልፋት በከንቱ መቅረቱ ነው❗️


✳️ፈተናው ይሰረዝ ፤ የተማሪዎቻችን ህልውና ያሳስበናል❗️

ይሄን POST ስለፃፍኩ ምን ሊደርስብኝ እንደሚችልም አቃለሁ!ለብዙ ወር ከቴሌግራም ከጠፋሁ እስር ቤት ገብቼ ነውና ፤ ድጋሜ ካልተገናኘን ደህና ሁኑ!እወዳችኋለሁ❗️

✳️ፈተናው ግን መሰረዝ አለበት❗️አሸናፊው በሚታወቅበት ውድድር ላይ መፎካከር ምንኛ ያስጠላል

✳️ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
📚JOIN
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
╚════════════╝ ⇲
#ብር_ሊዘንብልን ነው‼️
ለዚያውም በዶላር
😱😱😱😱😱😱😱

ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የቴሌግራም ተከታታዮቸ።
ሰወችን ወደናንተ ግሩፕ በማስገባት እና ፓኬጅ በመግዛት ብር ተከፋይ መሆን የምትፈልጉ
የትም
👉(አማራ፣ኦሮሚያ፣አፋር፣አዲስ አበባ፣ደቡብ...)ቦታ ያላችሁ
ምንም ይሁን ስራችሁ
👉 (ተማሪ፣ነጋዴ፣መንግስት ሰራተኛ...)
ከ እኔ ጋ መስራት ከፈለጋችሁ አሁኑኑ ደውሉልኝ
0918040940
0918040940
የቴሌግራም አካውንቴ
@Hamhabesha
@Hamhabesha
እመኑኝ አትፀፀቱበትም እጅግ አትራፊ ነው የምትሆኑት!!
ጊዜው ዘምኗል አብረን እንዘምን!!
ለማንም እንዳትናገሩ civics ፈተና ነው እሺ ፈተናው አልተሰረቀም
ትምህርት ሚኒስቴር እንዳይሰማ 😅


☞የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ... አሉ
ሌባው እንግዲህ እኔ ሰርቂያለው አይል


✳️ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
📚JOIN:
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
╚════════════╝ ⇲
እውነተኛ መውደድ የሚገለፀው መጀመሪያ ራስን በመውደድ ነው፤ ሰዎች አንተን ከማክበራቸው በፊት አንተ ራስህን አክብረው። እነሱ ሁኔታህን አይተው ነው የሚለዋወጡት።

የአንድን ዕቃ ዋጋ የሚያወጣው ሻጩ ነው ካላዋጣው እኮ መቼም አይሸጥም፤ የራስህን ዋጋ የምታወጣው አንተ ነህ! ራስህን ከምንም ነገር በላይ አክብረው ወዳጄ!

ተመልሰናል ቤተሰቦች💪

ውብ ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ዋዉ.........

ጆሯቹህን ተበስታችሁ ፀጉርናከ ጥፍራችሁን የምታሳድጉ ወንዶች ፈጣሪ ጥረታችሁን አይቶ ምናለ

😊ፔሬድም ቢጨምርላችሁ😂😁
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
Forwarded from Deleted Account
For only genius

👉👉👉ተሳተፉ
መልስ
ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇
@ChewataGroup
@ChewataGroup

Join and share

Channel
👇👇👇👇👇👇👇
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
HTML Embed Code:
2024/05/11 01:09:33
Back to Top